Elma Consulting

Elma Consulting we are always proud of thinking in terms of what is best for our clients by offering possible solutions for their Business's!

05/06/2025

Elma Consulting በመላው ዓለም ለሚገኙ ሙስሊሞች በሙሉ እንኳን ለ 1446ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣የፍቅር እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል ።

Elma Consulting
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!

10/09/2024

እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
************
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የእድገት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም አዲስ ዓመት!
******
ኤልማ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት!
**********
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!!

16/06/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢድ ሙባረክ!

Happy Eid Al-Adeha (Arefa) to all Muslims!
Eid Mubarak!

ELMA BUSINESS & INVESTMENT CONSULTING!
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!!

04/05/2024

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረስዎ። በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሁንልዎ ! Elma Consulting!
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!!

09/04/2024

እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት ይሁንላችሁ።

ኤልማ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት!
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!

Baga Ayyaana Iid Al-fixrii bara 1445ffaan isin gahe. Ayyaanni kun kan jaalalaa fi gammachuu akka isiniif tahu hawwa

Elmaa Tajaajilaa Gorsaa Bizinesii fi Invastimantii!

06/01/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!
ኤልማ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት!
"በሃሳብ ልዕልና እንመራለን"!!

11/09/2023

ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ኤልማ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት!
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!!

27/06/2023

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኤልማ የቢዝነስና ኢንቨስትመንት ማማከር አገልግሎት!
በሃሳብ ልዕልና እንመራለን!!

21/06/2023

🆕 አዲስ ዜና🆕

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ4ኛ ዙር አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠናን ሁሉንም የስልጠና ቀናት ሳያቆራርጡ ያጠናቀቁ ሰልጣኞች የቢዝነስ የአዋጭነት ምክረ ሀሳባቸውን እንዲያስገቡ ጥሪ አቀረበ፡፡

ባንኩ ከወራት በፊት በ4ኛ ዙር የኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና 112 ሺህ ለሚሆኑ ስራ ፈጣሪዎች ስልጠና መስጠቱ ይታወሳል፡፡

ከሰልጣኞች መካከል አምስቱንም ቀናት ስልጠናውን የተከታተሉና ሰልጠነው ያጠናቀቁ ለምስክር ወረቀት ዝግጁ የሆኑ ሰልጣኖች ብቻ ወደ ባንኩ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች በመቅረብ ሪፖርት እንዲያደርጉና የቢዝነስ አዋጭነት ሀሳባቸውን እንዲያስገቡ ነው ባንኩ ያሳሰበው፡፡

ሙሉ በሙሉ ስልጠናውን ተከታትለው ለአጠናቀቁ ሰልጣኞች የምስክር ወረቀት የማዘጋጀቱ ስራ እየተሰራ ሲሆን፣ የሰልጣኞችን የስራ ጊዜ በአግባቡ ለመጠቀም ሲባል ቀሪ የሌለባቸው ሰልጣኞች የቅድመ ዝግጅት ስራቸውን እንዲጀምሩ ነው ባንኩ ሁኔታዎችን ያመቻችው፡፡

ሰልጣኞች ወደ አምራች ኢንዱትሪ ዘርፍ ለመግባት ያላቸውን የስራ ተነሳሽነት ባንኩ መደገፍና ማበረታታት ስላለበት የስልጠና የምስክር ወረቀቱ እስኪሰራጭ ድረስ በልዩ ሁኔታ ማስታናገድ እንደሚገባ ስለታመነበት ነው፡፡

በዚህም መሰረት ሙሉ በሙሉ ሁሉንም የስልጠና ቀናት ሳያቆራርጡ የሰለጠኑ ሰልጣኞች እድሉን በመጠቀም ወደ ተመዘገቡባቸው የባንኩ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች በመቅረብ በተመቻቸው እድል እንዲጠቀሙ ባንኩ ጥሪ አቅርቧል፡፡

Address

Wako Gutu Square
Robe

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251949499906

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elma Consulting posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Elma Consulting:

Share