Gali Boy

Gali Boy “Namni bu'aa yaada isaati!:)

"Siyaasni bu'aa bahii jireenya ilma namaati:)
(1)

እንጂነር አያና ብሩ The Father of Modern Ethiopia Typography ተብሎ ይጠራል! 🙏❤👏--እንጂነር አያና ብሩ የአማርኛ ቋንቋ የጽሕፈት መሣሪያ ፈጠራ ባለቤት ነው። ኢንጂነ...
26/10/2025

እንጂነር አያና ብሩ The Father of Modern Ethiopia Typography ተብሎ ይጠራል! 🙏❤👏
--
እንጂነር አያና ብሩ የአማርኛ ቋንቋ የጽሕፈት መሣሪያ ፈጠራ ባለቤት ነው። ኢንጂነር ኣያና ብሩ የአማርኛ ቋንቋ የጽሕፈት መሣሪያውንና በመሣሪያው የኣከታተቡን ዘዴ የፈጠሩ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ናቸው። ትውልድና እድገቱ በ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ ነው። እንጂነር አያና የኢትዮጵያን ስክሪፕት ለአሁኑ ትውልድ ያስተዋወቁ በመሆኑ የዘመናዊ ታይፖግራፊ አባት (the father of modern Typography) የሚል ስም ተሰጥቶታል።

በ1930ዎቹ (1932 G.C) የመጀመሪያውን የአማርኛ ታይፕራይተር የፈጠረ ምሁር ነበሩ። ኢንጅነር አያና ኦሊቬቲ ከተባለ የጣሊያን ካምፓኒ ጋር ለ 40 አመታት ያህል ሰርቶ ነው ይህንን የአማርኛ ታይፕራይተር ግኝትን እውን ማድረግ የቻለው። የኣያና መሣሪያ ባይኖር ኖሮ የቢሮ ጽሑፎችን በእጅ ጽሑፍ ተጠቅሞ መቀጠል ማዛለቁ ስለሚያጠራጥር ኢንጂነር ኣያና ለዓማርኛ እድገት ክፍተኛ ኣስተዋጽዖ ኣድርገዋል።

የአማርኛ ታይፕራይተር የፈጠረ ኢንጅነር አያና ብሩ በግንቦት 1939 ዓ/ም በጽሑፍ መኪና ለመጀመሪያ ጊዜ በስነ ጥበብ ሚኒስቴር ተፈቅዶ ጽፎ ታትሞ ያወጣው ይህ ጽሁፍ ነበር። ይህንን የመጀሪያ በጽሁፍ መኪና የታተመውን ጽሁፍ አንቡት።

ከኣድዋ ድል በኋላ ኢትዮጵያውያን የእንግሊዝኛውን የታይፕራይተር ወይም የጽሕፈት መሣሪያ ኣጠቃቀም ከተረዱ ወዲህ መሣሪያውን ለኣማርኛ ቀለሞች እንዲያገለግል ለ85 ዓመታት ግድም ቢታገሉም ሳይሳካ ቀርቷል። በመካከሉ ከተደረጉት የተለያዩ ሙከራዎች መካከል የኢንጂነር ኣያና ብሩ ሥራ ኣንዱ ነበር። ዋናውም ችግር የመሣሪያው መርገጫዎች በኣማርኛ ፊደላት መብዛት የተነሳ በቂ ስለኣልነበሩ ፊደላቱን ከተለያዩ መርገጫዎች በመሰብሰብ በመቀጣጠል የሚያስከትብ ዘዴ ወደ ፲፱፻፳፭ ዓ.ም. ግድም ኣቀረቡ። በእዚህ ዘዴ “ሀ” ከኣንድ መርገጫ ከተከተበ በኋላ “ሁ” ፊደል የሚከተበው “ሀ” ጎን የመቀነስ ምልክትን ወይም “-” በማስቀመጥ ነበር። ይኸንኑ የመቀነስ ምልክት “ለ”፣ “ሐ”፣ “መ” እና የመሳሰሉት ጎን በማስቀመጥ “ሁ”፣ “ሉ”፣ “ሑ”፣ “ሙ” ስለሚመስሉ ኣንዱኑ መቀጠያ ለተለያዩ የፈጠራ ቁርጥራጮች እንዲሆን ተደረገ። እንደነ “ሹ” የመሳስሉትን በቅጥልጥል ለመክተብ ከ“ሰ” እና የመቀነስ ምልክት የተሠራውን “ሱ” ፊደል በሌላ መርገጫ ቀደም ብሎ ወይም ወደኋላ መልሶ ሌላ ረዥም መሰመር ከሌላ መርገጫ ከ“ሰ” ኣናት ላይ በማስቀመጥ ነበር የሚሠራው።

