Prophet Dawit Bezankish/ Jesus Ministry TV Channel

Prophet Dawit Bezankish/ Jesus Ministry TV Channel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Dawit Bezankish/ Jesus Ministry TV Channel, Digital creator, southern, Jinka.
(1)

 እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።           ወደ ዕብራውያን 11:1
27/09/2026


እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
ወደ ዕብራውያን 11:1

  የቦታ ጥበት ስላለ በጊዜ ቀድሞ በመምጣት አብረን ጌታን እናምልክ!
26/09/2026




የቦታ ጥበት ስላለ በጊዜ ቀድሞ በመምጣት አብረን ጌታን እናምልክ!

 #ዛሬ ከ12:30 ጀምሮ ቶልታ ጅሰስ ሚንስትር አይቀርም
23/09/2026

#ዛሬ ከ12:30 ጀምሮ ቶልታ ጅሰስ ሚንስትር አይቀርም

   (መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ ምዕ. 6)----------8፤ የሶርያም ንጉሥ ከእስራኤል ጋር ይዋጋ ነበር፤ ከባሪያዎቹም ጋር ተማክሮ። በዚህ ተደብቀን እንሰፍራለን አለ። 9፤ የእግዚአብሔርም ሰው...
20/09/2026





(መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ ምዕ. 6)
----------
8፤ የሶርያም ንጉሥ ከእስራኤል ጋር ይዋጋ ነበር፤ ከባሪያዎቹም ጋር ተማክሮ። በዚህ ተደብቀን እንሰፍራለን አለ።

9፤ የእግዚአብሔርም ሰው። ሶርያውያን በዚያ ተደብቀዋልና በዚያ ስፍራ እንዳታልፍ ተጠንቀቅ ብሎ ወደ እስራኤል ንጉሥ ላከ።

10፤ የእስራኤልም ንጉሥ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ነገረው ስፍራ ሰደደ፤ አንድ ጊዜም ሳይሆን፥ ሁለት ጊዜም ሳይሆን በዚያ ራሱን አዳነ።

11፤ የሶርያም ንጉሥ ልብ ስለዚህ እጅግ ታወከ፤ ባሪያዎቹንም ጠርቶ። ከእኛ ዘንድ ከእስራኤል ንጉሥ ጋር የተወዳጀ እንዳለ አትነግሩኝምን? አላቸው።

 የቦታ ችግር ስላለ በጊዜ ቀድሞ በመምጣት አብረን ጌታን እናምልክ!
19/09/2026



የቦታ ችግር ስላለ በጊዜ ቀድሞ በመምጣት አብረን ጌታን እናምልክ!

 !
14/09/2026

!

   (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 17)----------1፤ አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና። እኔ ኤልሻዳይ ነኝ፤ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን፤2፤...
13/09/2026




(ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 17)
----------
1፤ አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና። እኔ ኤልሻዳይ ነኝ፤ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን፤

2፤ ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል አደርጋለሁ፥ እጅግም አበዛሃለሁ አለው።

12/09/2026

ዉድ የጂሴስ ሚኒስትሪ ቤተሰቦች እንኳን ለ2019 በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤ይህ ዓመት የድል ሕይወታችሁ ጅማሮ የድካም ሕይወታችሁ ማብቂያ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በኃይል የሚትወዱበትና ለ...
11/09/2026

ዉድ የጂሴስ ሚኒስትሪ ቤተሰቦች እንኳን ለ2019 በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤

ይህ ዓመት የድል ሕይወታችሁ ጅማሮ የድካም ሕይወታችሁ ማብቂያ አምላካችሁን እግዚአብሔርን በኃይል የሚትወዱበትና ለግል ፍላጎትና ለተለያዩ ጥቅማ ጥቅም ባለንጀራህን የሚትገፋበት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቃል ባለንጀራህን በኃይል የሚትወድበት ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ❤

"Jesus:"
‎ The Everlasting News!
‎
‎ "ኢየሱስ:"
‎የማይሰለች የሁልጊዜ ዜና!

Address

Southern
Jinka
SOUTHERN

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Dawit Bezankish/ Jesus Ministry TV Channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share