Mizan press

Mizan press ለለውጥ እንሰራለን

ሙከራህ ትጋትህ ወኔህ በጣም ሚደነቅና ሚበረታታ ብዙ ወጣቶችንም የሚያነቃ ነው ግን Fight ላይ ገና ይቀርሀል ጠንክረህ ስራ ከጎንህ ነን
26/04/2026

ሙከራህ ትጋትህ ወኔህ በጣም ሚደነቅና ሚበረታታ ብዙ ወጣቶችንም የሚያነቃ ነው ግን Fight ላይ ገና ይቀርሀል ጠንክረህ ስራ ከጎንህ ነን

ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ በባህሬን ከተቃጣበት ጥቃት ተረፈ! እግዚአብሔርን ስለ ወንድማችን አመስግኑት!
28/02/2026

ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ በባህሬን ከተቃጣበት ጥቃት ተረፈ!
እግዚአብሔርን ስለ ወንድማችን አመስግኑት!

በሚዛን ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አንዲት እናት 3 መንትያ ህፃናት በሰላም መገላገሏ ተሰማ። ሶስቱም ህፃናት ወንድ ልጆች መሆናቸውም የታወቀ ሲሆን። ባሁኑ ሠዓት  ሦስቱም በሙሉ ጤንነት  ላይ ይገኛ...
29/07/2025

በሚዛን ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አንዲት እናት 3 መንትያ ህፃናት በሰላም መገላገሏ ተሰማ። ሶስቱም ህፃናት ወንድ ልጆች መሆናቸውም የታወቀ ሲሆን። ባሁኑ ሠዓት ሦስቱም በሙሉ ጤንነት ላይ ይገኛ።

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እና ነብይ እዩ ጩፋ በቤንች ባህላዊ ልብስ❤️😍🥰ግን ማን ላይ በደንብ ያምራል ?
20/07/2025

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እና ነብይ እዩ ጩፋ በቤንች ባህላዊ ልብስ❤️😍🥰
ግን ማን ላይ በደንብ ያምራል ?

በሰርጉ ሳምንት በመኪና አደጋ ህይወቱን ያጣው ኮከብ💔😭ዛሬ ለእግር ኳስ አለም አስደንጋጭና አሳዛኝ ዜና !!😭ዲያጎ ጆታና ወንድሙ ጠዋት በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል...
03/07/2025

በሰርጉ ሳምንት በመኪና አደጋ ህይወቱን ያጣው ኮከብ💔😭
ዛሬ ለእግር ኳስ አለም አስደንጋጭና አሳዛኝ ዜና !!😭

ዲያጎ ጆታና ወንድሙ ጠዋት በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ዲያጎ በሁሉም የእግርኳስ ደጋፊዎች የሚወደድ(የእግርኳስ ደጋፊዎች a player with zero hater የሚሉለት) ጥሩ ስብዕና ያለው ና እንዲሁም ብልጥ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። የማይደክም ታታሪ በብዙ የሜዳዎች ስፍራ ላይ አካሎ የሚጫወትና አሰልጣኝ ባሰለፈው ቦታ ሁሉ የሚጫወት ተጠባባቂ ሲደረግም የማይቃወም ተጫዋች ነበር።
ዲያጎ ጆታ ከወር በፊት ከክለቡ ጋር የፕርሚየር ሊግ ዋንጫን፣ ከሃገሩ ጋር ከ 3 ሳምንት በፊት ኔሽንስ ሊግ ዋንጫ ካሸነፈ በኋላ በመጨረሻም ከ11 ቀናት በፊት ጆታ ሶስት ልጆችን ከወለደችለት የልጅነት ፍቅረኛው ጋር የሰርግ ስነስርዓት በስፔን አድርጎ ነበር 🥹 በመኪና አደጋ ህይወቱ ሲያልፍ በዚያው መኪና ውስጥ ወንድሙም አብሮት ህይወቱ አልፏል። ወንድሙ በፖርቹጋል 2ኛ ሊግ ተጫዋች ነበረ።

ለቤተሰብ እጅግ በጣም ልብ ሰባሪ ነው። ለመዝናናት ወጥተው በዛው ቀርተዋል ያላቸው እነዚሁኑ ሁለት ልጆች ብቻ ነበር 💔

ለቤተሰቡ፣ ለጓደኞቹ፣ ለወዳጆቹና ለአድናቂዎቹ፤ መጽናናት እንመኛለን !!

በውቢቷ ደቡብ ምእራብ ሌላ ውበት ❤️  #ዴምቢ
01/07/2025

በውቢቷ ደቡብ ምእራብ ሌላ ውበት ❤️ #ዴምቢ

ህዝቡ ተማሯል ምክንያቱም በተደጋጋሚ እየታመመ ነው።መድሀኒት የለም😡መድሀኒት ቢኖር እራሱ የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ህመም ነው። #ትኩረት-ለወባ
16/06/2024

ህዝቡ ተማሯል ምክንያቱም በተደጋጋሚ እየታመመ ነው።መድሀኒት የለም😡መድሀኒት ቢኖር እራሱ የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ህመም ነው።
#ትኩረት-ለወባ

የማያረጁ ፎቶዎች🥰🖤🥰🖤 our origin
13/06/2024

የማያረጁ ፎቶዎች🥰🖤🥰🖤 our origin

Photo for today🖤🖤🖤
11/06/2024

Photo for today🖤🖤🖤

ከ80 አመት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ቢስት ባር ባንተ ግዜ እንዳዲስ በመጀመሩ እድለኛ ነህ👑እናመሰግናለን ክቡር አስተዳዳሪ🙏
09/06/2024

ከ80 አመት በላይ ተቋርጦ የነበረውን ቢስት ባር ባንተ ግዜ እንዳዲስ በመጀመሩ እድለኛ ነህ👑
እናመሰግናለን ክቡር አስተዳዳሪ🙏

Address

Mizan Teferi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mizan press posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share