Boolee Hanga Baalee

Boolee Hanga Baalee Seenaa Rirmi Hin Nyaatu!

31/08/2025
Finfinnee bifa haaraan 👌
14/08/2025

Finfinnee bifa haaraan 👌

  !!
03/08/2025

!!




  !!
29/07/2025

!!


ነገ እሁድ በማለዳ ወጥቼ የከተማችን መተንፈሻ ሳምባ የሆኑትን ችግኞችን እተክላለሁ።  ፣ የማንሰራራት_ምዕራፍ_ክንዶች! !
28/06/2025

ነገ እሁድ በማለዳ ወጥቼ የከተማችን መተንፈሻ ሳምባ የሆኑትን ችግኞችን እተክላለሁ።

፣ የማንሰራራት_ምዕራፍ_ክንዶች!
!

የደሞዝ ጥያቄዬ በ5 ቀናት ይመለስ....ያውም $1000 ጭማሪ 🙄🙄ከተከበረው የሀኪሞች ጥያቄ ጀርባ ታዬ...ታዬ...ጃዋር....ጃዋር ይሸታል!የሀኪሞች ጥያቄ ጥሩ ነበር... ግን የሀኪሞቹ ጠበቃ...
13/05/2025

የደሞዝ ጥያቄዬ በ5 ቀናት ይመለስ....ያውም $1000 ጭማሪ 🙄🙄

ከተከበረው የሀኪሞች ጥያቄ ጀርባ ታዬ...ታዬ...ጃዋር....ጃዋር ይሸታል!

የሀኪሞች ጥያቄ ጥሩ ነበር... ግን የሀኪሞቹ ጠበቃዎች ታዬና ጃዋር መሆናቸው ነገሩ በሰብአዊነት የተለወሰ ፅንፈኝነት መሆኑን ያሳያል🙄

በነገራችን ላይ ታዬ የሰላም ሚኒስትርን የመሰለ ተቋም እንዲመራ ተሰቶት ተቋም ተቋም ማስመሰል ያቃተው ግለሰብ ነው❗️

ከበሮ ሲያዩት ያምር : ሲይዙት ያደናግር ሆኖ ስልጣን ሲቆናጠጥ ደንብሮ ... እብደት ውስጥ የቆየ በቅሎ ነው❗️ መቆርቆር ከተቻለ ያኔ ነበር መጥኖ መደቆስ🤔

አንድ አንድ የባንዳዎች ተላላኪ የጤና ባለሙያዎች 'ትምህርት ከኛ በላይ ላሳር!' የሚለውን ካካቸውን ትተው ስራቸውን ቢሰሩ ጥሩ ይመስለኛል።

ሀገር በቀብድ የተያዘች ፍየል አይደለችም! በ5 ቀናት ታንቃ ልታንደላቅቅህ አትችልም! ምስኪን እና ለመለወጥ ደፋ ቀና የሚሉ ዜጎች ያሉባት ሀገር ናት፣ በሀገር አትደራደር❗️❗️

ዶ/ር ሰላማዊት ነኝ
ከ St. Paul's SH

25/12/2024

Address

Bale Robe
Robe

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Boolee Hanga Baalee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share