ባራንባራስ ራያ

ባራንባራስ ራያ ራያነት ማለት እኮ የፍቅርና የሰላም ተምሳሌት ነው።

     #ተፈናቃዮች በቅርቡ ቀን ይመለሳሉ ።
26/10/2025


#ተፈናቃዮች በቅርቡ ቀን ይመለሳሉ ።

➡️ከወታደራዊ መሪዎች ጀነራል ጻድቃንጄኔራል ዋዲ አንትሩጀነራል ዘውዱ ኪሮስአብርሃ በራኽ( ወዲ ራያ)➡️ ከፖለቲካ መሪዎች ስዬ አብርሃገብሩ አስራትአሰፋ አብርሃጌታቸው ረዳፕሮፌሰር ክንደያ ገ/...
25/10/2025

➡️ከወታደራዊ መሪዎች
ጀነራል ጻድቃን
ጄኔራል ዋዲ አንትሩ
ጀነራል ዘውዱ ኪሮስ
አብርሃ በራኽ( ወዲ ራያ)

➡️ ከፖለቲካ መሪዎች
ስዬ አብርሃ
ገብሩ አስራት
አሰፋ አብርሃ
ጌታቸው ረዳ
ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ህይወት
ዶ/ር አብርሃም በላይ
ዛድግ አብርሃ
የትግራይ ህዝብ ከእናንተ ብዙ ነገር ይጠብቃል
ከወትሮው በተለየ ለትግራይ ህዝብ ያላቹህ አቅም ምድር ላይ በማውረድ መስራት ያለባቹህ ግዜው አሁን ነወ።

 #የትግራይ እናቶች በአስመሳይ የህወሓት ካድሬ ሳይሆን በእነኝህ ጀግኖች  ሴቶች እንባቸውን ይታበሳሉ😍😍      የህወሓት ሞት እና ቀብር ስነስርዓት በትግራይ ምድር ሳይሆን በኤርትራ ምድር በ...
25/10/2025

#የትግራይ እናቶች በአስመሳይ የህወሓት ካድሬ ሳይሆን በእነኝህ ጀግኖች ሴቶች እንባቸውን ይታበሳሉ😍😍
የህወሓት ሞት እና ቀብር ስነስርዓት በትግራይ ምድር ሳይሆን በኤርትራ ምድር በቅርቡ ይፈፀማል ።

😭😭😭 አባቴ እወድሃለሁ  #😭😭😭😭
20/10/2025

😭😭😭 አባቴ እወድሃለሁ
#😭😭😭😭

19/10/2025
በ ወንድማችን ድምፃዊ ሃይለ መርጌታ ( ወዲ ማርጌ ) ህልፈተ ህይወት እጅጉን አዝኛለሁ 🥹  ለመላው ቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናቱን ይስጥልን ! ዓለም ኸዳዕ ትማሊ ትርእኻ ለሚ ነብሲ...
16/10/2025

በ ወንድማችን ድምፃዊ ሃይለ መርጌታ ( ወዲ ማርጌ ) ህልፈተ ህይወት እጅጉን አዝኛለሁ 🥹 ለመላው ቤተሰቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናቱን ይስጥልን !

ዓለም ኸዳዕ ትማሊ ትርእኻ ለሚ ነብሲ ይምሓር
ድኾነ ግዜ 🥹 መንግስተ ሰማያት ያዋርስኻ 🙇

ድመላእ ቤተሰብ ፅንዓት ይሃብኹም 🙏

14/10/2025

የህወሓት ግብአት መሬት ለመፈፀም ግዜው አሁን ነው።

Baga Erechaan isin gahe Uummatni Oromoo!Yerecha ayyaana ummata Oromoof kan nagaa, jaalala, gara laafina, haqaa, fi guddu...
04/10/2025

Baga Erechaan isin
gahe Uummatni Oromoo!
Yerecha ayyaana ummata Oromoof kan nagaa, jaalala, gara laafina, haqaa, fi guddummaa dhaggeeffachuu kabajuudha.
❤❤❤❤❤❤❤

 #የህወሓት ቅዠት        ጌታቸው ረዳ የለበሰው ጫማ  #ከ1400$ በላይ ዋጋ ያለው ነው ይህን 👟የተገዛበት ዶላር ከትግራይ ህዝብ ዘርፎ ነው በማለት በማህበራዊ ሚዲያ የአሸባሪዎች ህወሓት...
01/10/2025

#የህወሓት ቅዠት
ጌታቸው ረዳ የለበሰው ጫማ #ከ1400$ በላይ ዋጋ ያለው ነው ይህን 👟የተገዛበት ዶላር ከትግራይ ህዝብ ዘርፎ ነው በማለት በማህበራዊ ሚዲያ የአሸባሪዎች ህወሓት አክትቪስቶች ስቀባበሉት ውለዋል !!

