Sali furniture

Sali furniture Salimarket

Celebrating my 1st year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉
10/03/2025

Celebrating my 1st year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

አፋልጉን ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን መሀመድ አብዱ ይባላል ትንሽ የአይምሮ ህመም ያለበት ሲሆን ከአራት ቀን በፊት ከወሎ ከሚሴ ለባህላዊ ህክምና ሱሉልታ አምጥተነው ህክምና ሲከታተል...
04/09/2024

አፋልጉን

ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን መሀመድ አብዱ ይባላል ትንሽ የአይምሮ ህመም ያለበት ሲሆን ከአራት ቀን በፊት ከወሎ ከሚሴ ለባህላዊ ህክምና ሱሉልታ አምጥተነው ህክምና ሲከታተልበት ከነበረበት ቤት ጠፍቶብናል።

ወንድማችን ሲጠፋ ከላይ ጥቁር ጃኬትና ኮፍያ ለብሶ የነበረ ሲሆን ፀጉሩንም ተላጭቷል። ወንድማችንን ያያችሁ ወይም ያገኛችሁ ወንድም እህቶች ከታች በተቀመጠው አድራሻ እንድታሳውቁን በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን ።

0927390073
0921043919
0925223030

ሼር በማድረግ ተባበሩን

15/07/2024

Salimarket 0934089338

Address

Kemise

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sali furniture posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share