SAJA DAILY

SAJA DAILY Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SAJA DAILY, News & Media Website, Saja.

ዛሬ ከሰዓቱን እዚህ ማሳለፍ ይችላሉ።
07/09/2025

ዛሬ ከሰዓቱን እዚህ ማሳለፍ ይችላሉ።

ብዙዎች ከዚህ የ ኮርች ግንድ ጋር የሚያስተሳስረን ነገር አለ እስቲ ከዚች ዛፍ ጋር ያለንን ግንኙነት እናስቀምጥ...
27/08/2025

ብዙዎች ከዚህ የ ኮርች ግንድ ጋር የሚያስተሳስረን ነገር አለ እስቲ ከዚች ዛፍ ጋር ያለንን ግንኙነት እናስቀምጥ...

16/09/2024

በመብራት ጉዳይ መናገር ይሻላል ማልቀስ አይሻልም😭 መላዉ ምንድነዉ ሰዎች መዘባበቻ አደረጉን።

20/08/2024
 #ሣጃ ዛሬ 02/12/2016
08/08/2024

#ሣጃ ዛሬ 02/12/2016

10/07/2024

የመብራት ጉዳይ ለማን ነዉ አቤት ሚባለዉ???
በኢኮኖሚያችን እና በኑሯችን ላይ ከባድ ጫና እያሳደረ ይገኛል።😭😭

05/04/2024
 #የደንበኞችን ሮሮ የማይሰማዉ እና የሕዝብ ጭሆት እንደመዚቃ ከማዳመጥ የዘለለ ስራ ሰርቶ የማያዉቀዉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል። በየም ዞን መብራት በሰከንድ ልዩነት በማጥፋት እና በማብራት...
06/03/2024

#የደንበኞችን ሮሮ የማይሰማዉ እና የሕዝብ ጭሆት እንደመዚቃ ከማዳመጥ የዘለለ ስራ ሰርቶ የማያዉቀዉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል። በየም ዞን መብራት በሰከንድ ልዩነት በማጥፋት እና በማብራት የተጠቃሚዉች ንብረት ላይ ትልቅ ዉድመት እያስከተለ ይገኛል ለወደሙብን ንብረቶች የሚጠይቅልን አካል ባይኖር እንኳ ይህንን መቆራረጥ ብታስቆሙልን ስንል ለሚመለከታቸው አካላት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

Address

Saja

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SAJA DAILY posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share