Tagel Degu

Tagel Degu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tagel Degu, Jinka south, Jinka.

31/05/2026

ይችላል ኢየሱስ 👏👏👏

እባካችሁ ሴቶች ከመሞቴ በፊት ስሙኝ ብላ የጻፈችው፣ የዚህችን ልጅ አጭር የህይወት ታሪክ ላጋራችሁ ።                     ትርጉም በሄኖክ አስቻለው ።።።።።።።።።።።💥💥💥።።።።።።...
27/02/2026

እባካችሁ ሴቶች ከመሞቴ በፊት ስሙኝ ብላ የጻፈችው፣
የዚህችን ልጅ አጭር የህይወት ታሪክ ላጋራችሁ ።
ትርጉም በሄኖክ አስቻለው ።
።።።።።።።።።።💥💥💥።።።።።።።።።።።።።
ለራሴ ስነግረው ፣ ጊዜ ያለኝ ይመስለኝ ነበር።

ስሜ ኤሚሊ ይባላል። ከመሞቴ በፊት የህይወቴን ታሪክ ልነግራችሁ ወደድኩ።

የሆነ ጊዜ አፍላ እድሜ ላይ ነበርኩ ፣ህይወት ለኔ ሙሉ ነበረች።
የወጣትነት ጉልበትና ሀይል ጭምር ተደምሮበት ።
ብዙ ሰዎች ሁሌ እንደሚነገሩኝ ፣በጣም የማምር ውብ ሴት ነበርኩ።
ሁል ጊዜ ቅዳሜና እሁድ በመጣ ቁጥር፣
ከጓደኞቼ ጋር ለመዝናናት እወጣ ነበር።
ታዲያ ስወጣ እይታን የሚስብ አይነት አለባበስ በመልበስ ወደ መሸታ ቤት መሄድ፣ ሌሊት ሙሉ ስጨፍር ማደር ፣ በቃ አብሮኝ የማይተኛ ወንድ የለም
መሳቅ ፣ መጠጣት ፣መጫወት የዘወትር ስራዬ ነበር ።
ያ ህይወቴም፣ ፍጹም በሆነ የነጻነት ዓለምና ህይወት ውስጥ የኖርኩ
ይመስለኝ ስለነበር ያንን ህይወት በጣም እወደው ነበር።

ልክ በ19 አመት እድሜዬ ፣ ሲጋራን ማጨስ ጀመርኩትኝ።
ስጀምረው ሳይገባኝና ስሜቱን ሳላውቀው ለደስታ ብዬ
አንድ እዚህ አንድ እዚያ እያልኩ ማጨስን ጀመርኩ።
በኋላም የዘወትር ልማድ ሆነብኝ።
ሁሌም ሳዝንና ስጨነቅ ሲከፋኝ ሲጋራ እለኩሳለሁ።
የትም ናይት ክለብ ስገባ ፣ ምንም አይነት መጠጥ ስጠጣ
ባዶ እጄን ሳይሆን ከሲጋራ ጋር አለሁኝ ።
የሚገርማችሁ ጊዜው እንኳን የሚሄድ አይመስለኝም ነበር።
እስካሁንም ድረስ ገና ወጣት የሆንኩ ያህል ይሰማኝ ነበር።
ገና ደግሞ በጣ..........ም ጊዜ ያለኝ ሁላ ፣
አይነት ስሜት ነበር የሚሰማኝ።
ነገር ግን ትልቅ ስህተት ነበር።

😭
እድሜዬም ልክ 28 ላይ ሲደርስ፣ የሆነ ህመም ይሰማኝ ጀመር።
ከእንብርቴ በታች የሆነ ስሜት። ኤጭ በማለት
እንደ ኖርማል ነገር አድርጌው ችላ ብዬ ተውኩት።
የሆነ ሰዓት ላይ በወር አበባዬ መምጫ መሀል
ቀናት ላይ ከባድ የሆነ ደም ይፈሰኝ ጀመረ።
የሰውነቴም ክብደት በጣም ይቀንስ ጀመር፣
እኔም ምናልባት ጭንቀት ሊሆን ይችላል የፈጠረው ብዬ ተውኩት።

