Al Nejashi TV

Directions Website

Al Nejashi TV Your Tigrayan Muslim voice, connecting hearts and minds through Islam and global perspectives.

11/05/2026

ቅድስና የሚገለጸው በፍትሐዊነት እንጂ በግፍ አይደለም። አክሱም ለኦርቶዶክሱም፣ ለሙስሊሙም፣ ለፕሮቴስታንቱም ሆነ ለኢ-አማኙ እኩል የምትበቃ የሁላችንም ከተማ ናት። በቅድስና ስም የሚፈጸም አድልዎ ግን ቅድስናውን ያጎድፈዋል።

ሙሐመድአወል ሐጎስ ከነጃሺ ቲቪ ጋር ባደረው ቆይታ

ይህንን ሊንክ 👇 በመንካት የቃለ-መጠይቁ ሙሉ ይዘት ማግኘት ትችላላችሁ

https://youtu.be/TkTyUeuxJ4o?si=ra5RflssPpVrbKoe

01/05/2026

ሎሚ 23 ሚያዝያ 2018 ኣብ ከተማ ኣኽሱም ን4ይ ሰሙን ሶላት ጁምዓ ኣይተሰገደን!

#ፍትሒንሙስሊምአኽሱም

መደብ ፆምን ሶላትን ዞባ መቐለን ከባቢኣን ረመዷን 1447 ዓ.ሂ 2018 ዓ.ልናይ ካልኦት ከባቢታት 'ወን ብተመሳሳሊ ክንልጥፍ ኢና።© ሓፈሻዊ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ትግራይ
18/02/2026

መደብ ፆምን ሶላትን ዞባ መቐለን ከባቢኣን ረመዷን 1447 ዓ.ሂ 2018 ዓ.ል

ናይ ካልኦት ከባቢታት 'ወን ብተመሳሳሊ ክንልጥፍ ኢና።

© ሓፈሻዊ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ትግራይ

እንኳዕ ናብዚ ክቡር ወርሒ ረመዳን ብሰላም ኣብፀሐና ኣብፀሓኩም። ናይ ረሕመትን መቕፊራን ወርሒ ይግበረልና።​እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የሰላም፣ የፍቅር እና የበረ...
17/02/2026

እንኳዕ ናብዚ ክቡር ወርሒ ረመዳን ብሰላም ኣብፀሐና ኣብፀሓኩም። ናይ ረሕመትን መቕፊራን ወርሒ ይግበረልና።

​እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ፆሙ የሰላም፣ የፍቅር እና የበረከት ያድርግልን።

مبارك عليكم الشهر. تقبل الله منا ومنكم الصيام والقيام وصالح الأعمال. وكل عام وأنتم بخير
🌙

እነሆ የአጅር ክምርቀለም ፋውንዴሽን በተከበረው ወርሀ ረመዳን የአጅር ክምር የሚያስገኙ እድሎችን ይዞላቹ መጥተዋል። በጦርነት የተጎዳው ማህበረሰባችን በዚህ የመተሳሰብ እና የመተዛዘን ወር የማ...
10/02/2026

እነሆ የአጅር ክምር

ቀለም ፋውንዴሽን በተከበረው ወርሀ ረመዳን የአጅር ክምር የሚያስገኙ እድሎችን ይዞላቹ መጥተዋል።

በጦርነት የተጎዳው ማህበረሰባችን በዚህ የመተሳሰብ እና የመተዛዘን ወር የማስፈጠርያ አስቤዛ ፓኬጅ - ለቤተሰብ እና ራሳቸው ምግብ መስራት ለማይችሉ ደሞ የበሰለ ምግብ በቴክ-አወይ እሚደርስላቸው አዘጋጅተናል።

በተጨማሪም በስጋ እንዲከፋፈል ለምትፈልጉ በስጋ ለማድረስ ዝግጅታችን አጠናቅቀን ጨርሰናል። የዚህ ረመዳን ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ በመሆን ኸይር ስራ መከሰብ የምትፈልጉ በሃገር ዉስጥም በውጭም ያላቹ ግለሰቦች፣ ድርጅቶችና ዳያስፖራዎች እናንተን እየጠበቀን እንገኛለን። ከስር ባለው ስልክ ያግኙን።

