
19/03/2024
Namoonni Ummata keenya Walloo gargaaru barbaaddan lakkoofsa herreega Baankii armaan gadi irratti gargaara. Nama sadiin wolitti baname.
Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa (Cooperative Bank Of Oromia) 1000093278376
A/fattaa Hajjii Mohammed
A/laxiif Xahaa Mohammed
Musxafaa Baahiru Mohammed
Lakkoofsa bilbila,
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76
በወሎ ኦሮሞዎች ላይ በጃውሳ በደረው የሽብር ጥቃት ብዙ ወገኖች ሀብት ንብረታች መኖሪያ ቤታቸውም የወደመ ሲሆን ንፁሃን ደግሞ በግፍ የተገደሉና በርካቶችም ደግሞ ቆስለው ለአካል ጉዳት ተጋላጭ ሁነው ህክምና ሳያገኙ በየአካባቢያቸው ሲገኙ በጣም ጥቂቶቹ ከፍተኛ ገንዘብ ከፍለውና ተጓጉዘው በአዳማ ሆስፒታል ላይ በህክምና ላይ ይገኛሉ።
ለወገን ደራሽ ወገን ነውና የደረሰው የሰብአዊ ጉዳትና ቁሳዊ ውድመት ከፍተኛ ቢሆንም ለእነዚህ ወገኖቻችን አስቸኳይ የምግብ አልባሳት የጊዜያዊ መጠለያ ቁሳቁስ እርዳታ ድጋፍ ለማሰባሰብ በሚከተሉት ወንድሞቻችን ስም በተከፈተው በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በሃገር ውስጥና በውጭ ለምንገኝ ወገኖች አቅማችን የፈቀደው ድጋፍ እንድናደርግ በወሎ ኦሮሞ ህዝብ አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቅርቦልናል🙏
Cooperative Bank of Oromia የሂሳብ ቁጥር
1000093278376
A/ Feta haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed
ስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76