FM Tribune

FM Tribune መማረፂ ማዕኸን ዜና ንተጋሩ!

14/09/2025

ኣብይ ብዛዕባ ተመዛበልቲ እንታይ ኢሉ?/ድሮናት ናብ ኣስመራ/ናብ ኤርትራ ዝሰገሩ ዕጡቓት/ ናዕቢ ሰብ ሞያ ጥዕና/ ፅምዶ ኣብ ሰንዓፈ/ ...

ናብ ሙሉእ ጥዕናኻ ክትምለስ ተስፋ ንገብር
07/09/2025

ናብ ሙሉእ ጥዕናኻ ክትምለስ ተስፋ ንገብር

ጌታቸው ረዳ ብፅኑዕ ሓሚሙ/ "ሓባል ከይብላኺ ቀድምየን" ሻዕቢያ/ "ተዳሊና ኣለና" ብልፅግና/ "ኲናት የለን - ኲናት ኣሎ" ወዲ ወረደ/ #02 ጳጉሜን 2017 ...

ምርጫ ቦርድ ህግን ያከብራል ወይስ የፖለቲካ መሳሪያ መሆኑን ዳግም ያረጋግጣል !? የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የህወሓት ህጋዊ ሰውነት እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የተለያዩ ውሳኔዎች እያስተላ...
05/04/2025

ምርጫ ቦርድ ህግን ያከብራል ወይስ የፖለቲካ መሳሪያ መሆኑን ዳግም ያረጋግጣል !?

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የህወሓት ህጋዊ ሰውነት እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ የተለያዩ ውሳኔዎች እያስተላፈ መጥቷል። ከዚህ ቀደም ያስተላለፈቸው ውሳኔዎች ሲታዩ በውሳኔው ይዘት ህጋዊ መንገዶችን ተከትሎ የሰጣቸው ውሳኔዎች መሆናቸው ቦርዱ ቢገልፅም በተለይም የካቲት 05/2017 ዓ/ም ያስተላለፈውን የፖለቲካ እንቅስቃሴ እገዳ ውሳኔ ከህጋዊነቱ ይልቅ ፖለቲካዊነቱ የሚታይ ነበር ።

ህወሓት በልዩ ሁኔታ እንደተመዘገበ በምርጫ ቦርድ ባስቀመጠለት ጊዜ ገደብ፡ አቅጣጫ ፡ በቦርዱ እውቅና እና በታዛቢነት በተገኘበት ጉባኤ ባለማደረጉ ምክንያት ምርጫ ቦርድ በሚመራባቸው አዋጆች እና መመሪያዎች መሰረት የህወሓት ህጋዊ ሰውነት የመሰረዝ ውሳኔ ማስተላለፍ ሲገባው ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን በማስቀመጥ እስከ ግንቦት 5/2017 ዓ/ም ከማናቸውም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ታግዷል የሚል ውሳኔ አስተላልፏል ።

ህወሓት በተለይም የእነ ደብረፂዮን ቡድን የምርጫ ቦርዱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እገዳውን ውሳኔ በመቃረን እንደ አንድ ህጋዊ ፓርቲ የተለያዩ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አድርጓል እያደረገም ይገኛል ። ህወሓት የፖለቲካ እንቅስቃሴ እገዳ በመቃረን የካቲት 11 አክብሯል ብቻ ሳይሆን በግልፅ ቋንቋ የምርጫ ቦርዱ ውሳኔ በፓርቲው የተደረገ አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነት እና ሴራ መሆኑን የሚገልፅ መግለጫ በማውጣት የካቲት 11ለማክበር ከሚደረግ እንቅስቃሴ የሚያግደው ሃይል እንደሌለ ፈርጠም ያለ መግለጫ በማውጣት አቋሙን አሳውቋል። ከዛም በመቀጠል ፌደራል መንግስት ጋር ፕሪቶሪያ ስምምነት በተመለከተ አለኝ በሚለው ግንኙነት መሰረት በፓርቲ ደረጃ ተደጋጋሚ መግለጫ በማውጣት የፖለቲካ እንቅስቃሴ እግዱ ተላልፏል ። ዛሬ ማለትም 27-07- 2017 ዓ/ም በማህበራዊ ትስስር ገፁ በለጠፈው አጭር ፅሑፍ ደግሞ ህወሓት የስድስት ወር አፈፃፀሙን ለመገምገም እና ቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ በሚል የማእከላይ ኮሚቴ ሰብሰባ መጀመሩን ገልፃል። ይህ የሚያሳየው ቦርዱ የካቲት 5/2017 ዓ/ም ያስተላለፈውን የፖለቲካ እንቅስቃሴ እገዳ በእነ ደብረፂዮን ህወሓት በኩል ከቁብ አለመቆጠሩን ያሳያል ።

የቦርዱ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እገዳ ውሳኔ መጣስ በተመለከተ የፌደራል መንግስት በተለይም መርህ እና ውል አልባው ጠቅላይ ሚንስቴር ምን አይነት ሚና ተጫውተዋል የሚል ጥያቄ ማንሳት አስፈላጊ ይመስለኛል። ህወሓት የካቲት 05/2017 ዓ/ም ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ቢታገድም መርህ እና ውል አልባው ጠቅላይ ሚንስቴር ግን ይህንኑን የቦርዱ ውሳኔ በመፃረር በጓሮ በኩል ህወሓት- D እንደ ፓርቲ በፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፀምን በተለይም አዲስ የጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ይሾምልን ጥያቄ በተመለከተ በተደጋጋሚ በመነጋገር የቦርዱን ውሳኔ በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ እንዲጣስ ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል።

በመሆኑም ምርጫ ቦርድ ግንቦት 5/2017 ዓ/ም ህግ እና ሰርአት ተከትሎ የህወሓት ህጋዊ ሰውነት ይሰርዛል ወይስ የካቲት 05/2017ዓ/ም እንዳደረግ ሁሉ ህግና ሰርአት በመፃረር ፖለቲካዊ ውሳኔ በመወሰን የፖለቲካ መሳሪያ መሆኑvየተለመደውን ተልዕኮውን ይፈፅማል !?
ብሊቀ ትጉሃን Niguse

It's seven heaven for Liverpool FC!
05/03/2023

It's seven heaven for Liverpool FC!

Address

Jijiga
251

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FM Tribune posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to FM Tribune:

Share