Sirnaaf Qabsoofna

Sirnaaf Qabsoofna Odeefannoo sirriifii haqa qabeessa isin biraan geennaa Follow godhuun nu hordofaa .
(1)

 ‼️ኢትዮጵያ ዘመኑ የሚመጥኑ የጦር አውሮፕላኖች ታጥቃለች‼️
26/12/2025

‼️
ኢትዮጵያ ዘመኑ የሚመጥኑ የጦር አውሮፕላኖች ታጥቃለች‼️

የብርሸለቆ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ የምልምል ወታደሮች የሥልጠና መክፈቻ መርሃ ግብር። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህር...
26/12/2025

የብርሸለቆ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ የምልምል ወታደሮች የሥልጠና መክፈቻ መርሃ ግብር።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ታህሳስ 17 ቀን 2018 ዓ.ም

የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ተቋሙ ያወጣውን የመመልመያ መሥፈርት አሟልተው ከሁሉም የአገራችን አካባቢዎች የተቀበላቸውን ምልምል ሰልጣኞች የማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ ምክትል አዛዥ ለሠው ሃብት ልማት ሃላፊ ኮሎኔል ጌታቸው ከበደ በተገኙበት ሥልጠናውን አሥጀምሯል።

በአረቡ ሠይድ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ድረ-ገፅ
https://dfmc.mod.gov.et/

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ዩቲዩብ
https://youtube.com/-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ቴሌግራም
https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ፌስቡክ
https://www.facebook.com/fdredefense.official

መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው የሚል ብቻ ላይክ ያድርግ 🇪🇹ሀገርን ማገልገል ክብር ነዉ።
25/12/2025

መከላከያ ሰራዊት ጀግና ነው የሚል ብቻ ላይክ ያድርግ 🇪🇹
ሀገርን ማገልገል ክብር ነዉ።

🇪🇹ወታደር ማለት ፦ወታደር = ቆስሎ ያክምሀልወታደር = ሞቶ ያድንሀልወታደር = እንቅልፍ አጥቶ አንተን ያስተኛሀልወታደር = ሁሉም የፈራውን እሱ ይደፍረዋልወታደር = ፍቅርን ያስተምርሀልወታደር...
25/12/2025

🇪🇹ወታደር ማለት ፦
ወታደር = ቆስሎ ያክምሀል

ወታደር = ሞቶ ያድንሀል

ወታደር = እንቅልፍ አጥቶ አንተን ያስተኛሀል

ወታደር = ሁሉም የፈራውን እሱ ይደፍረዋል

ወታደር = ፍቅርን ያስተምርሀል

ወታደር = ደስታን ይሰጠሀል

ወታደር = ሁሉን ያስተምርሀል
ክብር እና ምስጋና ይገባል ህይወቱን ለሰጠዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት🇪🇹

የግብፅ "ነገር ፍለጋ!""መቻል" ለባህር በር!የኢትዮጵያን የባህርና አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ! ግብፅ በቀይ ባህር ዳርቻ ካሉ ሀገራት ጋር የምታደርገው ስምምነት "ቀጠናዊ ትብብር" በሚል ስም ...
25/12/2025

የግብፅ "ነገር ፍለጋ!"

"መቻል" ለባህር በር!
የኢትዮጵያን የባህርና አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ!

ግብፅ በቀይ ባህር ዳርቻ ካሉ ሀገራት ጋር የምታደርገው ስምምነት "ቀጠናዊ ትብብር" በሚል ስም ቢቀርብም፣ ዋና ግቧ ግን የኢትዮጵያን ቀጠናዊ ሚና ማዳከም ነው።

ግብፅ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ሽንፈት ለመቀልበስ፣ አሁን ትኩረቷን ወደ ባህር በር ጥያቄያችን አዙራለች።

ኢትዮጵያ ወደ ባህር እንዳታይ በማድረግ በኢኮኖሚና በደህንነት ረገድ ታስራ እንድትኖር የመፈለግ ስትራቴጂ ነው።

ግብፅ ሽብርተኞችን በማደራጀትና የውስጥ አለመረጋጋትን በመደገፍ ያላትን ታሪክ ስናይ፣ ይህ ስምምነት በድንበር አካባቢ ያሉ ታጣቂዎችን ለመርዳት እንደ ሽፋን ሊያገለግል ይችላል።

አዲሱ የቀጠናው አሰላለፍ የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ ከኢኮኖሚ ጥያቄነት ባለፈ ወደ የህልውና ጥያቄ ከፍ አድርጎታል።

120 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ሀገር የባህር በር በሌላት ሁኔታ ብሔራዊ ደህንነቷን ማስጠበቅ እጅግ ፈታኝ ነው።

የራሷ የባህር ኃይልና የራሷ ወደብ መኖሩ፣ እንደ ግብፅ ያሉ ኃይሎች በጎረቤት ሀገራት በኩል የሚያደርጉትን ጫና ለመመከት ብቸኛው ዋስትና ነው።

