Tekulesh Times

Tekulesh Times I want the children of Ethiopia to sleep together and ensure our peace and speed up our development.

እኔ በምኖርበት ከተማ 100 ብር የ1 ሽሮ ዋጋ ነው። 100 ብር ለቁርስ ለምሳ እና ለእራት አብቃቅቶ ማስተዳደር የሚቻልበትን ጥበብ አስረዱኝ።
08/12/2024

እኔ በምኖርበት ከተማ 100 ብር የ1 ሽሮ ዋጋ ነው። 100 ብር ለቁርስ ለምሳ እና ለእራት አብቃቅቶ ማስተዳደር የሚቻልበትን ጥበብ አስረዱኝ።

በዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ላይ ማሻሻያ ተደርጓል።ከ22 ብር ወደ 100ብር አድጓል‼️
ለትምህርት ሚኒስቴር በተፃፈው ደብዳቤ
"የቀረበውን የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት ከወቅቱ የገበያ ዋጋና ከመንግሥት የመክፈል አቅም አኳያ በማየት የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን በቀን በአንድ ተማሪ የነፍስ ወከፍ ወጪ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ) ሆኖ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል።"ተብሏል።
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

05/12/2024

ሌናካፓቪር፤ የተባለ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድሃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። ጊሊድ በተባለ የአሜሪካ የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተሰራው ይህ ...

እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲል‼
04/12/2024

እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲል‼

በ''ነፃ ሀሳብ'' የሙግት ፕሮግራሙ የምናውቀው ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ከሰሞን በርካታ ነገሮችን የተነተነበት፣የሄሰበት እንዲሁም አያሌ መረጃዎችን ያጋለጠበትን መፅሐፍ ለንባብ አብቅ.....

03/12/2024

የወሲብ ንግድ በአደባባይ እንደስራ መታየት ጀምሯል‼️

ቤልጂየም በሰኔ ወር 2024 የወሲብ ንግድን እንደ ማንኛውም የስራ ዘርፍ በህጋዊ መንገድ መስራት እንዲቻል ፈቅዳለች፡፡

ሀገሪቱ ዜጎች ወደ ወሲብ ንግድ ለመግባት ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ መያዝን እንደ መስፈርት ያስቀመጠች ሲሆን ህጉ መጽደቁ በድብቅ ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችና ተቋማትን ማስደሰቱ ተገልጿል።

በዚህ ህግ በወሲብ ንግድ የተሰማሩ ሰዎች አገልግሎቱን ለደንበኞቻቸው ለመስጠት ከተቋቋሙ ድርጅቶች እና ፈላጊዎች ጋር መዋዋል እንዲችሉ ተፈቅዶላቸዋል፡፡

ብራሰልስ አሁን ደግሞ በዚህ ስራ የተሰማሩ ዜጎች እንደ ማንኛውም ሰራተኛ የጡረታ፣ የጤና ደህንነት ክፍያ፣ ዓመታዊ እረፍት፣ የህመም እና የወሊድ ፈቃድ ማግኘት እንዲችሉ ፈቅዳለች፡፡
=====================
⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

02/12/2024

#ሌባና ሙሰኛ ስልጣን ይዳብርለታል!!

የኬንያ የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዳይሮክተሬት ሆነው ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ፕሮፌሰር ፒኤልኦ ሉሙምባ ስለሙስና አንስተው ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል:_

👉 በጃፓን ሙስና የፈፀመ ሰው ራሱን ያጠፋል
👉 በቻይና ደግሞ ሙስና የፈፀመን በስቅላት ይገሉታል
👉 በአውሮፓም ሙሰኛ ሰው በሰራው ወንጀል ልክ
ተፈርዶበት ዘብጥያ ይወርዳል
👉 በአፍሪካ ደግሞ በሙስና የተወነጀለው ግለሰብ ራሱን ለቀጣይ የምርጫ ውድድር ያቀርባል ይላሉ.........
__________________________