1, የአስቤዛ ፓኬጅ (ለአንድ ቤተሰብ)
ዘይት 5 ሊትር፣
ዱቄት 10 ኪሎ፣
ቴምር 1ኪሎ፣
ሩዝ 5 ኪሎ = 5,000 ብር

2, ለአንድ ሰው ማስፈጠርያ ፡-
የበሰለ ምግብ ቴክ አወይ= 500 ብር

3, ስጋ መከፋፈል
አንድ በሬ ለ 30 ቤተሰብ= 60,000 ብር
አንድ በግ ለ 5 ቤተሰብ= 15,000 ብር

ቀለም ፋውንዴሽን ኢስላማዊ ድርጅት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000608608568
ሂጅራ ባንክ 1000000990001
ዘምዘም ባንክ 0038059510301
አዋሽ ባንክ 014331538019200

Follow
+251-96-055-5552 ይደውሉ





📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا
Facebook | YouTube | Telegram
Instagram | TikTok | X | Website

14/01/2026

Celebrating my 2nd year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

ዳህሳስ መፅሓፍ ቀለም ፋውንዴሽን ቀለም ፋውንዴሽን "ቀለም ቤተል-ሒክማ" ን ሳልሳይ ዙር ዘዳለዎ ዳህሳስ መፅሓፍ ሰንበት 10 ጥሪ 2018 ዓ. ል ከሳልጥ እዩ።ቀለም ፋውንዴሽን ናይ መፅሓፍ ም...
14/01/2026

ዳህሳስ መፅሓፍ ቀለም ፋውንዴሽን

ቀለም ፋውንዴሽን "ቀለም ቤተል-ሒክማ" ን ሳልሳይ ዙር ዘዳለዎ ዳህሳስ መፅሓፍ ሰንበት 10 ጥሪ 2018 ዓ. ል ከሳልጥ እዩ።

ቀለም ፋውንዴሽን ናይ መፅሓፍ ምንባብ፣ ምምርማርን ምምጓትን ልምዲ መናእሰይ ብምዕባይ ህንፀት ምዕቡል ሕብረተሰብ ዕዉት ንምግባር ተሊሙ ኣብ ዘዳለዎ ናይ መፅሓፍ ዳህሰሳ ምድለው ኩሉ ምንእሰይ ኽርከብ ብኽብሪ ዓዲሙ እዩ።

ዳሩል አርቀም ያስገነባውን መድረሳ አስመረቀ!ጥር 02 ቀን 2018 ዓ.ል መቐለየዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማእከል የመጀመሪያ ዙር የመድረሳ ምርቃ አካሄደ።በመቐለ ከተ...
10/01/2026

ዳሩል አርቀም ያስገነባውን መድረሳ አስመረቀ!

ጥር 02 ቀን 2018 ዓ.ል መቐለ

የዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማእከል የመጀመሪያ ዙር የመድረሳ ምርቃ አካሄደ።

በመቐለ ከተማ በቅርብ ጊዜ ተመስርቶ በቁርአን ሂፍዝ እና በኢስላማዊ ተርቢያ በርካታ ደረሳዎችን ያፈራው የዳሩል አርቀም የቁርአን ሂፍዝ እና ኢስላማዊ ተርቢያ ማእከል፤ በመቐለ ከተማ ላጪ አካባቢ በሚገኘው ሱመያ መስጂድ ያስገነባውን መድረሳ ዛሬ ቅዳሜ ጥር 02 ቀን የመጀመሪያ ዙር የምረቃ ስነስርዓቱን በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ከአዲስ አበባ የመጡት የዕለቱ የክብር እንግዳ ሼኽ ሙሐመድዜን ዛህረዲን ባደረጉት ንግግር፤ "የዚህ መርከዝ ምርቃ እጅግ የሚያስደስት ነው" ካሉ በኋላ፣ በዚህ ሳንወሰን ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲዎችንና ኮሌጆችን ለመገንባት ከዚህ በበለጠ መልኩ መስራት ይገባናል በማለት ጥሪያቸውን አቅርበዋል።

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሐጂ ሙሐመድ ካሕሳይ፣ መሻይኾች፣ ኡስታዞች፣ ዳዒዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

በተጨማሪም መድረሳው እንዲገነባ ለረዱ አካላት የእውቅና እና የምስጋና ስነስርዓት ተከናውኗል።

ቢላል ዓብዱልቃድር

Address

Kedamay Weyane
Mekelle

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Nejashi TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category