የንግድ መስመሮቻችን በሌሎች ሀገራት ፖለቲካዊ ፈቃድ ላይ ብቻ መውደቃቸው፣ በማንኛውም ጊዜ ለከፋ አደጋ ሊያጋልጠን ይችላል።

ስለዚህ ከሶማሊላንድም ይሁን ከሌሎች አማራጮች ጋር የሚደረጉ የባህር በር ስምምነቶች አጣዳፊነት አሁን የጎላ ሆኗል።

ግብፅ ወደ ቀንድ አፍሪካ የምታደርገው ጣልቃ ገብነት የቀጠናውን ሰላም የሚያናጋ እንጂ የሚጠግን አይደለም።

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የሰላም አስከባሪና የሽብርተኝነት መከላከያ ግንባር ቀደም ኃይል ስትሆን ኢትዮጵያን ማዳከም ማለት ቀጠናውን ለሽብርተኝነትና ለባህር ላይ ወንበዴነት አሳልፎ መስጠት መሆኑን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊረዳው ይገባል።

ኢትዮጵያ የምታቀርበው የባህር በር ጥያቄ የሌሎችን ሉዓላዊነት የሚጋፋ ሳይሆን፣ በዓለም አቀፍ ህግና በ"ስጥ ሰጥ" መርህ (Win-Win approach) ላይ የተመሰረተ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።

የግብፅ "ነገር ፍለጋ" ስምምነት የሚያስተምረን አንድ ትልቅ እውነት አለ፣ኢትዮጵያ በገዛ አቅሟ ካልጠነከረችና የራሷን የባህር በር ካላረጋገጠች፣ የጂኦ-ፖለቲካዊ ቁማር ሰለባ መሆኗ አይቀሬ ነው።

ዛሬ ላይ የምናደርገው የ"መቻል" ጉዞ፣ ከውስጥ ድክመት ወጥተን የባህር ኃይላችንን የምናጠናክርበትና የታሪካዊና የተፈጥሮ መብታችን የሆነውን የባህር በር የምናረጋግጥበት መሆን አለበት።

ግብፅ በሩን ልትዘጋ ብትሞክርም፣ ኢትዮጵያ ግን በአዲስ ብልሃትና ጽናት የከፍታዋን በር ትከፍታለች።

ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባል‼️በየገጠሩ በመግባት ሰላምን እያረጋገጠ ለሚገኘው ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባል 👌👌 👍👍 ጀግናው ሰራዊታችን እናመሰግናለን  💪🇪🇹
25/12/2025

ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባል‼️

በየገጠሩ በመግባት ሰላምን እያረጋገጠ ለሚገኘው ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ክብር ይገባል 👌👌 👍👍
ጀግናው ሰራዊታችን እናመሰግናለን 💪🇪🇹

  🇪🇹❤🇪🇹💪💪Humna Qilleensaa Itoophiyaa guyyaa har'a 🇪🇹 የRaashiya fi isirahillin qofaamiti kuno Ehitopianis Jaamarte.Abbyaa...
25/12/2025

🇪🇹❤🇪🇹💪💪
Humna Qilleensaa Itoophiyaa guyyaa har'a 🇪🇹
የRaashiya fi isirahillin qofaamiti kuno Ehitopianis Jaamarte.Abbyaaratii💪🇪🇹
✊️✊️✊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️✊️✊️✊️💪💪
ኢትዮጵያ አየር ሀይል ዛሬ 🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹✊️✊️✊️

የአሰብ ጉዳይ አይቀርም ‼️
25/12/2025

የአሰብ ጉዳይ አይቀርም ‼️

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቴክኖሎጂ የታገዘና ዘመናዊ መሣሪያዎችን የታጠቀ ኃይል ለመሆን ከፍተኛ ኢንቨስትመንት እያደረገ ይገኛል። በተለይም በአየር ኃይል፣ በሰው አል...
25/12/2025

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቴክኖሎጂ የታገዘና ዘመናዊ መሣሪያዎችን የታጠቀ ኃይል ለመሆን ከፍተኛ ኢንቨስትመንት እያደረገ ይገኛል። በተለይም በአየር ኃይል፣ በሰው አልባ አውሮፕላኖች (Drones) እና በከባድ መሣሪያዎች ረገድ ከፍተኛ ለውጥ ታይቷል።

❝...ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪክ ነው። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ነው። ነገ ይታረማል ከባድ አይደለም...❞— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)    🇪🇹❤️
25/12/2025

❝...ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪክ ነው። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ነው። ነገ ይታረማል ከባድ አይደለም...❞

— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
🇪🇹❤️

የነገዋ ኢትዮጵያ መሠረቶች፦ በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩ ማዕከላዊ አጀንዳዎች።ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ትኩረት የሚያደርጉባቸው ዘርፎች ብዙ ቢሆኑም፣ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ እ...
25/12/2025

