Modjo DishInfo

Modjo DishInfo ፔጁን join ስላድርጉ አናምስግናለን።😂 ይሔንን ቻናለ ስተቀላቀሉ
✔የተለያዩ የዲሽ መርጃዎች
✔አዳዲስ softwear🔥
🌠በአጠቃላይ የፈልጉትነ የዲሽ መርጃ የገኙበታለ...

04/09/2025

SPTV or MAgic sport በአዲሱ ስሙ Gseek እሚሰሩት እነዚህ ሞዴል ብቻ ናቸው የራሳችሁ ሞዴል እዚህ ዉስጥ ከሌላ አይሰራም ማለት ነው ። ማስሞላት የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ
Telegram 👉 join
ያርጉ
LIFESTAR MODEL

👉LIFESTAR 8585 ++
👉LIFESTAR 6060 HD SMART
👉LIFESTAR 8080 HD SMART
👉LIFESTAR 9090 HD DIAMOND
👉LIFESTAR 9595 HD 4K
👉LIFESTAR 9200 HD SMART(GOLD)
👉LIFESTAR 9300 HD SMART(GOLD)
👉LIFESTAR 1000 HD SMART(GOLD)
👉LIFESTAR 2000 HD SMART(GOLD)
👉LIFESTAR 3000 HD SMART(GOLD)
👉LIFESTAR 4000 HD SMART(GOLD)
👉LIFESTAR 9200 HD SMART MINI
👉LIFESTAR 9300 HD SMART MINI
👉LIFESTAR 9200 HD MINI
👉LIFESTAR 9300 HD MINI

የ GOLDSTAR MODEL

👉GOLDSTAR 9999 HD 4K
👉GOLDSTAR 9000 GHOST
👉GOLDSTAR 7200
👉GOLDSTAR 7500
👉GOLDSTAR 8600
👉GOLDSTAR 8800
👉GOLDSTAR 7600
👉GOLDSTAR 7700
👉GOLDSTAR 7800
👉GOLDSTAR 7900

የ SUPERSTAR MODEL

👉SUPERSTAR 9200 smart v8
👉 SUPERSTAR 9300 SMART V8
👉SUPERSTAR 9200 SUPER V8
👉SUPERSTAR 9300 SUPER V8
👉SUPERSTAR 95 HD SMART
👉SUPERSTAR 96 HD SMART
👉SUPERSTAR 97 HD SMART
👉SUPERSTAR 98 HD SMART
👉SUPERSTAR 6464 MEGA
👉SUPERSRAR 6565 MEGA

የ LEG & REALSTAR MODEL

👉LEG N24 + FOREVER
👉LEG N24 + ULTRA JAGUAR
👉LEG N24 + JAGUAR
👉LEG N24 PROMAX PRIME
👉LEG N24 PROMAX

👉REALSTAR 1010 HD
👉REALSTAR 5050 HD
👉REALSTAR SERIUS

KINGSTAR model
👉KINGSTAR 99 PRIME
👉KINGSTAR 7060
👉KINGSTAR 8070
👉KINGSTAR 9080

23/08/2025

የMAጂክ||ጂSEEK የ Sport ቻናል አሰራር👇👇👇👇

ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
_57°E ➠Ethiosat
_51.5°E➠ MAጂክ sport
✅1 ባለ 90📡 cm ዲሽ
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ👇👇👇
መጀመሪያ ቫርዚሽን በ👉11766 V 27500 እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ
ሙሉ መርጃ ለማግኝት 👇👇
join👉t.me/dishinfo360

😍 TV Varzish ባለበት ስለመጣዉ አዲሱ የኳስ ቻናል! ኢትዮሳት ላይ አንድ lnb በመጨመር ብቻ  ሙሉ መረጃ  በ telegram ቻናላችን ላይ ለቀናል👇👇https://t.me/dishinfo3...
12/08/2025

😍 TV Varzish ባለበት ስለመጣዉ አዲሱ የኳስ ቻናል! ኢትዮሳት ላይ አንድ lnb በመጨመር ብቻ ሙሉ መረጃ በ telegram ቻናላችን ላይ ለቀናል👇👇

https://t.me/dishinfo360

07/08/2025

ስለ ዲሽ ምንማውቅ የፍልጋሉ?
👉አርበ ሳት
👉ነፃ የኳስ ቻናል
👉ኢትዮ ሳት
👉ዲኤስ ቲቪ
👉ናይል ሳት
👉የቢስኬ አሞላል
👉የዲኮድር እና የቲቢ ሶፍትዌር
👉የዲኮደር ሪሞት አሞላል
👉አዳዲስ ቻናሎች አሞላል
👉የተልያዩ የዲሽ ሳታላይት መረጃዎች
እና ሌሎች ምንፍሳዊ ቻናሎችን
እስራር እና ሙሉ መርጃ ለማገኝት👉
https://t.me/dishinfo360
የቅላቅሉ?🙏

