30/07/2026
የአንበሳ ባንክ ላይ በተለይ በፕሬዝዳንቱ ዳንኤል ተኸስተ እና አለም አስፋው የተባለ የቦርድ ሰብሳቢ እየተፈፀመ ያለ ምዝበራ ማለቅያ የለውም።
ከታች የተያያዘው ማስረጃ ከባህር በሾርባ ማንኪያ የሚሆነው ነው።
ባንኩ ለሳሙኤል ጀነራል ትሬዲንግ ኃ/የተወሰነ የግል ድርጅት
የተሰጠ የቅድመ ጭነት ብድር የብድር አሰጣጥ እና ብድሩ የተከፈለበት መንገድ አስመልክቶ በኦዲት ኮሚቴ የተደረገ
ምርመራ እና ግኝት የሚያሳይ ሪፖርት ተመልከቱ።
N.B
ሁሉም የባንኩ ባለአክስዮኖች፣ነጋዴዎች ፣ባለሀብቶች የባንኩ ደንበኞች እና በዚህ እና ሌሎች የኦዲት ስራዎች ላይ የተሰማራቹ ሁሉ ለእውነት በመቆም ባንኩን ከምዝበራ እና ዝርፍያ ባሻገር ከመፍረስ ለማዳን ለበኩላችሁን አስተዋፅኦ ማድረግ ይኖርባችኃል።
የማጋለጡ ስራ ይቀጥላል።