sidu

sidu stop stoping your selfe

06/06/2025

1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አከባበር
በውቢቱ እንኳን አደረሳችሁ🥰 🎉
ኢድ ሙባረክ🌙 🌙 🕋

 #ከባዱን ነገር አድርገናል ወዳጆቼ ።ትንሽ ነው የቀረን ።  እንደምንም ተባብረን እንሙላትና ወንድማችንን እናሳክም ። ጥሩ ተንደርድረናል ። ማረፊያችን ላይም እየደረስን ነው ።  አይዞን እን...
24/05/2025

#ከባዱን ነገር አድርገናል ወዳጆቼ ።

ትንሽ ነው የቀረን ። እንደምንም ተባብረን እንሙላትና ወንድማችንን እናሳክም ። ጥሩ ተንደርድረናል ። ማረፊያችን ላይም እየደረስን ነው ። አይዞን እንችላለን ። #ጎርፉ ዛሬም ቀጥሏል ። በርቱልን ❤❤

#ጦይቤ ሁላችንንም ይፈልጋልና ይሳተፉ ወዳጆቼ

ወንድማችንን ለማትረፍ የሁላችንም ትብብር እና እገዛ በእጅጉ አስፈላጊ ነው ። 50 ሎሚ ለጦይቤ ሸክም ፣ ለኛ ግን ጌጥ ነው ። በርቱ ወዳጆቼ እናመሰግናለን ።

1000567959787
ጦይብ አደም አበበፈ

Address

Ethiopia Kemisse Road
Kemise

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when sidu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to sidu:

Share