Ibru Al kemissie

Ibru Al kemissie ውስጥህን ፈትሽ !

21/04/2024

የእርዳታ ጥሪ

ሼክ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን ከትግራይ ጦርነት ጋር ተያይዞ ለሁለት አመታት በአዋሽ አርባ እና በከሚሴ ከእስር ቤት በእንግልት ላይ ነበሩ። እስር ቤት ውስጥ በፀና መታመም የጀመሩ ሲሆን ከተፈቱ በኋላ በሀገረ በቱርክዬ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በዚህ በኮሚቴ በተከፈተ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪ ቀርቧል

የአካውንት :- 1000392652788
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ
ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር
ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን

19/01/2023

👍❤🙏

19/01/2023
የሰዎች አስተያየት እራስህን ለማወቅ ሊረዳህ ቢችልም ማንነትህን በትክክል የሚገልፅ ግን አይደለም።ምክኒያቱም የሰዎች አመለካከት የራሳቸውን አስተሳሰብ እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን የሚያንፀባረቅ ...
19/01/2023

የሰዎች አስተያየት እራስህን ለማወቅ ሊረዳህ ቢችልም ማንነትህን በትክክል የሚገልፅ ግን አይደለም።

ምክኒያቱም የሰዎች አመለካከት የራሳቸውን አስተሳሰብ እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን የሚያንፀባረቅ አይሆንም።

ሰዎች ስላንተ የሚያዩትም ሆነ የሚያውቁት አንተ እንዲያዩ ና እንዲያውቁ የፈቀድክላቸውን ብቻ በመሆኑንም አንተ የፈቀድክላቸውን ብቻ እንጂ ሙሉ ማንነትህን እና ስብዕናህን ጨርሶ ማየት ስለማይችሉም ነው ።

በመሆኑም የሰዎችን አስተያየት እራስህን ለማወቅ ለማሻሻልና ድክመቶችህን ለማረም የምትጠቀምበት እንጂ በራስህ ላይ ፍርደ ገምድል ውሳኔንን የምታሳልፍበት መሆን የለበትም።

Ebrahim Seid Yesuf

ነጋ Wajjin ገለቶማ!❤🙏

04/11/2022

ለውድ ክቡራን@Ahmed Hassen yesuf እና Ami muheመልካም የስራ ዘመንን ከውስጥ ከመነጨ ደስታ ጋር እመኝላችኋለው!❤ለሴረኛ እና ለታች ሰፈር ዘረኞች ሁሌም የእራስ ምታት የነበራችሁ...
12/06/2022

ለውድ ክቡራን@Ahmed Hassen yesuf እና Ami muheመልካም የስራ ዘመንን ከውስጥ ከመነጨ ደስታ ጋር እመኝላችኋለው!❤

ለሴረኛ እና ለታች ሰፈር ዘረኞች ሁሌም የእራስ ምታት የነበራችሁ ክሩ የወሎ ኦሮሞዎች ብርቅዬ ልጆች ናችሁ።

ምስኪኑን የወሎ ኦሮሞ ገበሬ ህዝብ በሀሠት የፍረጃ ስም በመስጠት በተደጋጋሚ ወረራ አድርገው ለመስበረና ለማጥፋት ለሞከሩ የውዳቂና ሟች ስርአት አቀንቃኝ እና ናፋቂው ልጆች ከፊት ለፊታቸው በመቆም ለህዝባችሁ ጋሻ መከታ መሆናችሁን ያረጋገጣችሁ ጀግኖች የህዝባችሁ መሪዎች ነበራችሁ።

በውስጥ እና በውጭ ጠላቶች እና ባንዳዎች ሴራ ብዙ ነገር ቢደረግባችሁም ቢታቀድላችሁም ያንን ሁሉ መከራ ካልተረዳችሁ ካላወቀላችሁ የገዛ ህዝባችሁ ወቀሳ ጋር ተደምሮ ከባድ ቢሆንም እናንተ ግን ሁሉንም በፅናትና በትግስት ተቋቁማችሁ በማለፍ ለዚህ ከፍተኛ ደረጃም በመብቃታችሁ ዛሬም ለህዝባችሁ እና ወዳጆቻችሁ ጥንካሬያችሁን አሳይታችኋል።
ከስር ላሉ ታናናሽ ወንድሞቻችሁም መልካም እና ጥሩ ምሳሌ መሆን የቻላችሁ ሞዴሎቻችን ናችሁ።

