Bench Media Network_BMN

Bench Media Network_BMN Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bench Media Network_BMN, Media/News Company, Mizan Teferi.

ለሞተው አዘንኩ አይይይ መከላከያ መጫወቻ
11/06/2023

ለሞተው አዘንኩ አይይይ መከላከያ መጫወቻ

11/06/2023
ፖሳቹ የወያኔ ሹመኛ የነበረ የፀጋዬ ማሞ ጓደኛ ነው ሲሾሙ የሚያወድሱ ሲሻሩ የሚሳደቡ ምሁራንን ከባለፉት ሀምሳ አመታት ወዲህ የአገሪቱ ራስ ምታቶች ናቸው ምሁርነትን መማርን ለጥቅምና ለሆድ አ...
11/06/2023

ፖሳቹ የወያኔ ሹመኛ የነበረ የፀጋዬ ማሞ ጓደኛ ነው ሲሾሙ የሚያወድሱ ሲሻሩ የሚሳደቡ ምሁራንን ከባለፉት ሀምሳ አመታት ወዲህ የአገሪቱ ራስ ምታቶች ናቸው ምሁርነትን መማርን ለጥቅምና ለሆድ አሳልፈው የሰጡ ሆድ አምላኪዎች ይሔ ሰውና ፀጋዬ ማሞ ካፋንና ቤንችን በጋራ የበሉ ህልውናውን ያሳጡ ናቸው፣ ዛሬ ስርአትን ለመተቸት ማኔ ቴቄል ፋሬስ ሲል ታዝበነው ነው ። ካንተ በላይ ተመዝኖ የቀለለ ማን አለና።

13/05/2023

የኢትዮጵያ ህዝብ ለአቢይ አህመድ በየዋህነት መቀመጫውን ሰጥቶት አቢይ ከተቆናጠጠ በኋላ ለኢትዮጵያዊዉ መቆሚያውን አሳጣ። የበሬ ውለታ ቢላ ነው እንዳሉት።

13/05/2023

ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጂራ ብልፅግናንና ወያኔን ይቅርታ ጠይቆ ገበረ በወለጋ የተጨፈጨፉ አማራዎችን ዶክመንተሪ ላጠፋበት ረብጣ ዶላር ተሠጠው ባንዳው ኤርሚያስ

የሐሳብ ልዕልና ቢገባህ ኑሮ ጎበዜ ብዕር ነው ያነሳው መስከረም በሐሳብ ነው የሞገተችህ ወሬህና ተግባርህ የማይገጥመው የኢትዮጵያው ጠቅላይ።
07/05/2023

የሐሳብ ልዕልና ቢገባህ ኑሮ ጎበዜ ብዕር ነው ያነሳው መስከረም በሐሳብ ነው የሞገተችህ ወሬህና ተግባርህ የማይገጥመው የኢትዮጵያው ጠቅላይ።

አያሌው ሞኙ ሠው አማኙ የተባለበትን የታሪክ አምድ እወቀው ጎንደር¿?
06/05/2023

አያሌው ሞኙ ሠው አማኙ የተባለበትን የታሪክ አምድ እወቀው ጎንደር¿?

06/05/2023

ሰበር ዜና..!

አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #ኢትዮሪካ የተሰኘ አዲስ አልበም ሊለቅ ነው!

በቅርብ ቀን የሚወጣውን የተወዳጁ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ''ኢትዮሪካ '' አልበም በሰዋሰው መተግበሪያ እንደሚለቀቅ ተገልጿል።

06/05/2023

የማዝነው ብልፅግና እያሉ ለሚገረዱ የአማራ ባለስልጣናት ነው።

06/05/2023

አገርን አተራምሶ አፍርሶ ሲያበቃ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን እያለ 120,000,000 ሕዝብ ለመውቀስ የሚዳዳው ዕውቀት አልባ ማፈሪያ መሪ ነው አቢይ ።

06/05/2023

ሰውየው ጎጠኛ ሁኖ ሲያበቃ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ሲወቅስ ስታየው መቸ ይሆን ይሔ ሰው ወደ አእምሮው የሚመለሰው ብዬ እናፍቃለሁ።

Address

Mizan Teferi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bench Media Network_BMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share