Ribanchu Babiso

  • Home
  • Ribanchu Babiso

Ribanchu Babiso የኢትዮጵያዊነት ስሜት ከጥቅም ስሌት በላይ ነው!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ስኬት እና ዉድቀት ስኬት ዘላቂ እና ቋሚ አይደለም ዉድቀትም ደግሞ የመጨረሻ አይደለም፡፡ ከስኬት በኃላ ጠንክሮ መስራትን አለማቆም ከውድቀት በኃላም ደጋግሞ መሞከርን መቀጠል ነዉ፡፡
11/07/2025

ስኬት እና ዉድቀት
 ስኬት ዘላቂ እና ቋሚ አይደለም
 ዉድቀትም ደግሞ የመጨረሻ አይደለም፡፡
 ከስኬት በኃላ ጠንክሮ መስራትን አለማቆም
 ከውድቀት በኃላም ደጋግሞ መሞከርን መቀጠል ነዉ፡፡

ለቅመማ ቅመም ምርት እምቅ አቅም ያለው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለቅመማ ቅመም ምርት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀ...
11/07/2025

ለቅመማ ቅመም ምርት እምቅ አቅም ያለው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለቅመማ ቅመም ምርት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም የዘርፉን ውጤታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡

በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለቡናና ቅመማ ቅመም ምርት እምቅ አቅምና ምቹ ሁኔታ አለ፡፡

በዚህም መሰረት ክልሉ ለቅመማ ቅመም ምርት ያለውን ጸጋ በጥናት በመለየት በትኩረት መሰራቱን ጠቁመው÷ በ2017 በጀት ዓመት 67 ሺህ ሄክታር መሬት መልማቱን አንስተዋል፡፡

በክልሉ በብዛት ከሚመረቱ ቅመማ ቅመሞች ውስጥ ዝንጅብል፣ ሮዝመሪ፣ በርበሬ፣ ሚጥሚጣ፣ ኮሰረት እና እርድ እንደሚገኙበት አስረድተዋል፡፡

የዘርፉን ምርታማነት ይበልጥ ለማሳደግ አዳዲስ ኢኒሼቲቮችን በመተግበር ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ነው ያብራሩት፡፡

አርሶ አደሮች በቅመማ ቅመም ምርት ላይ በስፋት እንዲሳተፉ በማበረታታት በኩታ ገጠም የማልማት ሥራ መከናወኑን ተናግረዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ 290 ሺህ ቶን ቅመማ ቅመም ለማምረት ታቅዶ ከዕቅድ በላይ 330 ሺህ ቶን ምርት ለገበያ መቅረቡን አብራርተዋል፡፡

ለውጪ ገበያ ከቀረበ 5 ሺህ 700 ቶን ቅመማ ቅመም ምርትም 12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል ነው ያሉት፡፡

በተለይም የሮዝመሪ ቅመምን ለዓለም ገበያ ለማስተዋወቅ እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰው÷ በቀጣይ በዘርፉ ጥራቱን የጠበቀ ምርት ለማቅረብ በትኩረት ይሰራል ብለዋል።

አምራቾች የቅመማ ቅመም ምርት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥና የተሳለጠ የገበያ ትስስር ለመፍጠር እንደሚሰራም አረጋግጠዋል፡፡

በመላኩ ገድፍ

FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

11/07/2025
 !
08/07/2025

!

😘❤️🙏
08/07/2025

😘❤️🙏

ከሰው ተግባቢና ሰው አክባሪ፣ አዛኝና አሳቢ፣ትሁትና አስተዋይ፣ ቅንነት መገለጫው የሆነ በሳል መሪ Abdi Adem Essa

  የ2017 ዓ.ም   የማስጀመር መርሃ ግብር፤         ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም
08/07/2025

የ2017 ዓ.ም የማስጀመር መርሃ ግብር፤

ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም

Address


Telephone

+251943818477

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ribanchu Babiso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share