Daniel Girma DG

Daniel Girma  DG ስንደርስበት አጣጣልነው
እንጂ
አሁን ያለንበት ሁኔታ የሆነ ጊዜ ላይ ስንመኘዉ ነበር 😁

 #ሼከን  Forever 💪💪💪
24/07/2025

#ሼከን Forever 💪💪💪

እንኳን ለ129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።የካቲት 22/2017 ዓ,ም    ጂንካየአድዋ ጦርነት ኢትዮጵያዊያን የአፍሪካ አዉራ ህዝቦች መሆናቸውን ያረጋገጡበት፣ በደም እና በህይ...
02/03/2025

እንኳን ለ129ኛዉ የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

የካቲት 22/2017 ዓ,ም
ጂንካ

የአድዋ ጦርነት ኢትዮጵያዊያን የአፍሪካ አዉራ ህዝቦች መሆናቸውን ያረጋገጡበት፣ በደም እና በህይወት ነፃነትን የተቀነጀንበት የማሸነፍና የድል ምዕራፍ ነው።

በመላው ኢትዮጵያዊያውያን የተመራዉ የአድዋ ጦር እያቅራራ፣ እየፎከረ እና እየሸለለ በመዝመት ለመላው የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ምልክት ሆነዋል።

አድዋ ኢትዮጵያዊያንን በአንድነት ያስተሳሰረ የአንድነት ገመድ ነው።

የአድዋ ጦርነት ለኢትዮጵያዊያን የህልውና የነበረ ስሆን ለቅኝ ገዥ ፋሽስት ደግሞ የቅኝ ገዥነት ስሜት ለማርካት ያስበ ነበር።

ሆኖም ግን ጀግናዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የጦርነት ጊዜ ወታደር እና የሰላም ጊዜ ገበሬ አሻፈረኝ በማለት ገፍቶ የመጣዉን የውጭ ጠላት ሀይል በመጣበት እግሩ አንበርክኮ እና ማርኮ ወደ መጣበት ሸኝተዋል።

እኛ ከተባበርን እና አንድነታችንን ካጠናከርን የሀገራችንን ስምና ክብር ከፍ በማድረግ ድህነታችንን ታሪክ ማድረጋችን አይቀርም።

በመጨረሻም የአድዋን የአይበገሬነት ወኔ በመላበስ የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች ወደ መልካም ዕድል በመቀየር ፀጋዎቻችንን በሙላት ለህዝብ የላቀ ተጠቃሚነት ለማዋል ሁላችንም የድርሻችንን በተነሳሽነት እንድንወጣ ጥሪዬን አቀርባለሁ።

ፈጣሪ ሀገራችንንና ሕዝቦቿን ይባርክ!

የፋይዳ መታወቂያ ካርድ አሳትሞ ለመያዝ ከፈለጉ ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ አለብዎት።ትክክለኛ ያልሆነ ፥ የግለሰቡን ማንነት የማያረጋግጥ ፥ የተጭበረበረ ወይም በሃሰት የተሠራ የፋይዳ መታወቂያ ካ...
27/02/2025

የፋይዳ መታወቂያ ካርድ አሳትሞ ለመያዝ ከፈለጉ ትክክለኛነቱን ማረጋገጥ አለብዎት።

ትክክለኛ ያልሆነ ፥ የግለሰቡን ማንነት የማያረጋግጥ ፥ የተጭበረበረ ወይም በሃሰት የተሠራ የፋይዳ መታወቂያ ካርድ ማተምም ሆነ ማሰራጨት በህግ ያስጠይቃል። በሌላ በኩል ግለሰቦች የራሳቸውን ማንነት የማይገልጽ ወይም ትክክለኛነቱ ያልተረጋገጠ መታወቂያ ካርድ ይዘው መገኘት እንዲሁም ለአገልግሎት ለመጠቀም መሞከር በህግ ተጠያቂ እንደሚያደርግ አውቃችሁ ህጋዊ የመታወቂያ መረጃ ብቻ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።

የያዙት የፋይዳ ካርድ ትክክለኛ መሆኑን በ "Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ላይ ያረጋግጡ። መተግበሪያውን
ከፕሌይ ስቶር
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.fayda.nidfaydaApp
እንዲሁም ከአፕ ስቶር
https://apps.apple.com/app/fayda-id/id6740314990

#ፋይዳለኢትዮጵያ #ፋይዳ

Address

Jinka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daniel Girma DG posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share