መረጃ ፩

መረጃ ፩ መረጃ ሀብት ነው

11/04/2023

የአማራ ህዝብ ትልቅ ህዝብ ነው መደመጥ አለበት። ህዝብን አለመስማት ህዝብን መናቅ ነው።

10/04/2023

ልዩ ኃይል መፍረስ አለበት። ነገር ግን ያማራ ብቻ መሆን የለበትም። Period !!!!!!!!!!!!!!!!!!

09/04/2023

Arsenal ደግሞ ተ*ዳ!!

09/04/2023

Fano 😭

03/04/2023

“ ሠዠላዠ መዠለዣ ፒራፕፕ ዛፒቱ ” በመንፈስኛ
“እግዚአብሔር ሁሌም የተመሰገነ ይሁን” ማለት ነው

02/04/2023

በሉ ተኙና ብልግና ስሩ💟

02/04/2023

ሠልፍ ምን ያደርጋል !

14/03/2023

What a play💚
What a goal‼

13/03/2023

የጉልበት ዋጋችንም እጅግ ቀንሷል !!
👇👇👇👇👇
ሳዑዲ የተለያዩ ሀገር የቤት ሰራተኞችን የቅጥር ክፍያ ይፋ አድርጋለች። ለኢትዮጵያዊ የቤት ሰራተኞች ቅጥር መጀመሩን ይፋ ያደረገው የሳዑዲ አረቢያ የሰው ሐብትና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር ከሌሎች ሀገሮች ጋር ሲነፃፀር ለኢትዮጵያውያን ያስቀመጠው የክፍያ መጠን አነስተኛ ሁኖ ተመዝግቧል።

የክፍያው ምጣኔ ምን ላይ እንደተመሰረተ ሳይጠቅስ ተጨማሪ እሴት ታክስን (ቫትን) ሳይጨምር ለኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች አመታዊ ክፍያ 6900 የሳውዲ ሪያል አድርጎ አስቀምጧል። የታወጀውን የክፍያ ጣሪያ የማያከብር አካል ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል።

በየሀገራት የተቀመጠው የቤት ሰራተኞች አመታዊ የክፍያ ተመን በሳውዲ ሪያል ሲቀመጥ:-
➤ ኢትዮጵያ🇪🇹 6900
➤ ቡሩንዲ🇧🇮 7500
➤ ኡጋንዳ 🇺🇬 9500
➤ ኬኒያ 🇰🇪 10,870
➤ ፊሊፒንስ 🇵🇭 17,288 ሁኖ ተመዝግቧል።

ውብ ገፅታ 💚🖤💛
12/03/2023

ውብ ገፅታ 💚🖤💛

ገብሬል ጀሰስ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ትሮሰርድ ድንቅ ነበር። አርሰናል በአምስት ነጥብ ልዩነት መሪነቱን ያጠናከረበትን ውጤት አስመዝግቧል።
12/03/2023

ገብሬል ጀሰስ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ትሮሰርድ ድንቅ ነበር። አርሰናል በአምስት ነጥብ ልዩነት መሪነቱን ያጠናከረበትን ውጤት አስመዝግቧል።

100 th Win❤
12/03/2023

100 th Win❤

Manchester is RED 🥵🥵
12/03/2023

Manchester is RED 🥵🥵

Address

Injibara

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መረጃ ፩ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies