Hossana media #ሆሳዕና ሚዲያ

Hossana  media #ሆሳዕና  ሚዲያ For justice and development and voice of people..it provides good and real teru information! activist !

23/09/2025
23/09/2025
Habayyi 2018 H.D Haddiyyi yaahode ugudina xummine Afisukko 🥰 2018 ለያሆዴ ለሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳችሁ !
23/09/2025

Habayyi 2018 H.D Haddiyyi yaahode ugudina xummine Afisukko 🥰
2018 ለያሆዴ ለሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ እንኳን አደረሳችሁ !

ሚስ  #ሀዲያ 2018  #1ኛ መቅደስ አበበ #አሸናፊ ሆመቾ ከተማ አስተዳደርሚስ ሀዲያ 2018  #2ኛ ሊዲያ  #ሆሳዕና ከተማ አስተዳደርሚስ  #ሀዲያ  #3ኛ ሻሾጎ ቤዛ ሱልጣን
22/09/2025

ሚስ #ሀዲያ 2018 #1ኛ መቅደስ አበበ
#አሸናፊ ሆመቾ ከተማ አስተዳደርሚስ ሀዲያ 2018 #2ኛ ሊዲያ #ሆሳዕና ከተማ አስተዳደርሚስ #ሀዲያ #3ኛ ሻሾጎ ቤዛ ሱልጣን

 #የአተካና ምሽት 2018
22/09/2025

#የአተካና ምሽት 2018

 #ሆሳዕና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ባለ  አምስት ወለል (G+5) ህንጻ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው እና  በብልፅግና...
21/09/2025

#ሆሳዕና
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ባለ አምስት ወለል (G+5) ህንጻ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር እንዳሻው ጣሰው እና በብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ዲላሞ ኦቶሬ መሰረተ ድንጋይ መስከረም 10/2018 ዓ.ም በሆሳዕና ከተማ አስቀምጠዋል።
በተመረጠው ዲዛይንና ጥራት መሰረት በአንድ አመት ይጠናቀቃል ።
የህንፃ ግንባታ ሀብት ምንጭ የፓርቲው አመራሮች፣ አባላትና ደጋፊዎች ናቸው ።
ሆሳዕና ሚዲያ

''በህብረት ችለናል'' -ሆሳዕና ከተማሆሳዕና-10/01/2018
20/09/2025

''በህብረት ችለናል'' -
ሆሳዕና ከተማ

ሆሳዕና-10/01/2018

17/09/2025
ያሆዴ 2018 ሲራሮ በደዋቾ ወረዳ በደማቁ ተከብሯል !
16/09/2025

ያሆዴ 2018 ሲራሮ በደዋቾ ወረዳ በደማቁ ተከብሯል !

16/09/2025
በሆሳዕና ከተማ የሄጦ  ቀበሌ አስተዳደር  የ2018 ዓ.ም "ያሆዴ" የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል ።በዓሉ የቀበሌው አመራሮች፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና  የ...
16/09/2025

በሆሳዕና ከተማ የሄጦ ቀበሌ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም "ያሆዴ" የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል ።

በዓሉ የቀበሌው አመራሮች፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የባህል ሽማግሌዎች በተገኙበት በምርቃትና ሳቴ በመለኮስ ተጀምሯል ።

በቀበሌው በተካሄደው "ያሆዴ"የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት የሄጦ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታምራት ካሳ "ያሆዴ" በአንድነት ፣በአብሮነትና በመረዳዳት መንፈስ የሚከበር ታላቅ የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል መሆኑን ተናግረዋል ።

የ2018 ዓ.ም "ያሆዴ" በዓልን ልዩ የሚያደርገው የዉጪና የውስጥ ባንዳዎች ሀገራችን አንድነትና ሰላም እንዳኖር ለማድረግ ሲሳሩ የነበረውን ሴራ መንግስት አክሽፎ በኢትዮጵያውያን የደምና የላብ አሻራ ተገንብቶ በተማረቀዉ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሳምንት የሚከበር በዓል መሆኑ ልዩ ያደርገዋል ብላዋል።

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ኃላፊና የቀበሌው ደጋፊ አቶ ተካልኝ አቦ በበኩላቸው "ያሆዴ" የሀዲያ ብሔር አሮጌው ዓመት በሰላም በማለፉ ፈጣሪን የሚያመሰግኑበት መሆኑን ገልፀዋል ።

የዘንድሮን በዓል ልዪ የሚያደርገው ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ደረጃ ከፍ ብሎ የታያበት ወቅት መሆኑን ገልፀው ጥንት ከአባቶቻችን የተረከብነው መልካም እሴት ማስቀጠል እንዳለብንም ተናግረዋል ።
በጌታቸው ደስታ

የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት መስከረም 06/2018 ዓ.ም

Address

Hok
Hossana
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hossana media #ሆሳዕና ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share