ስለ IRIB VARZISH ትንሽ ቴክኒካል ነገር ልንገራችሁ ።ወደ ዋናው ሀሳቤ ስገባ እነዚህ ቻናሎች ልክ እንደ Tv varzish & Football HD ምርጥ የኳስ ቻናሎች ናቸው ሁሉንም ሊጎች...
26/06/2025

ስለ IRIB VARZISH ትንሽ ቴክኒካል ነገር ልንገራችሁ ።

ወደ ዋናው ሀሳቤ ስገባ እነዚህ ቻናሎች ልክ እንደ Tv varzish & Football HD ምርጥ የኳስ ቻናሎች ናቸው ሁሉንም ሊጎች በቀጥታ ያሳያሉ አብዛኛውን ጊዜ ተመሳሳይ ሰአት ኳስ ሲኖርም በሁሉቱኝ ቻናል በቀጥታ ያሳያሉ።

በፊት በ C BAND LNB arebsa@20e አከባቢ በቀላሉ ይገቡሉን ነበሩ ከዛ ሳተላይት ከወጡ በውሃላ ግን አሁን IRIB VARZISH እና IRIB TV 3 HD ሀገራችን ላይ በጥቂቱ የምናገኝበት ሳተላይት Intelsat 39 at 62.0°E ላይ ነው

ይህ ሳተላይት ለመስራት እጅግ አስቸጋሪ ከመሆኑ የተነሳ ጥሩ የዲሽ የመስራት ልምድ ያለው ሰው እንደዚሁም ጥሩ የተባለ 180 ሰሀን ወይም ከዛም በላይ ካላቹ እና ጥሩ የተባለ Prime focus LNB ያስፈልጉናል

ሳተላትቱ አስቸጋሪ የሆነበት ዋናው ምክንያት ደሞ የሳተላይቱ ከቨሬጅ ሙሉ ኢትዮጵያን ስለማይሸፍን ነው የተሻለ ከቨሬጅ የሚያገኙት ሐገሮች ልንገራቹ ⏩ መቀሌ፣ወልዲያ፣መርሳ፣ላሊበላ፣አክሱም፣ላሊበላ ፣ድሬዳዋ፣ሀረር፣ጅጅጋ፣ ደብረብርሀን፣ዳባት፣ደባርቅ ናቸው በነገራችን ላይ መቀሌ አከባቢ በቀላሉ በ90 ሰሀን ይገባሉ ከላይ ፎቶው ወይም ካርታው ላይ እንደምታዩት የተሻለ የሚባል ከቨሬጅ ያላቸው እነዚህ ናቸው ነገር ግን ጎንደር አዲስ አበባ እና ከላይ ለተጠቀሱት ሀገሮች ቅርበት ያላቸው ሐገሮች ከታች በምነግራቹ መንገድ ሞክሩት ኳሊቲው ይገባል

ይህን ሳተላይት የምታገኘው Yahsat ወይም Football HD ባለበት ወይም በተለምዶ GOD channel ብለን የምንጠራው Intelsat20@68e አከባቢ ነው

