Abyssinia for life

Abyssinia for life land really the best art.

የጎጃሙ ጃውሳ በሰኑዱ ላይ እንደ አስቀመጠው ዶክተር አንዷለም ዳኜ በመግደል ጀምሯል። ይህ ገዳይ ቡድን በሰነዱ የአማራ ሙሁራንን እና ታዋቂ ሰዎችን የመግደል እስትራቴጂ ቀርጿል። የጃውሳን ጉድ...
07/02/2025

የጎጃሙ ጃውሳ በሰኑዱ ላይ እንደ አስቀመጠው ዶክተር አንዷለም ዳኜ በመግደል ጀምሯል። ይህ ገዳይ ቡድን በሰነዱ የአማራ ሙሁራንን እና ታዋቂ ሰዎችን የመግደል እስትራቴጂ ቀርጿል። የጃውሳን ጉድ ለመረዳት ሾልኮ የወጣው ሰነድ በቂ ማሳያ ነው።

👉ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሙሉውን ከቡድኑ ሾልኮ የወጣውን ሰነድ ማግኘት ይቻላል!
https://t.me/kuas1234

ሰበር መረጃ ኤሌሞ ቂልጡ የተባለ የሸኔ አመራር ከበርካታ ታጣቂዎች ጋር የሰላም መንገድ መርጧል!የሰላም መንገድ በመምረጥ ወደተዘጋጀለት ካምፕ የሚገባው ታጣቂ ቁጥር ከቀን ወደቀን እየጨመረ መጥ...
15/01/2025

ሰበር መረጃ
ኤሌሞ ቂልጡ የተባለ የሸኔ አመራር ከበርካታ ታጣቂዎች ጋር የሰላም መንገድ መርጧል!

የሰላም መንገድ በመምረጥ ወደተዘጋጀለት ካምፕ የሚገባው ታጣቂ ቁጥር ከቀን ወደቀን እየጨመረ መጥቷል። በዚህ ሳምንት ብቻ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሸኔ ቡድን አባላት እና አዛዦች መንግሥት እና ሕዝብ ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለዋል። በዚህም በአካባቢው የሚንቀሳቀሰዉን ታጣቂ በበላይነት ሲመራ የቆየው ኤሌሞ ቂልጡ ጭምር የሚመራቸውን ታጣቂዎች በማስከተል የሰላም መንገድ መርጧል። ታጣቂው በእስካሁኑ እንቅስቃሴው እጅግ እንደሚፀፀት በመግለፅ ጫካ ውስጥ ያሉትም ለነጃል መሮ ጥቅም ሲሉ ህይወታቸውን ከማጣት ይልቅ የሰላም መንገድ እንዲመርጡ አሳስቧል።

አቢቹ ጎንደር ሲከትም ፋኖ የአይጥ ጉድጓዱ ገባ! ፋኖ ከፉከራ እና ከሽለላ ውጪ ወኔ የለውም የምንለው በምክንያት ነው። ይህው  አቢቹ ጎንደር ከተማ ከትሞ ሽር ብትን እያለ ነው።ታዲያ ያ የሚፎ...
15/01/2025

አቢቹ ጎንደር ሲከትም ፋኖ የአይጥ ጉድጓዱ ገባ!

ፋኖ ከፉከራ እና ከሽለላ ውጪ ወኔ የለውም የምንለው በምክንያት ነው። ይህው አቢቹ ጎንደር ከተማ ከትሞ ሽር ብትን እያለ ነው።ታዲያ ያ የሚፎክረው ፋኖ የት ገባ? አይ ፋኖ 🤔🤔 መጨረሻህ እንዲህ ይሁን?

ጃውሳ ለአቢቹ አቀባበል አድርግለት እንጂ ¡¡¡ጎንደር ድረስ ሰተት ብሎ ሲመጣ ጃውሳ በመቀበል ፈንታ ዝም ጭጭ ማለቱን መርጧል ። አቢቹ ጎንደር ላይ ሲንቀባረር ጃውሳ የትገብቶነው መቼስ የእናቴ...
15/01/2025

ጃውሳ ለአቢቹ አቀባበል አድርግለት እንጂ ¡¡¡

ጎንደር ድረስ ሰተት ብሎ ሲመጣ ጃውሳ በመቀበል ፈንታ ዝም ጭጭ ማለቱን መርጧል ። አቢቹ ጎንደር ላይ ሲንቀባረር ጃውሳ የትገብቶነው መቼስ የእናቴን ብቅል እየፈጨው ነው እንደማይል 😀 ነው ወይስ ወሬ ብቻ ነው ? አይዞሽ ገለቴ 😂

ንጉሱ ጎንደር ተገኝቷል !የልማት አርበኛው መሪ በጎንደር ከተማ በመገኘት የልፋት ውጤቱን  ጎበኙ ። ሃገር ወዳዱ መሪ ታሪክ እንገነባለን እንጂ ታሪክ አናፈርስም እንደሚሉት በጎንደር ከተማ የሚ...
15/01/2025

ንጉሱ ጎንደር ተገኝቷል !

