Afar Arraamis Media

Afar Arraamis Media Sugneeh, nannoh.

  : በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ የብሔራዊ አስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላትን ያቀፈ ልዑካን ቡድን በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና...
13/09/2021

: በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የተመራ የብሔራዊ አስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ አባላትን ያቀፈ ልዑካን ቡድን በአፋር ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት ከ102 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡

ልኡካን ቡድኑ ዛሬ ሰመራ ከተማ በመገኘት ድጋፉን ለአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክቧል፡፡

ድጋፉ ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በጥሬ ገንዘብና ቀሪው በአይነት የተደረገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ድጋፉን ካደረጉት ተቋማት መካከል የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር፣ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽንና ትምህርት ሚኒስቴር ይገኙበታል፡፡

አቶ አወል አርባ “አሸባሪው ህወሓት በከፈተብን የእብሪት ወረራ ከፍተኛ መሠረተ-ልማትና ተያያዥ ተሰብአዊ ጉዳት አድርሷል” ብለዋል፡፡“ቡድኑ በከፈተብንን ወረራ ያደረሰው ጉዳት እንደተጠበቀ ሆኖ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችንን አውቀን በአንድነት ለሉአላዊነትና ለክብራችን እንድንቆም መልካም አጋጣሚዎ ፈጥሯል” ብለዋል፡፡ክልሎችን ጨምሮ የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ለክልሉ ህዝብ ያሳዩት አጋርነትና ያደረጉት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ የሚደነቅ መሆኑን ገልጸዋል፡፡የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ሚኒስቴሩ በአፋር ክልል ለተጎዱ ትምህርት ተቋማት ጥገና ማካሄጃ እንዲሆን 40 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቀዋል፡፡

የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በበኩላቸው የብሔራዊ አስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በጦርነቱ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመታደግ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡፡

  : ገብሬ ይባላል CNN የምርመራ ዘገባ ለመስራት የተጠቀመው የህወሀት የሱዳን ወኪል ነው። ለሱዳናዊቱዋ  የCNN ጋዜጠኛዋ Nima Elbagir ዋና የመረጃ ምንጭ የህወሀቱ ቁልፍ ሰው ገብሬ...
13/09/2021

: ገብሬ ይባላል CNN የምርመራ ዘገባ ለመስራት የተጠቀመው የህወሀት የሱዳን ወኪል ነው። ለሱዳናዊቱዋ የCNN ጋዜጠኛዋ Nima Elbagir ዋና የመረጃ ምንጭ የህወሀቱ ቁልፍ ሰው ገብሬ ነው።ነገር ግን በዘገባወቹ መሀል የCNN ዘጋቢዋ እና ገብሬ ያላስተዋሉት ከፊት የአሸባሪውን ህወሃትን ልደት የሚዘክር "ለካቲት 11" የሚል ጽሁፍ ያለበት ከኋላ ደግሞ "ወይ ንቕንቕ" የአማርኛ ትርጉሙ ወይ ፍንክች የሚል ጽሁፍ ያለበትን የሽብርተኛ ቡድኑ አርማ ያለበትን ኮፍያ አድርጎ ይታያል።
የCNN መርማሪ ጋዜጠኛ አስከሬኖቹ የትግራይ ሰወች መሆኑን እንዴት አወቀች?ከገብሬ ወሬ ወይስ ሌላ ማረጋገጫ ነበራት?
የCNN መርማሪ ጋዜጠኛ እንዳለችው ሰወቹ በኢትዮጵያ ሀይሎች ከተገደሉ ወንዝ ውስጥ ማን ጣላቸው?የኢትዮጵያ ሀይሎች የፈፀሙትን ግድያ አለም እንዲያይ ፈልገው ነው? ምን አይነት ሞኝነትስ ነው እንደ አንድ ጋዜጠኛ ይሄንን ማመን?
በነገራችን ላይ ገብሬ በሱዳን ተልኮው ብዙ ነው። ወታደራዊ ስልጠና ያስተባብራል። የአማራ ተወላጆችን በስደተኛ ካምፕ ያስገድላል።በጁንታው ህወሀት ሁመራ ላይ የተገደሉ የአማራ ተወላጆችን የትግራይ ተወላጆች በሚል የፕሮፓጋንዳ ስራ ይሰራል።ከህወሀት ቡድን በሚሰጠው ትእዛዝ መሰረት ማንኛውንም ተልእኮ ይፈጽማል።

