Melaku Show

Melaku Show ሲዶና ፕሮሞሽን እና ኢንተርቴይንመንት - አዳዲስ ዜናዎች፣ አስደሳች ቪዲዮዎች፣ ልዩ ቅናሾች እና ሌሎችም። አለምን በአዲስ አይን ተመልከት። ኑ ተቀላቀሉ ❤

ማይክሮቺፕ‼️በስዊዲን 30,000 ሰዎች ማይክሮ ቺፕ በእጅ መዳፋቸው ላይ አስተከሉ‼️በስዊድን ውስጥ ከ30,000 የሚበልጡ ሰዎች በፈቃደኝነት በእጃቸው ውስጥ የሩዝ ፍሬ የሚያህል ጥቃቅን ማይክ...
01/10/2025

ማይክሮቺፕ‼️

በስዊዲን 30,000 ሰዎች ማይክሮ ቺፕ በእጅ መዳፋቸው ላይ አስተከሉ‼️

በስዊድን ውስጥ ከ30,000 የሚበልጡ ሰዎች በፈቃደኝነት በእጃቸው ውስጥ የሩዝ ፍሬ የሚያህል ጥቃቅን ማይክሮ ቺፖች መትከላቸው ታውቋል።

ይህ microchip ዲጂታል ቁልፍ፣ የመክፈያ ዘዴ እና መታወቂያ ተክቶ የሚሰራ ነው ተብሏል።

ቺፖቹ በሲሪንጅ እርዳታ በአውራ ጣትና በጣት መካከል በፍጥነት የሚተከሉ ሲሆን፣ ተጠቃሚዎች በሩን ለመክፈት፣ በባቡር ለመጓዝ፣ ለግሮሰሪ ለመክፈል እንዲሁም ወደ ስፖርት ማዕከል ለመግባት እጃቸውን ማንቀሳቀስ ብቻ በቂ ሆኖላቸዋል ነው የተባለው።

ተከታዮቹ የኪስ ቦርሳ እና ካርዶችን የመያዝ ግዴታን በማስቀረት የሚገኘውን ምቾት እንደ ትልቁ ጥቅሙ ይገልጻሉ።

ይሁን እንጂ የዚህ የቴክኖሎጂ አዝማሚያ መስፋፋት በብዙ ወገኖች ዘንድ ስለ ግላዊነት፣ ክትትል እና የሳይበር ደህንነት ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል።

ተቺዎች ቺፖቹ ሊጠለፉ (hacked) እና መረጃ አላግባብ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት ሲያነሱ፣ ደጋፊዎቹ ግን ቺፑ ከውጪ መረጃ የማያስተላልፍ በመሆኑ ለከፍተኛ ክትትል አያጋልጥም በማለት ይከራከራሉ።

ትንቢቱ እየቀረበ አይደለም ጎበዝ ?

ምንጭ- አዩዘሀበሻ

 #ያሆ
26/09/2025

#ያሆ

ያሆ ያሆ ያሆ መስቀላ ያሆ መሪሾ ያሆkaballa kandoommane😍😍😍@ዋና ደጋፊዎችደጋፊዎች
26/09/2025

ያሆ ያሆ ያሆ መስቀላ ያሆ መሪሾ ያሆ
kaballa kandoommane😍😍😍
@ዋና ደጋፊዎችደጋፊዎች

18/09/2025

አንተ የተነካካች ሴት ማግባት የማትፈልግ ከሆነ ,አንተም የማታገባትን ሴት አትነካካ 😆

16/09/2025
15/09/2025


የሃዲያው ሊችጎጎ አዳሪ ት/ቤት ለ3ኛ ጊዜ 100% ያሳለፈ ሲሆን ከተፈተኑት ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል! እንዲሁም በማ/ኢ/ክ በሃዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ በአንጋፋው ዋቸሞ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የ12ኛ መልቀቂያ ፈተና ታሪክ የሰሩ ጀግኖች:-
1. ዮሑ ደምሴ 536/600
2. ደረጀ እስጢፋኖስ 527/600... ሌሎቹንም መረጃ እንደደረሰን የምናጋራችሁ ይሆናል!💪🙏
Hashshu! Habayyi Liiramtakko'o!

ብሬ ተመችቶታል ጸጉሩን አስተክሎ ነው?🤣🤣
15/09/2025

ብሬ ተመችቶታል
ጸጉሩን አስተክሎ ነው?🤣🤣

11/09/2025

እንኳን ለአዲሱ ለ፳፻፲፰ አመተ ምህረት በሰላም፣ በጤና አደረሰዎ!!
አመቱ የሰላም፤የፍቅር ፤የብልጽግና፤ የአንድነት፤የስኬት፤ የመተሳሰብ ዓመት ይሁንልን!!
መልካም በዓል!!!
Happy New Year to you !! The year of peace, love, prosperity; Unity, Success; Have a year of caring !! Happy Holidays !!!
t.me/melakushow

 #ያሆዴካፕ
09/09/2025

#ያሆዴካፕ

09/09/2025

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melaku Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share