Eyoha Tv

Eyoha Tv Subscribe Here ✅✅ https://www.youtube.com/ ✅✅

05/06/2024

⭐️𝗤𝗩𝗖 Recommends: Omg! 🔥 Eliminate Foot Pain in Just 3 Weeks! I 😍 this! 2024's Most Comfortable Orthopedic Sandals! Unbelievably comfortable.
✅ Perfect for women with bunions
✅ Posture correction support
✅ Hammer toe relief
✅ Innovative insole technology for pain relief.
Shop Now🛒: https://getyourdeal-us.com/sandals

05/06/2024

🔥🆀🆅🅲 reviews OMG! !🤩Does walking cause discomfort and pain? 😍 These Most Comfortable Orthopedic Walking Shoes of 2024 are perfect for your feet!
✅Best for women with bunions
✅Help correct posture
✅Helps hammer toe
✅Innovative insole pain relief technology
✅Farewell to swollen feet, Arch support
🛒 Shop now 👉 https://getyourdeal-us.com/shoes-1

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ "ጠቅላይ ኃይሎች" በቀጠናችን ሌላ ዙር ጦርነት ለመቀስቀስ እያሴሩ ነው ሲሉ በኤርትራ ነጻነት በዓል ላይ ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል። "ጠቅላይ ኃይሎች...
25/05/2024

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ "ጠቅላይ ኃይሎች" በቀጠናችን ሌላ ዙር ጦርነት ለመቀስቀስ እያሴሩ ነው ሲሉ በኤርትራ ነጻነት በዓል ላይ ለሕዝባቸው ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል። "ጠቅላይ ኃይሎች" ሌላ ዙር ጦርነት የመቀስቀስ ፍላጎታቸው የአደባባይ ሚስጢር ኾኗል ያሉት ኢሳያስ፣ ኹሉም ዝርዝር ኹኔታ ወደፊት በአመቺ ጊዜ እንደሚገለጽና የኤርትራን ሕዝብ የሚያሳስበው ጉዳይ እንደሌለ ተናግረዋል። የኤርትራ ጦር ለማናቸውም ጠባጫሪነት ዝግጁነቱ እንደተጠበቀ መኾኑንና ኤርትራ ሉዓላዊነቷን ከመጠበቅ ባሻገር ከጎረቤቶቿና በቀጠናው ከሚገኙ ወዳጆቿ ጋር ትብብሯን እንደምታጠናክር ኢሳያስ ገልጸዋል። [ዋዜማ]

23/05/2024

ሰበር የድል ዜና

ግንቦት 15/2016 ዓ.ም የአይብ ወራሪ ቡድን ልጫ ላይ አከርካሪውን ተመቷል። ኦሮሙማ መራሹ መከላከያ እና የብአዴን ስርዓት አስጠባቂ አድማ ብተና ከእስቴ ወደ አርብ ገብያ እንዲሁም ከአርብ ገብያ ወደ እስቴ አመራር ሲቀባበሉ ልጫ (ጉማራ ወንዝ ድልድል) ነበልባሎቾ የአማራ ፋኖ በጎንደር የጉና ክፍለጦር የእስቴዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ 2 ባደረገችው ኦፕሬሽን 1 አይዙዝ፣ አንድ ባስ 1 ፓትሮል የጠላት ጦር የተመታ ሲሆን መኪኖቹም ተማረከዋል።

በዚህ ውጊያ 78ኛ ክጦር 80-90 ተደምስሷል። 1 መኪና የክላሼና ብሬን ተተኳሽ፣ 6 ክላሽ እንዲሁም ቦንብ ጨምሮ ተማርኳል። የመከላከያ አዳዲስ አልባሳት እና ሻንጣዎችንም መኪና ውስጥ ጥሎ ፈርጥጧል። ከእስቴ የመጣው ቀሪው ገላውዲዎስ ላይ ፋኖ በጥምር ውጊያ እያስነሰሩት ይገኛሉ።

በዚሁ ቀን ከገላውዲዎስ-አርብ ገብያ ላይ የጀነራል ነጋ ክፍለጦር የጣና ገላውዲዎስ ብርጌድ፣ አሳምነው ብርጌድ፣ በጌምድር ብርጌድ ከአብይ ወራሪ ቡድን ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው። ከአረብ ገብያ በእስከ ምዕራብ ልዩ ስሙ "መስቀል ማንደጃ" ላይ የጣና ገላውዲዎስ ብርጌድ ከፍተኛ ውጊያ እያደረጉ ይገኛል።

በዚህ ውጊያ የማንቾሎት ጦር ከላይ ከተዘረዘሩት ጦር ጋር በመሆን ከፍተኛ የሆነ ትግል እያደረገ ይገኛል። እንዲሁም የጉና ክፍለጦር እና የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ነው።

በአጠቃላይ በዚህ ውጊያ የአማራ ፋኖ በጎንደር እዝ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ በጎጃም በጥምር አርብ ገብያ የሚገኘውን የአብይ ዘራፊ ቡድን እየለበለቡት ይገኛል። ጦርነቱም እንደቀጠለ ነው። ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን ነገ የማደርስ ይሆናል።