የነገዋ ኢትዮጵያ መሠረቶች፦ በጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩ ማዕከላዊ አጀንዳዎች።
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ትኩረት የሚያደርጉባቸው ዘርፎች ብዙ ቢሆኑም፣ በመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ እና የሀገሪቱ የወደፊት አቅም ላይ ጥልቀት ያለው ተፅእኖ የሚፈጥሩ ሶስት ማዕከላዊ እና አስቸኳይ መርሆች ላይ ያተኮረ አጀንዳ እየከተሉ ነው። እነዚህም፦ ሀገራዊ ዋስትና፣ አስተማማኝ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እና ማህበራዊ-ፖለቲካዊ ፍትህ ናቸው። እነዚህ አጀንዳዎች እርስ በርሳቸው በጥብቅ የተሳሰሩ ሲሆን፣ አንዱ ያለ ሌላው ሙሉ በሙሉ ሊሳካ እንደማይችል በመንግሥት ደረጃ ተገንዝቧል።

በመጀመሪያ ደረጃ፣ የሀገሪቱን ሰላም፣ ዋስትና እና አንድነት ለማስጠበቅ የሚሰራው ስራ ሁሉንም የሚመራ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አካሄድ ሰላምን መሰረት አድርጎ በሁከት ፅንፍ ጫፍ ያሉ በሀገሪቱ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ላይ ግጭቶችን ለማረመረ ወሳኝ የሆነ የዲፕሎማሲ እና የደህንነት እርምጃዎችን እንዲወስዱ የሚረዳ ሲሆን። ይህ ሁሉ የሚደረገው አንድ ወጥነት ያለው፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና የልማት ስራ ለማከናወን ተስማሚ የሆነ ሀገርን ለመፍጠር ነው።

በሁለተኛ ደረጃ፣ ኢኮኖሚያዊው ለውጥ እና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ላይ ያለው ትኩረት ያደረገ ሲሆን። ዶ/ር ዐቢይ የኢኮኖሚውን ማሻሻያ እንደ አስፈላጊ መርህ አድርገውታል። በዚህም ረገድ፣ ለውጫዊ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት (FDI)ምቹ አካባቢዎችን በመፍጠር፣ የባንክ ስርዓቱን በመሻሻል እና የግል ዘርፍን በማበረታታት ላይ ትኩረት ሰጥተዋል። ከዚህም በተጨማሪ፣ የኢንፍራስትራክቸር ፕሮጀክቶች (በኢነርጂ፣ በትራንስፖርት እና በሲቪል ሠራተኞች) ላይ ያለው ኃላፊነት ለሀገሪቱ ምርታማነት ለመገንባት እንደሚያስችል በማመን፣ እነዚህን ፕሮጀክቶች ከፍተኛ ቅድሚያ ተሰጥቷቸዋል። የሀገር ውስጥ ማምረቻን ማሳደግ፣ የሀገር አቅርቦት ሰንሰለትን ማጠናከር እና የሀገሪቱን የገቢ ምንጭ በማብዛት ላይ ያለው አቋም ኢኮኖሚው በውጭ አደጋዎች የማይነካ እና ዘላቂ እንዲሆን ያለመ ነው።

በሦስተኛ ደረጃ፣ ማህበራዊ ፍትህ፣ አስተዳደራዊ ቅልጥፍና እና የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የመንግስት ሌላ መሰረታዊ ዓምድ ነው። ይህ የሚገኘው የፍትህ ስርዓቱን ለማጠናከር፣ የሕግ የበላይነትን ለማስፈን እና ሁሉም ዜጎች እኩል እንዲሆኑ በማድረግ ነው። በተጨማሪም፣ የፖለቲካ ቦታን ለማሰፋፋት እና በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል ያለውን ልዮነት ለመቀነስ የሚደረጉ ጥረቶች የማህበራዊ ፍትህን ያጎለብታሉ። የመንግሥት አስተዳደርን ቀለል ለማድረግ እና ችግሮችን ለመቀነስ የሚደረጉ ማሻሻያዎችም ይህንን ግብ ለማሳካት ያገለግላሉ።

በጠቅላላው ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተሻሻለ እና ተስፋ የተሞላበት የኢትዮጵያን ምስል በአዲስ መልኩ ለመገንባት የሚያስችሉ ዘርፎችን በመምረጥ እየሰራ ነው። የእነዚህ ስራዎች ስኬት በመጨረሻ በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት፣ አለም አቀፍ ትብብርን ለማግኘት እና ለወደፊት ትውልዶች ዘላቂ ሰላምና በለጋ ኢኮኖሚ ላይ የተመሰረተ ህይወትን ለማስጠበቅ የሚያስችል መሰረት ለመጣል ነው።

Address

Robe

Telephone

+251986943816

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sirnaaf Qabsoofna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sirnaaf Qabsoofna:

Share