Mohammed Humed Arba መሀመድ ሁመድ አርባ

Mohammed Humed Arba መሀመድ ሁመድ አርባ Someone to growth
(3)

16/10/2025
 #ለመረጃ፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ በጉለሌ እና ቦሌ ክ/ከተ...
15/10/2025

#ለመረጃ፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤ በኮልፌ ቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ በጉለሌ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

#ለማስታወስ፡ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ለአንድ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300 በlandleasedocument.aalb.gov.et:(https://www.lndleasedocument.aalb.gov.et) በመግባት በኦን ላይን በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡

ሰነዱን ለምትፈልጉ https://t.me/WaseAlpha ላይ ተያይዟል ። #

 #
10/10/2025

#

13/08/2025

Entrepreneur

Address

Logiya
Logya
251

Telephone

+251912689114

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed Humed Arba መሀመድ ሁመድ አርባ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mohammed Humed Arba መሀመድ ሁመድ አርባ:

Share