
23/06/2025
በፀጥታው ምክር ቤት የሩሲያ ተወካይ ፦
-"እስራኤል የኒውክሌር-መስፋፋትን ከሚከለክለው ውል ውጭ ነች።አጠቃላይ የኒውክሌር ምርመራ ተደርጎባት አያውቅም።"
-"ኢራን ከፍተኛውን የፍተሻ ቁጥጥር ተቀብላ ስትተባበር ቆይታለች።ነገር ግን ምስጋና ከማቅረብ ይልቅ በቦምብ እየተደበደበች እና ሰላማዊ ዜጎቿ እየተጠቁባት ነው።"