የ IRIB VARZISH ፍሪኪዌንሲ 11555 V 30000 ነው በዚህ ሳተላይት ላይ የተሻለ ወይም ለኛ ሀገር Strong Tp የራሱ 11555 ፍሪኪዌንሲ ብቻ ነው 😳‼️ ልብ በሉ ይህን ሳተላይት ስትሰሩ በደምብ ማወቅ ያለባቹ ነገር ሳተላይቱ ቀን ላይ ኳሊቲው በጣም ዝቅተኛ ነው ስለዚህ መሰራት ያለባቹ ሳት ከ ቀኑ 10 ሰአት በውሃላ መሆን አለበት ሳተላይቱ በመሸ ቁጥር ኳሊቲው እየጨመረ ይመጣል በተቃራኒው ደሞ ቀን ከጠዋት እስከ 8 ሰአት በጣም ቀንሶ ይሰራል ለምሳሌ በድሮው Xcusier ፋይምደር ጠዋት ላይ 66% ከነበረ ማታ 11 ሳት ላይ ወደ 69 ይጨምራል ማለት ነው አብዛኛው ዲሽ ሰሪ ሚሸወደው ቀን ላይ ሞክሮት ኳሊቲው አልጨምር ሲለው ተስፋ ቆርጦ ይተወዋል ፋይንደራችን ላይ የተወሰነ ኳሊቲ ከመጣልን ከLNB ጋር እያሽከረርን መጨመር እና የሰሀኑ ጫፎች ላይ ጥመቶች ካሉ እያስተካከልን በቀላሉ ኳሊቲውን ማሳደግ ይቻላል ሌላኛው ዘዴ ደሞ የ C band LNB ማቀፊያ ካላቹ በደምብ focus እንዲያረግ እሱን ብትጠቀሙ ካሊቶው ይጨምራል

ስለዚህ ማታ ላይ ሞክሩት እንደዚሁም አንድ ጎበዝ ዲሽ ሰሪ ማወቅ ካለበት መሰረታዊ ነገር ውስጥ ስለ ሳተላይቶች ከቨሬጅ ነው

😍📡Intelsat 39 @ 62° East
📺IRIB TV 3 HD
📺IRIB Varzesh
Strong Tp -11555.V.30000

Biss key 77 77 77 65 77 77 77 65

😳ወደ ጂማ ፣መቱ፣ሚዛን፣ቴፒ፣ጋምቤላ፣ሀሶሳ፣ሀዋሳ፣አርባምንጭ አካባቢ ከቨሬጁ ወደዛ ስለማይደርስ ባትሞክሩት የተሻለ ነው።

ስለተከታተላቹን እናመሰግናለን ።

https://t.me/dishinfo360

‎🔥 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የጨዋታ መርሃግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር‎ለበለጠ መርጃ👉https://t.me/dish2121ይመልከቱ 🙏
24/05/2025

‎🔥 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የጨዋታ መርሃግብር በኢትዮጵያ ቀንና ሰዓት አቆጣጠር

ለበለጠ መርጃ👉https://t.me/dish2121
ይመልከቱ 🙏

26/04/2025

⚽️ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

⚽️በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 👇

08:30 | ኤቨርተን ከ ቼልሲ
11:00 | ብራይተን ከ ዌስትሃም
11:00 | ኒውካስትል ከ ኢፕስዊች
11:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ፉልሃም
01:30 | ወልቭስ ከ ሌስተር ሲቲ

⚽️በስፔን ኮፓ ዴ ላሬይ👇

04:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ

⚽️በጀርመን ቡንደስሊጋ👇

10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ሜንዝ
10:30 | ሆፈናየም ከ ዶርትሙንድ

⚽️በአስያ ቻምፒዮንስ ሊግ

03:30 | ዮኮሃም ከ አል ናስር
➩በ Ethiosat 🛰SPTV 1HD / SPTV 2HD
➩ BlinterSat 51.5 🛰24H Sport 1HD & 24H Sport 2HD
➩EutelSat 7B/E 🛰Satellite B-GLSTV Sport 1/2/3/4/5/6HD
➩IntelSat 62° 🛰IRB Varzish
➩በ BeinSport & Dstv እንደ Amos በትንሽ Connection ለመመልከት Vip package በማስሞላት ይጠቀሙ።

👉ያለ ዲሽ 📡❌Dstv & BeinSport & Sky Sport & SSC ለማየት 5G&4G📶 or ፈጣን 3mb በላይ Network ላላቹ MY HD Iptv & Etv pro iptv & E-Vission Pro iptv ተጠቀሙ።

የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች በክፍይ
🆔SPTV 🆔Apollo
🆔VIP 🆔 Etv pro iptv
🆔 24H Sport 🆔 My HD
🆔Forever
ለበለጠ መርጃ 👇👇👇😎😎😎
join👉

24/04/2025

😎ለኢትዮሳት /57°E/ተጠቃሚዎች በሙሉ
ጠፍቶ የንበረው ፕራይም ሚዲያ /prime Tv channel/ተምልሷል
🆔Frequancy➩11165
🆔Polarity➩H/V
🆔symbole rate➩45000
በመጠቀም search አርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ።
መልካም መዝናኛ
sintedishinfo ቅዳሚ እና ታማኝ
የመርጃ ምንጭ 🙏