ከብአዴን ባለስልጣን ጋር በትላንትናው እለት የአማራ ፋኖ በጎጃም ገቢ ያደረጋት ቪ-8 መኪና ናት።
23/05/2024

ከብአዴን ባለስልጣን ጋር በትላንትናው እለት የአማራ ፋኖ በጎጃም ገቢ ያደረጋት ቪ-8 መኪና ናት።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስተላለፈውን ጥብቅ ትዕዛዝ ተላልፈው በተገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ****የአማራ ፋኖ በጎጃም በትላንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 14/2016 ዓ.ም...
23/05/2024

የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስተላለፈውን ጥብቅ ትዕዛዝ ተላልፈው በተገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ
****
የአማራ ፋኖ በጎጃም በትላንትናው ዕለት ማለትም ግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከዛሬ ግንቦት 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይቻል ያስተላለፈውን ጥብቅ ትዕዛዝ ተከትሎ ትዕዛዙን ተላልፈው ተግባራዊ ባላደረጉ ተሽከርካሪዎች ላይ በዛሬው ዕለት እርምጃ መውሰዱን ለመረጃ ቲቪ በላከው መልዕክት ገልጿል።

ትዕዛዙን ተላልፈው እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ አራት(4) ተሳቢ ተሽከርካሪዎች በማንኩሳ እና በቡሬ መካከል ዛባ ተብላ በምትጠራ ቦታ ላይ በአማራ ፋኖ በጎጃም የራስ ቢተወደድ መንገሻ አቲከም (5ኛ ክ/ጦር )ደጃች አስቦ ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ፣የአሳምነው ፅጌ ሻለቃ እርምጃ እንደተወሰደባቸውም ነው የተገለጸው።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ጨምሮ እንደገለጸው በትላንትናው ዕለት ያስተላለፈውን ትዕዛዝ ከተወሰኑት ውጪ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተግባራዊ በማድረግ ምንም አይነት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ባለማድረግ ትዕዛዙን ተቀብለው ተግባራዊ ያደረጉ በርካቶች መሆናቸውንም አያይዞ ገልጿል።

በተጨማሪም በቀጣይ የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስተላለፈውን ጥሪ ተላልፈው በሚገኙ ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ይቀጥላል ሲል አስታውቋል።

በዋርካው ምሬ የሚመራው አማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ፣ እስክንድር ነጋ ክፍለ ጦር እና በአርበኛ መከታው የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ፣ አፄ ዳዊት ክፋለ ጦር ከትናንት በስትያ የጋራ ኦፕሬሽን...
23/05/2024

በዋርካው ምሬ የሚመራው አማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ፣ እስክንድር ነጋ ክፍለ ጦር እና በአርበኛ መከታው የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ፣ አፄ ዳዊት ክፋለ ጦር ከትናንት በስትያ የጋራ ኦፕሬሽን በደራ ወረዳ ሰርተዋል። የጋራ ኦፕሬሽኑ በርከት ያሉ የብርሃኑ ጁላን ጀበና ሰባሪ ኮማንዶ ከእነ ፓትሮሉ የሰባበረና ብዙ የጠላት መሳሪያ የተገኘበት ድል ነበር!

22/05/2024

ቅምሻ

ደሴ=ደሴ

ግንቦት 13/2016 ዓ.ም ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ በጦሳ ተራራ በኩል ደሴ ከተማ በጊዜያዊ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ጥቃት መፈጸሙን የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።

ከሌሊቱ 6:00 እስከ ሌሊቱ 10:00 ቆይቷል በተባለው ጥቃት በመንግሥት ወታደሮች ላይ የደረሰው ጉዳት አልታወቀም። ሆኖም ተከታታይ አምቡላንስ ድምፅ መስማታቸውን ምንጮቹ ገልፀዋል።

ላለፉት 11 ወራት በዐማራ ክልል በዘለቀው ጦርነት ውጊያ ያልተደረገበት ብቸኛ አካባቢ ደሴ ከተማ ነበር የሚሉት አስተያየት ሰጭዎች በሁለት ሳምንት ይጠናቀቃል ተብሎ በመንግሥት ዕቅድ የወጣለት ዘመቻ በተሳሳተ ግምገማ ላይ የተነደፈ መሆኑን ያሳያል ብለዋል።

ፋኖን ወደ በረሃ ዋሻ ጥሻ ተበትኗል ብሎ ብልጽግና ተደጋጋሚ ፕሮፖጋንዳ በሰራበት ዕለት የፋኖ ኃይሎች የቅዲስ ላሊበላ አየር ማረፊያ በማጥቃት ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሰዋል። በተለይ ባለፉት ሦስት ቀናት በደቡብ ጎንደር በ11 ወረዳዎች በማዕከላዊ ጎንደር በስምንት ወረዳዎች በምዕራብ ጎንደር በአራት ወረዳዎች ከባድ ውጊያዎች ሲያደርጉ እንደ ቋራ የመሣሠሉትን አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ይዘዋል።

ከክልሉ መቀመጫ ባሕር ዳር በቅርብ ርቀት በሚገኙት እንደ መራዊ ቢኮሎ ዓባይ አካባቢዎች ለቀናት የዘለቀ ውጊያ እየተደረገ ነው።

Address

Lalibela

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eyoha Tv posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share