24/06/2023

ግራ የሚገባ ነገር እኮ ነው። የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ሀገር እያመሰ፡ ከተማ እያተራመሰ፡ እየዘረፈና እየገደለ የጋራ ግብረሃይል የሚባለው ቡድን ትንፋሹም አይሰማም። 500ኪሎሜትር በርቀት በሰፈሩ በሰላም የተቀመጠውን ፋኖ ካላጠፋሁ ብሎ ሰራዊት ያዘመታል። እንዴት ያለ ጥልቅ አደጋ ውስጥ ነን ጎበዝ? ድንዛዜው እጅግ ያስፈራል። ምን ዓይነት አዚም፡ መተት በሉት የጥንቆላ ትብታብ በተለይ መሀል ሀገርን እንዲህ ያደነዘዘው ምንድን ነው?
መንግስት ሁለት ጃኬት አለው። አንዱ የቤተመንግስቱ ጃኬት ነው። ሁለተኛውን ያጠልቅና ''ሸኔ'' በሚል የብዕር ስም ሀገር ያተራምሳል። አዲስ አበባ አፍንጫ ስር የማፊያ ተግባር ያከናውናል። ኮሽ አለ ብሎ የመግለጫ ጋጋታ፡ የማስፈራርያ ክምር የሚቆልለው የጋራ ግብረሃይል የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ግስጋሴን 'የእኛው ልጆች ናቸው' በሚል ሂሳብ ጉዳዬም አላላቸውም። እነዚህኞቹ ባለአንደኛው ጃኬቶች ህገመንግስት የሚንዱ አይደሉም። ህገመንግስታዊ ስርዓቱን የሚገለብጡም አይደሉም። የቤት ልጅ ናቸው። የስለት ልጅ። እንዳሻቸው ይፈንጩ። ይዝረፉ። ህዝብ ያስለቅሱ። የሚገድሉትን ህዝብ 'ህጋዊ ሟቾች'' የሚል ስም ለጥፎላቸው መግለጫ የሚሰጥ ሌላኛውን ጃኬት ያጠለቀ የመንግስት ባለስልጣን ይመጣል።
ኢትዮጵያ እንዲህ ናት። በወንበዴ፡ ወረበላ፡ ዘረኛ፡ዘራፊ፡ ቀጣፊ፡ መንደርተኛ፡ አቅመ ቢስ፡ ደካማ፡ ልፍስፍስ፡ ጠባብ ቡድን እጅ ላይ ወደቃለች። ሸኔ እየገደለ እየዘረፈ ይሸለማል። ፋኖ ሀገር እያዳነ ይታደናል። ፋኖ የእንጀራ ልጅ ነውና። ዓለም ቲያትር ናት ያለው ማን ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ አሰቃቂና ዘግናኝ ትራጄዲ ሆናለች።
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን

02/06/2023

ውሸት ቢመዘገብ ፥ እንደአለም ባንኩ እዳ
ስንት ይገመት ነበር ፥ የአብይ ቀደዳ ?😜

👇👇👇

''መግደል መሸነፍ ነው!''
ሳናጣራ አናስርም!'' ''ነዳጁ ጎረፈ!''
''በቃ አንለምንም!''
''ዱቄት አርገነዋል''
ጁንታው ተቀበረ''
''ኢትዮጵያ ከፍ አለች
''አለም መሠከረ''
እያልኩ ብመዘግብ ፣ የአምስት አመት ውሸት
ኢትዮጵያ አትበቃውም ፥ ሆና እንኳ ወረቀት!

አንዲት የተገኘች ፣ ከዋሾው ስልቻ
''አሸባሪ እኛ ነን!'' ያ'ላት እውነት ብቻ!

> አለ ወሎዬ!😁

ANTONY J. BLINKEN, SECRETARY OF STATEMARCH 20, 2023Ethiopia is now emerging from two years of a brutal conflict in the n...
22/03/2023

ANTONY J. BLINKEN, SECRETARY OF STATE
MARCH 20, 2023

Ethiopia is now emerging from two years of a brutal conflict in the north, during which all parties committed atrocities. With the November 2, 2022 cessation of hostilities agreement (COHA) in place, the fighting has stopped, human rights abuses in northern Ethiopia are significantly down, Eritrean forces are leaving, and the Ethiopian government is taking the first step towards transitional justice. However, the suffering that was wrought upon
civilians in northern Ethiopia must be acknowledged.
After careful review of the law and the facts, I have determined that members of the Ethiopian National Defense Forces (ENDF), Eritrean Defense Forces (EDF), Tigray People's Liberation Front (TPLF) forces, and Amhara forces committed war crimes during the conflict in northern Ethiopia.

Members of the ENDF, EDF, and Amhara forces also committed crimes against humanity, including murder, r**e and other forms of sexual violence, and persecution.
Members of the Amhara forces also committed the crime against humanity of deportation or forcible transfer and committed ethnic cleansing in western Tigray.
Formally recognizing the atrocities committed by all parties is an essential step to achieving a sustainable peace. Those most responsible for atrocities, including those in positions of command, must be held accountable.
We welcome the commitment that the parties to the Cessation of Hostilities Agreement have made to acknowledge the atrocities committed and their devastating consequences.
We urge all parties to follow through on their commitments to one another and implement
a credible, inclusive, and comprehensive transitional justice process. We additionally call on the Government of Eritrea to ensure comprehensive justice and accountability for those responsible for abuses in Ethiopia.
These steps - acknowledgement, accountability, and reconciliation - are key to breaking the cycle of ethnic and political violence that has gripped Ethiopia and prevented it from reaching its unlimited potential for too long.
The United States will partner with Ethiopia as it implements a credible transitional justice process for the benefit of all victims and affected communities. We will stand with Ethiopia as it honestly faces the abuses in its past, provides accountability for the harms committed against its citizens, and moves toward a future of lasting peace.

