10/07/2023
🔵 በ📡NSS12 57°E ኢትዮ ሳት ላይ Bisrat TV ሀገርኛ ቻናል ድጋሚ ስርጭቱን ጀምሯል።
📺 Channel Name :- Bisrat TV
✅ Frequency =11545
✅ Polarization= H/V
✅ Symbol Rate =30000
➡️ በቤትዎ ሆነው በሪሞትዎ ብቻ Search በማረድግ መሙላትና ማየት ይችላሉ።
➡️ ቻናሉ SD ስለሆነ የድሮው SD ሪሲቨር ላላችሁም አሪፍ አማራጭ ነው!!
🔰 አሁኑኑ Scannnnnn