ስለኢትዮጵያ እውነት ብቻ ዘግቡ
ሀሰተኛ የCNN ዘገባ

ዘገባ: Yeneta tube የኔታ ቲዩብ

04/10/2020

:- Qafar ummattah Parti (QuP) weeqi qawwalaylat gibdaabini gufeh yan Qafar ayyuntah maali catotta abte. Amolladih parti abteh tan maali cato sittat 362,320 (sidiica bool lactam kee namma alfiiy, sidiica bool kee labaatanni birri ) takke lakqo kinnim weeqi qawwalaylat duffumte ummattah aben cato Qafar Rakaakayak Naharsi saqal massakaxxa le Cajji Awwal Qarbah gabal tabsen.

Rakaakay doolat is le katuk kaaduk galtô sumaaqih ayyufta Rakaakay abbah gabaak Qafar ummattah partih yece.

Raceena:- Qaawalayla Kalali Biiro

  መስከረም 11/2013 የአፋር ሱልጣን የነበሩት ሱልጣን ሀንፈሬ ዓሊሚራህ ሀንፈሬ የቀብር ስነ ስርዓት በአይሰኢታ ከተማ በሀደሌ ጌራ ዛሬ ከቀትር በኋላ ተፈጽሟል።የቀብር ስነስረአቱ ላይ የፌ...
21/09/2020



መስከረም 11/2013

የአፋር ሱልጣን የነበሩት ሱልጣን ሀንፈሬ ዓሊሚራህ ሀንፈሬ የቀብር ስነ ስርዓት በአይሰኢታ ከተማ በሀደሌ ጌራ ዛሬ ከቀትር በኋላ ተፈጽሟል።

የቀብር ስነስረአቱ ላይ የፌደራል እና የክልሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የጂቡቲው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልቃድር ካሚልና ከፍተኛ አመራሮች፣ እንዲሁም ከአፋር ከሶስቱም ማእዘን የመጡ የተለያዩ የህበረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።

ሱልጣን ሀንፈሬ በተለያዩ የአመራርነት ቦታዎች በተጨማሪም በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር በመሆን ሀገራቸውን ያገለገሉ ሲሆን ለትምህርት በሚሰጡት የተለየ ትኩረትና ጠባብ ጎጠኝነትን በመቃወም እንዲሁም በጀግንነታቸው የሚታወቁ መሆናቸውን የህይወት ታሪካቸው ያስረዳል።
--------------------------

  ní amoyti rabah nek abe baxsah hagga nem kee yalli addunyak tayse akheera kaah yacem yallal kaah esserna. inkih tan am...
20/09/2020


ní amoyti rabah nek abe baxsah hagga nem kee yalli addunyak tayse akheera kaah yacem yallal kaah esserna. inkih tan amo xer qafárah imaan kee sabri qaaginna.

Inna lillaahi wa inna ileyhi raajiquun

18/09/2020
18/09/2020
18/09/2020
16/09/2020

Abqaalal awayih ibak umam matan. Magaala inkih ní qaskarih gubat tan.
Nanu caagid wokket akah yaadiyeh yan innah sirri addak siitah tabisnek aysuk raqta iroh aki marih afat ayyaaqe wayya hayneh.

Afar Arraamis media


Engela / ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/Afar-Arraamis-Media-113062420532892/

16/09/2020
16/09/2020
16/09/2020

Address

Logya

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Arraamis Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share