ስርኩኒ ቲዩብ-Sirkuni Tube

ስርኩኒ ቲዩብ-Sirkuni Tube We are not alone!

👉[ኦ ጠቢባነ ልብ አገው ተመየጡ ኀበ ዘቀደሚ መንበረ ክብርክሙ]

05/10/2025

የአዊ ዞን አመራር ከላይ እስከ ታች ያለው መዋቅር ማን ለህዝብ እንደሚሰራ እና እንደማይሰራ በማስረጃ ተደግፎ ይሰነድ!

 😂😂😂Cc to Endalew et al.
04/10/2025

😂😂😂
Cc to
Endalew et al.

28/09/2025

1. ምንም አይነት ጦርነት ቢነሳ የሚወድምብህ ንብረት የምታጣው መሬት ወይም ቤት ስለሌለ በጦርነት አትሳተፍ። የቻልከውን ያህል ሸሽተህ ጦርነት የሌለበት አካባቢ ኑር። ኢትዮጵያም ኖርክ ቻድ ድኃ እስከሆንክ ድረስ መብትም ሀገር የለህምና ራስህ ላይ አተኩር። ንብረትና ሀገር ያላቸው እንዲዋጉ ተውላቸው።

2. በፍፁም ጆሮህንና ሃሳብህን በየትኛውም ወገን ለተሰለፈ ፖለቲከኛ አትስጥ። በአንተ ላይ ተንጠልጥሎ ከርሱን መሙላትና ነገ ስልጣን ሲይዝ ሊግጥህ ለሚፈልግ የዚህ ሀገር እከካም ፖለቲከኛ አይደለም ደምህን አይነምድርህንም ልትሰጠው አይገባም።

3. ለኃይማኖት ተቋማት መገንቢያ፤ ለኃይማኖት መምህራን ድጋፍ በሚል ሰበብ ካለኝ ላይ ብሰጥ ይባረክልኛል እያልክ ለፍተህ ያገኘኸውን ትንሽ ገንዘብ በፍፁም አትስጣቸው። ፈለጣቸው ካስጨነቀህ የምታመልከው አምላክ ይስጥህ እንጂ እኔ ከየት አመጣለሁ በላቸው። የትኛው ገንዘብህ እንዲባረክ ነው የምትሰጠው?

4. ተቃውመህ የምትቀይረው መንግስት ደግፈህ የምታነግሰው ፖለቲከኛ የለምና ከድጋፍም ሆነ ከተቃውሞ ፖለቲካ በቻልከው አቅም ራቅ። ፖለቲካዊ ወሬዎች ሲነሱብህ መልስህ ምን አገባኝ ብቻ መሆን አለበት። ወዳጄ ፖለቲካ ለፖለቲከኛው መተዳደሪያ ነው። እስኪ አእምሯቹህ ውስጥ ያለውን ፖለቲከኛ አስቡት፤ ፖለቲካ በቃኝ ቢል ሌላ መተዳደሪያ ሙያ አለው?

5. ገንዘብ ባይኖረኝም ጤና አለኝ ጲሪሪም ጳራራም እያልክ ድህነትህን አትኩራበት። ድህነትህን ጥረህ ግረህ ያገኘኸው የልፋትህ ውጤት አስመስለህ አትመፃደቅበት። ድኃ እስከሆንክ ድረስ የምታጣው ነገር የለምና ውሳኔዎችን ለመወሰን አትፍራ፤ ከዚህ በላይ ኪሳራ አይደርስብህም፤ ለመለወጥ ጣር፤ አጋጣሚዎችን ሁሉ ተጠቀም።

Yihune Ephrem Kassahun ✍️

28/09/2025

ሰላም ለሁሉም!

28/09/2025

???

02/09/2025

ፆሌንግጙ ታሪክ አሌድስትኾ!

ይህ የማን ፕሮጀክት ኖ???? አማራን የማልማት ኖ ወይስ የማፍረስ?
21/08/2025

ይህ የማን ፕሮጀክት ኖ???? አማራን የማልማት ኖ ወይስ የማፍረስ?

አዊ ዞን እንዳይገባ ቪዛ ተከልክለው ይሆን እንዴ ይህ ሰውዬ 🤣🤣🤣
15/08/2025

አዊ ዞን እንዳይገባ ቪዛ ተከልክለው ይሆን እንዴ ይህ ሰውዬ 🤣🤣🤣

የአገው ምሁራን ማህበር 6ተኛ አመታዊ መደበኛ ጉባኤ ''ወቅታዊ የአገው ህዝብ ተግዳሮት እና የምሁራን ሚና'' በሚል መሪ ቃል  ዛሬ ሐምሌ 27 2017 ዓም አበባ በማድረግ ላይ ይገኛል።
03/08/2025

የአገው ምሁራን ማህበር 6ተኛ አመታዊ መደበኛ ጉባኤ ''ወቅታዊ የአገው ህዝብ ተግዳሮት እና የምሁራን ሚና'' በሚል መሪ ቃል ዛሬ ሐምሌ 27 2017 ዓም አበባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

01/08/2025
27/07/2025

ባኩኔ እንኮኽፃላይ! 👂👂👂

26/05/2025

ቲኖይን👋👋👋

Address

Lalibela

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስርኩኒ ቲዩብ-Sirkuni Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ስርኩኒ ቲዩብ-Sirkuni Tube:

Share