Tulla Seventh Day Adventist Church

Tulla Seventh Day Adventist Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tulla Seventh Day Adventist Church, Media, Hawassa.

12/06/2026
"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው።" (ማቴዎስ 28፥19-20)በሚል...
10/06/2026

"እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው።" (ማቴዎስ 28፥19-20)
በሚል ርዕስ በቱላ ሰባተኛ ቀን ለአድቬንቲስቲስት ቤተ ክርስቲያን የወጣቶች ዘርፍ አማካኝነት ከግንቦት 26–29/2018 ዓ.ም. ሲካሄድ የነበረው መንፈሳዊ ፕሮግራም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
በእነዚህ አራት ቀናት ውስጥ ብዙ መንፈሳዊ ትምህርቶችን፣ ምክሮችን እና በረከቶችን ተቀብለናል።
የሰማነው የእግዚአብሔር ቃል በሕይወታችን ፍሬ እንዲያፈራ እና በሁላችንም ልብ ውስጥ መልካም ለውጥ እንዲያመጣ ጌታ በጸጋው ይርዳን።
በፕሮግራሙ ላይ የነበረውን መንፈሳዊ ድባብ የሚያሳዩ ምስሎች ከዚህ በታች ተያይዘዋል; ምስሎቹን ይመልከቱ!"

https://t.me/Tulasdachurch

ቱላ ሰባተኛ ቀን አድቬንትስት ቤተክርስቲያን በከተማችን ውስጥ ለሚያስገነባው አዲስ ተጨማሪ ቅርንጫፍ ሕንጻ፣ ወንድማችን ፀጋዬ ዳንኤል የ 1,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።ጌታ  አብዝቶ ...
08/06/2026

ቱላ ሰባተኛ ቀን አድቬንትስት ቤተክርስቲያን በከተማችን ውስጥ ለሚያስገነባው አዲስ ተጨማሪ ቅርንጫፍ ሕንጻ፣ ወንድማችን ፀጋዬ ዳንኤል የ 1,000 ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል።
ጌታ አብዝቶ ይባርክ! 🙏
ይህን የቤተክርስቲያን ተከላ እና የሕንጻ ግንባታ ሥራ በጸሎትም ሆነ በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ ቅዱሳን፣ በሚከተለው የቤተክርስቲያኑ ይፋዊ የባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን በትሕትና እንገልጻለን።
🏦 የባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000689671059
🏢 የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)

07/06/2026

ዛሬ በቱላ ሰባተኛ ቀን አድቬንትስት ቤቴክርስቲያን በከተማ ው ውስጥ ሌላ ተጨማሪ ቅርጫፍ ቤ /ክን ምሥረታ እየተከናወነ ይገኛል። ለዚህ ስከት ያበቃን ጌታ ይባርክ።
ይህን የቤ/ክን ተከላ ማገዝ የምትፈልጉ በዚህ በቤ/ክንቱ አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ ። 1000689671059

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tulla Seventh Day Adventist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category