Mamé afar

05/04/2026
12/03/2026

የኢራን አሜሪካ-እስራኤል ጦርነት ተከትሎ በመላ አለም ነባራዊ ሁኔታን የሚገልፅ በጣም ብዙ ሜም እየተሰራ ይገኛል! 😂👈

ከክርስትያን ወገኖች ሁሌ የሚገርመኝና የማይገባኝ አንድ ጥያቅ የሆነብኝ ጉዳይ አለ?!🤔በተለይ የሀገሬ ክርስትያኖች ጥያቄው በቅንነት ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል!!!''ለእየሱስና ለማርያም ክብርና...
12/03/2026

ከክርስትያን ወገኖች ሁሌ የሚገርመኝና የማይገባኝ አንድ ጥያቅ የሆነብኝ ጉዳይ አለ?!🤔

በተለይ የሀገሬ ክርስትያኖች ጥያቄው በቅንነት ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል!!!

''ለእየሱስና ለማርያም ክብርና ፍቅር ካለው ሙስሊሞች ይልቅ እየሱስን ከመስቀል ጀምሮ እናቱን ማርያምን ያለ ክብሯ ስሟን የሚያጠፉና ብሎም ለመላ ክርስትያኖች ጥላቻና ንቀት ያላቸው አይሁዶችን የምትወዱትና የምታከብሩት* ለምንድነው???🤔

ለናንተ ምንም ቦታና ክብር የማይሰጡትን አይሁዶችን በዚህ ልክ እንደ ቅዱሳን የምትመለከቱትና እነሱ ለናንተ የሚሰጡት ምላሽ ጋር የማይመጣጠን ኢ-አመክንዮያዊ አካሄዳቸው በጣም ግራ ሰለገባኝ እስቲ ከስሜት በፀዳ ምክኒያት አስረዱኝ?!

ይሄ ባህሪያችሁ በብዙ መንገድ ለመረዳት ሞክሬ ግኝ መቼም ቢሆን የማይገባኝ ተአምር እየሆነብኝ ሰለሆነ ብታስረዱኝ!?!🤔👈

ስቀጥል ለመረጃ ይሁናችሁ ዘንድ ኢራን በተለይ የኦርቶዶክስ ክርስትያኖች ከየተኛውም አለም በላይ በነፃነት ተከብረው የሚኖሩባት ብቸኛው የመካከለኛው ምስራቅ ሀገር መሆኗን እንዲታውቁ እሻለሁ👍😍👈

ሰበር ዜናአሜሪካ ከጦርነቱ የመጀመሪያ ቀን ላይ ከ140 በላይ ወታደሮቿ በኢራን ድሮንና ሚሳኤል መቁሰላቸው አምናለች።በእስካሁኑ ድረስ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከአሜሪካ በኩል ስንት ወታደር እ...
12/03/2026

ሰበር ዜና
አሜሪካ ከጦርነቱ የመጀመሪያ ቀን ላይ ከ140 በላይ ወታደሮቿ በኢራን ድሮንና ሚሳኤል መቁሰላቸው አምናለች።

በእስካሁኑ ድረስ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ከአሜሪካ በኩል ስንት ወታደር እንደ ቆሰለና እንደሞተ በይፋ ባይገለፅም ብዙ የአሜሪካ ወታደሮች ሳይገደሉ እንዳልቀረ በርካቶች ያላቸውን ግምት እየገለፁ ይገኛሉ!

እንደምታወቀው አሜሪካ በእስራኤል ተገፋፍታ ከኢራን ጋር ያለ ምክኒያት የገባችበት በዚህ ጦርነት ለመውጣት ብዙ የድርድርና የዛቻ ሀሳብ ብታቀርብም ኢራን አልሰማሽም አሁን ረፍዷል በማለቷ አሜሪካ ከጦርነቱ የምታመልጥበት መውጫ በር አጥታ ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ይገኛል።

ጦርነቱን ተከትሎ አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ የነበራት ብዙ ወታደራዊ ቤዞች ከኢራን በተፈፀመበት ጥቃት ክፉኛ ከመውደሙ በላይ አሜሪካ በአለማቀፍ ደረጃ የነበራት ክብርና ተፅዕኖም እያጣች ትገኛለች።

በመጨረሻም አሜሪካ በቀጠናው ያላት ወታደራዊ ስርአቷ በማዳከሙና በርካታ ወታደሮቿ በመገደሉ ሰበብ ቀሪውን ወታደሮቾን ከመካከለኛው ምስራቅ በአስቸኳይ እያስወጣች ትገኛለች! ተብሏል።

በዚህ ጦርነት ከቀን ቀን ጠንካራ ምት እያሳረፈች የምትገኘው ኢራን በባኩሏ ለድርድርና በሰላም ለመነጋገር ግዜው መርፈዱን በመግለፅ አሁን ግዜው ኢራን ለጅግኖቿና ለብሔራዊ ጥቅምቿ የምትበቀልበት ግዜ መሆኑን ለጠላትም ለወዳጅም ገልፃለች።

ይመቻት ኢራን የምትሉ በLike አሳዩኝ😊👈

Saabo'raaqis Xinaqtima Buxa Amaay Arciba Siinik Iyya Gifta
07/02/2026

Saabo'raaqis Xinaqtima Buxa Amaay Arciba Siinik Iyya Gifta

Address

Logya
7064

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mamé afar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mamé afar:

Shortcuts

Share