😎ውድ የsintedishifo  ቤተሰቦች ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ! ዛሬ በደጋሜ ለኳስ አፍቃሪዎች በቤታችሁ ያለምንም ተጨማሪ ወጭ ማለትም ከታች የተጠቀሱት ሪሲቨሮች ያሏችሁ በኢትዮ ሳት...
16/04/2025

😎ውድ የsintedishifo ቤተሰቦች ሰላምታዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ! ዛሬ በደጋሜ ለኳስ አፍቃሪዎች በቤታችሁ ያለምንም ተጨማሪ ወጭ ማለትም ከታች የተጠቀሱት ሪሲቨሮች ያሏችሁ በኢትዮ ሳት ላይ ስለገቡት የኳስ⚽️ ቻናሎች መረጃ ልስጣችሁ።
🆔የቻናሎቹ ስም
&2 ይባላሉ።
sattlite🛰➩በNSS 57° E 📡
Frequancy➩11050
polarisation➩04000
symbol Rate➩H/V
🔶SP TV 1
🔶 SP TV 2 ናቸው ቻናሎቹ የዶላር ምልክት($) የተቆለፉ ናቸው። የሚከፍቱት ሪሲቨሮች ዝርዝር 👇
REALSTAR 1010 እና 5050 HD
GOLDSTAR 9000 GOID...
ለበለጠ መርጃ 👇
join ያርጉ?
SPTV_SPORT መጠቀም የሚሰጡን ጥቅሞች
1️⃣ቻናሎቹን ለመክፈትም ሆነ ለመመልከት ምንም አይንት Internet አለመፈለጋቸው ።
በተለይ Internet የተዘጋበት ቦታ ላላችሁና Internet ለሚያስቸግራችሁ። ትልቅ መፍትሔ ነው።
2️⃣ ቻናሎቹን ለመጠቀም ምንም አይነት ተጨማሪ DISH &LNB አለመፈለጋቸው በ ኢትዮ ሳትላይ Search በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።
ተጨማሪ LNB DISH ለመግዛት አቅሙ ለሌላችሁና ለተከራዮች ትልቅ እረፍትን ይሰጣሉ።
3️⃣ ሙሉ የሀገራችን ክፍል በጥራት ስለሚሰራ Quality ቀነሰ በዝናብ ተቋረጡ የሚለውን ችግር አልፎ አልፎ ቢኖርም ለክፉ አይስጠም ውዲያው ይቀርፋሉ ።
4️⃣ቻናሎቹ Full HD ስለሆኑ የተሻለ የምስል ጥራት አላቸው።
5️⃣ጨዋታዎችን ሲያስተላልፉ በ English Comentator.ነው።
መክፈቻ ሰርቨር የሚፈልጉ ሲሆን ሰርቨሩን ብቻ በማስሞላት ያለምንም Internet Connection መጠቀም ይችላሉ ።
ለተጨማሪ መርጃ follow me👇👇👇😎😎😎

በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጠቅላላ ውጤት👇👇👇t.me/dishinfo121
03/04/2025

በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጠቅላላ ውጤት👇👇👇
t.me/dishinfo121

ዛሬ እሮብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።⚽️በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 03:45 | በርንማውዝ ከ ኢፕስዊች 03:45 | ብራይተን ከ አስቶን ቪላ 03:45 | ማንችስተ...
02/04/2025

ዛሬ እሮብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።

⚽️በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

03:45 | በርንማውዝ ከ ኢፕስዊች
03:45 | ብራይተን ከ አስቶን ቪላ
03:45 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ
03:45 | ኒውካስትል ከ ብሬንትፎርድ
03:45 | ሳውዝሃፕተን ከ ክሪስታል ፓላስ
04:00 | ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን

⚽️በስፔን ኮፓ ዴላሬ

04:30 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና

⚽️በጣሊያን ኮፓ ኢጣልያ

04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ኤሲ ሚላን

➡️ በ Ethiosat SPTV 1HD / SPTV 2HD

➡️ BlinterSat 51.5 24H Sport 1HD & 24H Sport 2HD

➡️IntelSat 62° IRB Varzish

➡️በ BSport & Dtv እንደ Amos በትንሽ Connection ለመመልከት Vip package በማስሞላት ይጠቀሙ።
ለበለጠ መርጃ 👉https://t.me/dishinfo121 የጎብኙ

Address

Mojo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Modjo DishInfo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share