በአሜሪካን ውጭ ጉዳይ መ/ቤት ሃላፊ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በነበረው ጦርነት የሰጡት መግለጫ:-

በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት አመታት ከዘለቀው አስከፊ ግጭት ሁሉም ወገኖች ግፍና በደል ፈጽመዋል።
እ.ኤ.አ. በኖቬምበር 2 ቀን 2022 የጦርነት ስምምነት (COHA) በቆመበት ወቅት ጦርነቱ ቆሟል፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረጉ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች በከፍተኛ ደረጃ እየቀነሱ ነው፣ የኤርትራ ኃይሎች እየወጡ ነው፣ እና የኢትዮጵያ መንግስት ለሽግግር ፍትህ የመጀመሪያውን እርምጃ እየወሰደ ነው።
ነገር ግን በሰሜን ኢትዮጵያ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሰው መከራ መታወቅ አለበት።

ህጉንና እውነታውን በጥንቃቄ ከመረመርኩ በኋላ በግጭቱ ወቅት የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት፣ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እና የአማራ ሃይል አባላት የጦር ወንጀል መፈጸማቸውን ወስኛለሁ።
በሰሜን ኢትዮጵያ።

የኢትዮጵያ መከካላከያ ሠራዊት ፣ የኤርትራ ሠራዊት እና የአማራ ሃይሎች አባላት ግድያ፣ አስገድዶ መድፈር እና ሌሎች ጾታዊ ጥቃቶችን እና ስደትን ጨምሮ በሰው ልጆች ላይ ወንጀሎችን ፈጽመዋል።

የአማራ ሃይል አባላትም በምዕራብ ትግራይ የመፈናቀል ወይም የማስገደድ ወንጀል እና የዘር ማጽዳት ወንጀል ፈጽመዋል።
ሁሉም ወገኖች ለፈጸሙት ግፍ በይፋ እውቅና መስጠት ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ወሳኝ እርምጃ ነው።

በአዛዥነት ቦታ ላይ የሚገኙትን ጨምሮ ለጭካኔ ተግባር ተጠያቂ የሆኑት በህግ መጠየቅ አለባቸው።
የጦርነት ማቆም ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች ለተፈጸመው ግፍ እና አስከፊ መዘዞች እውቅና ለመስጠት የገቡትን ቁርጠኝነት በደስታ እንቀበላለን።
ሁሉም ወገኖች እርስ በርስ የገቡትን ቃል በመከተል ተዓማኒ፣ ሁሉን አቀፍ እና ሁሉን አቀፍ የሽግግር የፍትህ ሂደት እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
በተጨማሪም የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ለሚፈጸሙ በደሎች ሁሉን አቀፍ ፍትህ እና ተጠያቂነት እንዲያረጋግጥ እንጠይቃለን።

እነዚህ እርምጃዎች - እውቅና፣ ተጠያቂነት እና እርቅ - ኢትዮጵያን ለረጅም ጊዜ ያላትን አቅም እንዳታገኝ ያደረጋትን የዘር እና የፖለቲካ ጥቃት አዙሪት ለመስበር ቁልፍ ናቸው።

ለሁሉም ተጎጂዎች እና ተጎጂ ማህበረሰቦች ጥቅም ላይ የሚውል ተዓማኒ የሆነ የሽግግር የፍትህ ሂደትን ስትተገብር ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር አጋር ትሆናለች።
ኢትዮጵያ ባለፉት ጊዜያት የሚደርስባትን በደል በቅንነት በመጋፈጥ በዜጎቿ ላይ ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂ ስትሆን እና ወደ ዘላቂ ሰላም ወደፊት ስትጓዝ ከጎናችሁ እንቆማለን።

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በኬናያ ናይሮቢ እየተካሄድ ባለው ሕዝባዊ አመጽ፤ ሕዝቡ ፖሊስን ሲያሯሩጥ የሚያሳይ ነው!አላማ ሲኖርህ፤ ስትደማመጥ፤ አንድ ስትሆን ያኔ ማንም አያስቆምህም።ብዙ መወድ...
22/03/2023

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በኬናያ ናይሮቢ እየተካሄድ ባለው ሕዝባዊ አመጽ፤ ሕዝቡ ፖሊስን ሲያሯሩጥ የሚያሳይ ነው!
አላማ ሲኖርህ፤ ስትደማመጥ፤ አንድ ስትሆን ያኔ ማንም አያስቆምህም።

ብዙ መወድስ የሚነግርላት ኢትዮጵያስ!?

Address

K'obo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tekulesh Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category