Louis Vuitton Outlet Store

Louis Vuitton Outlet Store Modjo ሞጆ

ሞጆ ከተማ ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም በከተማው ውስጥ ድንገተኛ ፍተሻ በማድረግ ይህን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የከተማውን ወጣት እያደነዘዘ ያለ የሺሻ እቃ በቁጥጥር ስር ውሏል። በድጋሜም ...
27/10/2022

ሞጆ ከተማ ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም በከተማው ውስጥ ድንገተኛ ፍተሻ በማድረግ ይህን በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን የከተማውን ወጣት እያደነዘዘ ያለ የሺሻ እቃ በቁጥጥር ስር ውሏል። በድጋሜም አገልግሎት እንዳይሰጥ ተቃጥሏል።

የሞጆ ከተማ ህዝብ በ12/02/2015 እንደዚህ ነበር
23/10/2022

የሞጆ ከተማ ህዝብ በ12/02/2015 እንደዚህ ነበር

ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በሞጆ ከተማ
25/04/2022

ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በሞጆ ከተማ

የሞጆ ከተማ ወጣቶች ዛሬ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም የእናት ሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለወታደራዊ ስልጠና ዘመቱ።
28/07/2021

የሞጆ ከተማ ወጣቶች ዛሬ ሐምሌ 21/2013 ዓ.ም የእናት ሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለወታደራዊ ስልጠና ዘመቱ።

ይህ የ ፎቶ ገዛኸኝ official channel ነው join በማለት ስራዎቻችንን ይመልከቱ ።
25/07/2021

ይህ የ ፎቶ ገዛኸኝ official channel ነው join በማለት ስራዎቻችንን ይመልከቱ ።

ይህ የ ፎቶ ገዛኸኝ official channel ነው join በማለት ስራዎቻችንን ይመልከቱ ።

RIP ለማመን ይከብዳል መልካም ረፍት ይሁንልህ
22/07/2021

RIP ለማመን ይከብዳል መልካም ረፍት ይሁንልህ

የሞጆ ከተማ የተለምዶ ስሞች በትላንትናው እለት የሞጆ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው የ4ኛ መርሀግብር  8ኛ ዙር የ 2ኛ አመት ስብሰባ በቀረበለት የማስረጃ ድጋፍ መሠረት የቀበሌ፣የሰፈሮች ፣ እን...
17/07/2021

የሞጆ ከተማ የተለምዶ ስሞች በትላንትናው እለት የሞጆ ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው የ4ኛ መርሀግብር 8ኛ ዙር የ 2ኛ አመት ስብሰባ በቀረበለት የማስረጃ ድጋፍ መሠረት የቀበሌ፣የሰፈሮች ፣ እንድሁም ት/ቤቶችን ወደ ቀድሞ ስማቸው የመቀየር ውሳኔ በሙሉ ድምፅ በማፅደቅ አስተላልፏል ።
በዚህም መሠረት:- ቀበሌዎች
*ሞጆ ዜሮ አንድ ቀበሌን ወደ ለጋ ሀራ ቀበሌ
*ሞጆ ዜሮ ሁለት ቀበሌን ወደ ቀርሳ ቀበሌ
ሰፈሮች
*መስቀለኛ ~በሬቻ
*ዲቦራ~በከልቼ በሪ
*ቶታል ~ገሪቢ እሬቻ
*ወርካ~ ድሬ ፎቃ
*ቋቃ ተራ~ አዴቻ
*ማዞሪያ ~አራ ገልፊ
*ቄራ~ሆሎቃ በቀቱ
*ዋስ~መልካ ጣፊ
*ጦጣ ካንፕ ~ ዶሎሎ አዋራ
*መጋላ~መጋላ
*ገበሬ ስፈር ~ቀሬ ዶሌ
*መምህራን ስፈር ~በጨቆ
*ባሌ ሰፈር ~ኦቦርት
*ኬላ ~ሞጎሮ ስሆን
ከ ት/ቤት
* ቁጥር ሶስት ት/ቤት ወደ ሉሜ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ተቀይሯል
እንዴት አገኛችሁት?
የመረጃ ምንጫ-:

Gandoota, Daandiiwwanii, Manneen Barnootaafi Iddoowwan Gurguddoo Magaalaa Mojoo Gara Maqaa Ganamaatti Akka Deebi’uuf Bu’aa Qorannoo Dhihaate Bu’uureffachuun Manni Maree Magaalaa Mojoo Yaa’ii Idilee Gaggeesseen Sagalee Guutuun Mirkaneesse.
Haaluma kanaan:
Moggaasa Maqaa Gandoota Magaalichaa:
Ganda 01 jedhamaa kan ture gara~Ganda Laga Haaraa
Ganda 02 jedhamaa kan ture gara~Ganda Qarsaa
Moggaasa Maqaa Iddoowwanii:
Masqalanyaa ~Bareecha
Dibooraa~Bakkalcha Barii
Tootaalii~Garbii Irreechaa
Waarkaa~Dirree Fooqaa
Qooqaa Taraa~Addeecha
Maazooriyaa~Aara-galfii /Haara-galfii/
Qeeraa~Holqa Baqattuu
Waas~Malkaa Xaafii
Xooxaa Kaampii/Kaambii/~Doloolloo Awwaaraa
Magaalaa~Magaalaa
Gabaree Safar~Qarree Doolee
Mahaammiraan Safar~Bacaqoo
Baalee Safar~Obortii
Keellaa~Mogor
Mana Barnootaa Lakk.3 gara~Mana Barnootaa Lumee
mee akkamitti ilaaltan ?
Maddii oddeeffannoo koo:-

ሞጆ ከተማ ላይ ዛሬ ሰኔ 9/2013 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች ለፓርቲው የድጋፍ ሰልፍ ወጥተዋል
16/06/2021

ሞጆ ከተማ ላይ ዛሬ ሰኔ 9/2013 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎች ለፓርቲው የድጋፍ ሰልፍ ወጥተዋል

የሞጆ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና በዚህ መልኩ እየወሰዱ ነው
15/06/2021

የሞጆ ከተማ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና በዚህ መልኩ እየወሰዱ ነው

የሞጆ ከተማ 80 ታጣቂዎች ሲመረቁ
12/06/2021

የሞጆ ከተማ 80 ታጣቂዎች ሲመረቁ

Address

Mojo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Louis Vuitton Outlet Store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category