
14/04/2025
#ሀለሉያ🤲
#ራሱ አባታችን #ራሱ መንፈስ የሆነው
#ራሱ ወልድ የሆነው አምላካችን ይመጣል ።
👉 አምላካችንና አባታችን #ራሱ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እናንተ መንገዳችንን ያቅና፤ ጌታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር ሲመጣ፥ በአምላካችንና በአባታችን ፊት በቅድስና ነቀፋ የሌለበት አድርጎ ልባችሁን ያጸና ዘንድ፥ እኛ ደግሞ ለእናንተ እንደምንሆን ጌታ እርስ በእርሳችሁ ያላችሁን ለሁሉም የሚሆን ፍቅራችሁን ያብዛ ይጨምርም።
1ኛ ተሰሎንቄ 3:11-13
👉በሥላሴ ትምህርት ኢየሱስ ሌላ አባታችን ላሌ ነው በዚህ ቦታ ግን ራሱ አባታችን እንደሆ ይናገራል ሥላሴ የት ይግባ ይሁን? የእነርሱ አባት ከየት ይመጣ ይሁን? ሌላው ከሆነ ከኢየሱስ ውጭ አባት መጠበቅ ዘበት ነው።
👉ሀለሉያ🤲 አንድ ቀን ከእርሱ ጋር እንሆናለን በአይናችን አይተን ለድካማችን , ለሩጫችን ሁሉ የድል አክልል ከእጁ እንቀበላለን።
👉አይዞአችሁ ትንሽ ጉዞ ነው የቀረው አንዱ አንዱን አበረቱ🤲።
👇_ያለውን_Telegram_channel_join_አድርጉ_ ዋራ_ ላይ_የተቀረፀውን_video_ስብከት_እና_የኳይር_መዝሙሮችን_በ_HD_ጥራት_ልንለቅ_እናንተን_እየጠበቅን_ነው_share_አድርጉ🤗🕎.
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Telegram Address 👉. .
Telegram Group 👇. https://t.me/jeremiahtubegroup.
Facebook Channel 👇. https://www.facebook.com/profile.php?id=61554989468873
Facebook Group 👇 https://facebook.com/groups/936124331191993/
page 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61554989468873
Telegram Channel 👇 https://t.me/httpstmeXnymelq1OR9kMDg0