ጌታቸው ለትግራይ ህዝብ ከየትኛውም ትግሬ ነኝ ለትግራይ መስዋዕትነት ለመሆን በየትኛውም መንገድ ህይወቴን እሰጣለሁ ከሚሉ አስመሳዮች ብሄርተኛ ትግሬ ሳይሆን በተግባር ለትግራይ ህዝብ ከገባበት የህወሓት ጨለማው አገዛዝ ነፃ ለማውጣት ህይወቱን አደጋ ላይ በመጣል አልደፈረም ባይ ህወሓት ፊት ለፊት በመታገል ለትግራይ ህዝብ የህወሓት አረሜናዊ ፖለቲካዊ አስተዳደር በማጋለጥ ለ30 አመታት ከተኛበት እንቅልፍ በማንቃት ለትግራይ ህዝብ ብርሃን መሆን የቻለ ጀግና ነው።
ጌታቸው ከትግራይ ህዝብ ካዚና አንድ ሳንትም ለግል ጥቅም ለማዋል የህወሓት የሌብነት ልምድ መማር አለበት ነገር ግን ጌታቸው የህወሓት የሌብነት ልምድ አልቀበልም በማለቱ ነው ትግራይ ለቆ ለመውጣት የተገደደው ።
ሌባ ለአመሉ ማሪ ይልሳል ነው ነገሩ ።
የእነ ወርቅ ዘማቾች ጀነራል

በአፋር በትራፊክ አደጋ የ4 ሰው ሕይወት አለፈ *******በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን ገለኣሉ ወረዳ በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አ...
28/09/2025

በአፋር በትራፊክ አደጋ የ4 ሰው ሕይወት አለፈ
*******

በአፋር ክልል ገቢረሱ ዞን ገለኣሉ ወረዳ በደረሰ ከባድ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ እና ስታስቲክስ ዲቪዠን ዋና ሳጅን ሰዒድ አህመድ ተናግረዋል።

በአደጋው ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ሁለት ሰዎች በገዋኔ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሕክምና እያገኙ መሆኑም ታውቋል።

ዋና ሳጅኑ ከሰመራ እስከ አዋሽ ባለው መንገድ የሚተላለፉ ማንኛውም አሽከርካሪዎች በየመንገዱ እንስሳት፣ ሕዝብ የሚንቀሳቀስባቸው ከተሞች እና ኩርባ መንገዶች ስለሚገኙ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እንዲያሽከረክሩ አሳስበዋል ።

     ጋር እኩል አምልኮት እንድኖረው ከ30  አመታት በላይ ስሰራ የኖረ ሰይጣናዊ ቡድን ነው።    የዚህ ማሳያ አንዱ ይሄ የዶክተር መሀይም ነው።ህወሓት በትግራይ ህዝብ የነበረው የጣዖት ፖ...
27/09/2025


ጋር እኩል አምልኮት እንድኖረው ከ30 አመታት በላይ ስሰራ የኖረ ሰይጣናዊ ቡድን ነው።
የዚህ ማሳያ አንዱ ይሄ የዶክተር መሀይም ነው።
ህወሓት በትግራይ ህዝብ የነበረው የጣዖት ፖለቲካዊ ስልጣን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ በተባለው ፀበል የትግራይ ህዝብ ህመም ይፈወሳል ።
💪💪💪💪💪
Tesfay Nigus RayaTesfay Nigus Raya

 #ትግራይ        የ90 አመት አዛውንት ንሰሃ ይገባል እንጂ       እንዴት ነው ሀገር የሚመራው    ፈጣሪ ቶሎ ድረስላቸው እና ውሰድልን
27/09/2025

#ትግራይ
የ90 አመት አዛውንት ንሰሃ ይገባል እንጂ
እንዴት ነው ሀገር የሚመራው
ፈጣሪ ቶሎ ድረስላቸው እና ውሰድልን

Address

Mekelle

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ባራንባራስ ራያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category