ለወሎ ኦሮሞ ሚስኪንና መልካም ለሆነው ህዝብ ህይወታችሁንንም እስከማጣት በሚያደርሳችሁ ብዙ ሁኔታዎች ውስጥም እራሳችሁን ሰጥታችሁ ብዙ ውለታዎችን የዋላችሁ ባለ ውለታዎቻችን ናችሁና በወሎ ኦሮሞ ህዝብ ስም ከልብ እናመሰግናለን❤🙏 ገለቶማ❤🙏

ወደፊትም ለህዝባችሁ እንዲሁም ለሀገራችሁ በእውቀት በስሌትና በጀግንነት የበለጠ እንደምትሰሩ እምነቴ ነው መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ!❤🙏Baguma koo taatan❤
ወዳጅ ዘመድ ሁሉ እንኳን ደስስስስስ ያላችሁ እንኳን ደስስስስስ ያለን!

08/06/2022

የኛ ፖለቲካ ፣ ፖለቲከኞቻችን እና እኛ
🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏

እርሱም አሁንም በኔ ስር ናቸው የሀይል አሰላለፌን አስተካክዬ ከድርድሩ ቡሃላ እንደ ኳስ እጠልዛቸዋለሁ ብሎ ቀመሩን አስልቶ ጨርሷል😂 የሚገርመው ሁሌም ብልጥ እኔ ብቻ ነኝም ይላል ...

በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ መነደፍ የለም ያሉት በሳሎቹና አዋቂዎቹ ፖለቲከኞች ደግሞ የፖለቲካውን ፎርሙላ ቀምረው በሳልና ጥንቁቅ የሆነ የፖለቲካን ጌም በጥበብና በስሌት ሲጫወቱት ይታያል !

የሀገርህን ሁኔታና የፖለቲከኞችህን ባህሪ ተረድተህ እንዲሁም የፖለቲካ አዋቂና ምክኒያታዊ ስትሆን ፖለቲከኞችንና ፖለቲካን ሳይፈልጉትና ሳያውቁት ሾፍረህ ወደ ምትፈልግበት ቦታ ትወስዳቸዋለህ የሚለውን መርህ እያሳዩን ነው።

እነሱ ፖለቲካን በሜዳቸውም ሆነ ከሜዳቸው ውጭ ይጠበቡባታል እኛ ደግሞ ፖለቲካው ሳይገባን በፖለቲው ጌም ጎራ ለይተን ተጣምደናል!

Isaan tokko nuutu waldhaba male!!

ኧሯሯ እንንቃ ተው 😘

ይህ እኔን በግሌ የተሰማኝ ስሜት ነው።🙄 መቼም አይሰማህ ማለት አይቻልም😎

Ibrahim seid yesuf🙏

የሰዎች አስተያየት እራስህን ለማወቅ ሊረዳህ ቢችልም ማንነትህን በትክክል የሚገልፅ ግን አይደለም።ምክኒያቱም የሰዎች አመለካከት የራሳቸውን አስተሳሰብ እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን የሚያንፀባረቅ ...
07/06/2022

የሰዎች አስተያየት እራስህን ለማወቅ ሊረዳህ ቢችልም ማንነትህን በትክክል የሚገልፅ ግን አይደለም።

ምክኒያቱም የሰዎች አመለካከት የራሳቸውን አስተሳሰብ እንጂ ትክክለኛ ማንነትህን የሚያንፀባረቅ አይሆንም።

ሰዎች ስላንተ የሚያዩትም ሆነ የሚያውቁት አንተ እንዲያዩ ና እንዲያውቁ የፈቀድክላቸውን ብቻ በመሆኑንም አንተ የፈቀድክላቸውን ብቻ እንጂ ሙሉ ማንነትህን እና ስብዕናህን ጨርሶ ማየት ስለማይችሉም ነው ።

በመሆኑም የሰዎችን አስተያየት እራስህን ለማወቅና ድክመቶችህን ለማረም የምትጠቀምበት እንጂ በራስህ ላይ ፍርደ ገምድል ውሳኔንን የምታሳልፍበት መሆን የለበትም።

ነጋ ናፍ ታኣ❤🙏

Address

Kemissie
Robe

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibru Al kemissie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ibru Al kemissie:

Share