የሆነ ግዜ የህክምና ባለሞያው ዶክተር ጋር ፣ መሄድ ባለብኝ ሰዓት ስሄድ
ውይ በጣም አረፈድሽ እኮ አለኝ።
ዶክተሩም :-ኤሚሊ የማህጸን ካንሰር አለብሽ አለኝ።
ይህን ሁሉ ነግሮኝ መጀመሪያ ላይ ብዙም ልረዳ አልቻልኩኝም።
በኋላም ለቀናት ያህል ፣ፊቴ በእምባ እስኪታጠብ ድረስ ማልቀስ ጀመርኩ።
እግዚአብሔርንም ሌላ እድል እንዲሰጠኝ ለመንኩት በጣም ተማጸንኩት።
ነገር ግን ካንሰሩ በመላው ሰውነቴ ተሰራጭቷል።
ዶክተሩም ስለካንሰሩ አመጣጥ መንስኤ በዝርዝር
ሲያስረዳኝ ይሄ ሁሉ የማጨስሽ ውጤት ነው አለኝ ።
ሲጋራ ውስጥ ያሉት ኬሚካሎች ማህጸንሽን ቀስ በቀስ
በጊዜ ሂደት ጎድቶ ጨርሶታል ብሎ ነገረኝ።
የሚገርመው ሲጋራ ይሄ ሁሉ መዘዝ እንዳለው ሁሉ፣
አላውቅም። የነገረኝ አንድ ሰው እንኳ አልነበረም ።

ዛሬ ላይ በትክክል መራመድ እንኳን አቅቶኛል
እንደምታዪኝ በጣም ከመክሳቴ የተነሳ ቀጭን ሆኛለው።
አጥንቶቼም ወጥተው ይታያሉ።
ከዚህም በኋላ የድሮዋ እኔ መቼም አልሆንም።
💧ሁሉም ትቶኝ ሄዷል።
እነኛ የምሽት ቤቶቼ ፣
እነኛ መጠጦቼ ፣
እነኛ ሲጋራዎቼ ጉዳያቸው አይደለውም፣ የኔ እንዲህ መሆን አላስጨነቃቸውም ።
ጓደኞቼ አብረውኝ የተኙ ወንዶች ሁሉም ትተውኝ ሄደዋል።
#እናቴ ብቻ ከአጠገቤ ሆና ፣ አይኖቼ ላይ ሞትን የሚጠባበቁ
እንባዎቼን እየጠረገች አብራኝ አለች።

በስተመጨረሻም ይህን ጽሁፍ ለምታነቡልኝ ወጣት ሴቶች
ላስተላለፈው የፈለኩት መልእክት
ገና ወጣት ነኝ ምንም አልሆንም በማለት አትዘናጉ ከእኔ ተማሩ:- ከሚድያ ላይ የተወሰደ ለእህቶች ስለምጠቅም ሼር

02/02/2026

ታዳጊ ማነው እንዳንቴ ኢየሱስ
👏👏👏👏🙏🙏🙏

22/01/2026
ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።ሚሳሌ 19፥14
19/01/2026

ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።
ሚሳሌ 19፥14

17/01/2026

ሁሉም ለኢየሱስ

መዝ 122፥6 ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን።እንደቃሉ ለልማት ሠላም ያስፈልጋል ለዝሁም ልንተባበር ይገባል ።
06/12/2025

መዝ 122፥6 ለኢየሩሳሌም ሰላምን ለምኑ፤ አንተንም ለሚወድዱ ልማት ይሁን።
እንደቃሉ ለልማት ሠላም ያስፈልጋል ለዝሁም ልንተባበር ይገባል ።

15/10/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Paster Zerihun, Muse Ceneke Ankiso, Gelebu Gezhagn, Liyon Wengele, Eyob UTa, Fikadu Wancho, ሮቤል ሰላም, Nardos Haile, Eyob Beday, Geni Yebe, Josi Love Man, Abel Milikyas, Messi Yegeta Ligi, Yonas Amo, Addisu Sisay, Misganech Shakina, Mihiret Selomon Mamo, Bikatu Teshome Gemachew, Abeera Alikeme

02/09/2025

ይችላል ማን? እግዚአብሔር !! እኔን መርዳት
ይቻላል ማን? እኔ ከሠራሁ በእግዚአብሔር እርዳታ እበለጽጋለሁ!!

Address

Jinka South
Jinka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tagel Degu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share