የልማት አርበኛው መሪ በጎንደር ከተማ በመገኘት የልፋት ውጤቱን ጎበኙ ። ሃገር ወዳዱ መሪ ታሪክ እንገነባለን እንጂ ታሪክ አናፈርስም እንደሚሉት በጎንደር ከተማ የሚገኘውን ፋሲለደስን በማደስ ከመፍረስ ታድገውታል ። ሃገር ወዳድነትን በተግባር ማሳየት እንደሚቻልም ምስክር ናቸው ።

ጎንደር አሸብርቃለች!ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን በተጀመረው የኮሪደር ልማት ያሸበረቀችው አዲስ አበባ ብቻ ሳትሆን ሌሎች የክልል ከተሞችም በኮሪደር ልማቱ እየደመቁ ነው። በዚህም የልማት ስራ...
15/01/2025

ጎንደር አሸብርቃለች!
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን በተጀመረው የኮሪደር ልማት ያሸበረቀችው አዲስ አበባ ብቻ ሳትሆን ሌሎች የክልል ከተሞችም በኮሪደር ልማቱ እየደመቁ ነው። በዚህም የልማት ስራዎች ተቋዳሽ ከሆኑ ከተሞች መካከል አንዷ የጎንደር ከተማ ስትሆን ጠቅላይ ሚንስትራችንም ይህን ስራ ለመጎበኘት በከተማዋ ተገኝቷል፡፡ በዚህም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ዝቅ ብሎ በማገልገሉ ከጎንደር ህዝብ ብዙ ፍቅር ተችሮታል፡፡

ውቢቷ ጎንደር የትኛውም ፕሮፖጋንዳ የማያደበዝዘው ፍቅሯን ለመሪዋ አሳይታለች!
15/01/2025

ውቢቷ ጎንደር የትኛውም ፕሮፖጋንዳ የማያደበዝዘው ፍቅሯን ለመሪዋ አሳይታለች!

የፍቅር ሃገር ጎንደር መሪዋን በፍቅር ተቀብላለች! ኢትዮጵያን ለማበልፀግ የሚደክመው መሪያችን ዛሬ በጎንደር ከተማ እየተሰራ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት በጎንደር ተገኝተዋል። መሪያችን...
15/01/2025

የፍቅር ሃገር ጎንደር መሪዋን በፍቅር ተቀብላለች!

ኢትዮጵያን ለማበልፀግ የሚደክመው መሪያችን ዛሬ በጎንደር ከተማ እየተሰራ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት በጎንደር ተገኝተዋል። መሪያችን በጎንደር እየተሰራ የሚገኘው የልማት ስራዎች አድንቀዋል። ህዝቡም በነቂስ ወጥቶ ለመሪው ያለውን ፍቅር እና አክብሮት በአደባባይ አሳይቷል። መሪያችንም ፍቅር የሆነውን የጎንደርን ህዝብ አመስግነዋል።

የጎንደር ከተማ መሪዋን በደማቅ አቀባበል ተቀብለዋለች!ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)  የፋሲለደስ እና የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለመጎብኘት በጎንደር ከተማ ተገኝተዋል። በእንግዳ ተቀ...
15/01/2025

የጎንደር ከተማ መሪዋን በደማቅ አቀባበል ተቀብለዋለች!

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የፋሲለደስ እና የኮሪደር ልማት ስራዎችን ለመጎብኘት በጎንደር ከተማ ተገኝተዋል። በእንግዳ ተቀባይነቱ ወደር የሌለው የጎንደር ህዝብም መሪያቸውን በደማቅ አቀባበል ተቀብሏል። ለዚህም ደማቅ አቀባበል መሪያችን የጎንደርን ህዝብ አመስግነዋል።

"Summiin hoogganoota garichaan gidduu keenyatti faca'u nu balleessaa jira!" Marroo Waanuma facaasan haammatu akkuma jedh...
15/01/2025

"Summiin hoogganoota garichaan gidduu keenyatti faca'u nu balleessaa jira!" Marroo

Waanuma facaasan haammatu akkuma jedhamu Marroon yeroo dheeraadhaaf hoogganoota fi hidhattoota hedduu shiraan summii facaasee akka galaafataman gochuun kaan immoo caasaa garichaa keessaa dhiibee baasee jira. Amma dabareen isa gahuun hedduun irratti kan ka'an yoo ta'u haalli hoogganoonni fi miseensonni garichaa itti adeemaa jiran Marroo akkaan yaaddeessee jira.

Tibba darbe Marroon abdii kutachuu irraa kan ka'e "Hooggansii fi miseensi hin beela'u jedhu haa galu" jechuu hordofee muffii jabaan kan uumame yoo ta'u dubbii koo akka maleetti na jalaa jal'isanii hiikuun hoogganoonni hedduun oduu jibbinsaa narratti oofaa jiru jechuun dhagahameera. Kanarraa ka'uun Marroon "Summiin hoogganoota garichaan gidduu keenyatti faca'u nu balleessaa jira" jechuun miiraa abdii kutannaa keessa galee dubbachuun barameera.

Jaal Gammachuun akka jedhetti "Haala amma keessa jiruun Marroon dhokatee baduu danda'a" jechuun isaa illee ni yaadatama. ammas Jaal Gammachuun irra deebiin dubbii kan godhe yoo ta'u “Marroon gufuu qabsoo ta’uun shira itti fufee jira” jechuun baramee jira.

Golli Shanee hunkuramaa jira!

15/01/2025
15/01/2025

ጎንደር ንጉሷን በክብር ተቀብላ አንግሳዋለች!
ብርቱው መሪያችን በታሪካዊቷ መናገሻ እናታለም ጎንደር እየተከናዎኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን (የኮሪደር ልማት፣ የአስፋልት መንገድ፣ የመገጭ መስኖና ንጹህ ውሃ ፕሮጀክትን) ተዘዋውሮ እየጎበኘ ነው።
ህዝቡም በፍቅር ተቀብሎታል!!

Address

Jijiga
EDLAWIT98CHANE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abyssinia for life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abyssinia for life:

Share