ይህ የቅጥልጥል ፊደል ኣሠራርና መኖር ዓማርኛ ባልሆነ ነገር ቀለሞቹን በመሰሉ ነገሮች የቢሮ ሥራ መሥራት ስለተቻለ ኣያና ብሩ ለኢትዮጵያ ታላቅ ባለውለታ ናቸው። የኣያና መሣሪያ ባይኖር ኖሮ የቢሮ ጽሑፎችን በእጅ ጽሑፍ ተጠቅሞ መቀጠል ማዛለቁ ስለሚያጠራጥር ኢንጂነር ኣያና ለዓማርኛ እድገት ክፍተኛ ኣስተዋጽዖ ኣድርገዋል። እንዲህም ሆኖ ትክክለኛውን የግዕዝ ቀለሞች የኢትዮጵያ ማተሚያ ቤቶች ቀደም ብለው ሲጠቀሙባቸው ስለነበርና በኋላም ሲጠቀሙበት ስለነበረ የታይፕ ፊደል ከማተሚያ ቤቶቹ ጋር ግንኙንት ኣልነበረውም። የኣያና የጽሕፈት መኪና ቀለሞችም የዓማርኛ ፊደላት ኣልነበሩም፤ ሊሆኑም ኣይችሉም። ይህ ልዩነት ያልገባቸውና ከመቶ ያነሱ መርገጫዎች ላይ የተበተኑትን የታይፕ ቁርጥራቾጭ ከ፪፻ በላይ የሆኑት የዓማርኛ ቀለሞች ኣንድ የሚመስሏቸው ዛሬም ኣሉ።

ባሻዩ ታላቁ ኢንጅነር አያና ብሩ ተመራምረው የአማርኛ ፊደል ታይፕራይተር ባይፈጥሩ ኑሮ ዛሬ ላይ አዳሜ የአማርኛ ታይፕራይተር ኪቦርድ ላይ ባልፃፍሽ ነበር። የሚያሳዝነው ይህንን በፈጠሩ ታላቅ ሰው ላይ ስንት የዘረኝነት ቅርሻት የሚያቀረሹ አሉ።
__
ስም ከመቃብር በላይ ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ!...

Via :FB

We love you our Zeritu😍😍
24/10/2025

We love you our Zeritu😍😍

ችሎታህን አንድም ቀን ተጠራጥሬ አላዉቅም። ሁሉም ሲተቹህ አንድ ቀን አፋቸዉን እንደሚታዘጋ እርግጠኛ ነበርኩ። ይሄ ጅማሬ ነዉ ገና በጣም ብዙ ታስደምመናለህ Flo 🥹❤️።  ደሞ የሚገርመኝ ቆይ...
23/10/2025

ችሎታህን አንድም ቀን ተጠራጥሬ አላዉቅም። ሁሉም ሲተቹህ አንድ ቀን አፋቸዉን እንደሚታዘጋ እርግጠኛ ነበርኩ። ይሄ ጅማሬ ነዉ ገና በጣም ብዙ ታስደምመናለህ Flo 🥹❤️። ደሞ የሚገርመኝ ቆይ አይደክመዉም እንዴ 🤔 ኳስ ያለበት ጋ ሁሉ እሱ አለ ኳስን እስኪሰጡት ቆሞ አይጠብቅም ኳስ በየትም ቦታ ትኑር ሄዶ ነዉ የሚቀበላት።

አንተን የሚተቹ ኳስን በሬዲዮ የሚከታተሉ እንጂ ማንም የኳስ ተመልካች ያን አስማት የሆነ እንቅስቃሴህን በሜዳ ዉስጥ እያየ ጎል ወይ አሲሰት አላረግክም ብሎ አንተን አይተችህም።

በ4 ደቂቃ ዉስጥ 2 አሲሰት My boy is back 🥹❤️ 🎯🎯

Dhalooti asiraa waan guddoo baratuu akka qabu abdii guddaa qabna. #ዘሪቱ🥰ትዉልድ ከዚህ ቡዙ ነገር መማር እንዴ ምቺለው ትልቅ ተስፋ አለኝ. 🥰Zeritu...
23/10/2025

Dhalooti asiraa waan guddoo baratuu akka qabu abdii guddaa qabna. #ዘሪቱ🥰
ትዉልድ ከዚህ ቡዙ ነገር መማር እንዴ ምቺለው ትልቅ ተስፋ አለኝ. 🥰
Zeritu Kebede 🙏

👉Amma Hawaasaa gara Bulee Horaa ba'aniiru..................................................................................
22/10/2025

👉Amma Hawaasaa gara Bulee Horaa ba'aniiru...................................................................................
Worri dureeyyiin otoo baayyatanii jiranuu
Hiyyeeyyii nujaallate yesuus akkasumaanuu
Worri lubbuun fayyitan ilillisaa mee hundinuu!

"Harka lama Abboo Galannii si geyuuti
Ee Waaqa kiyya si geyuutii
Jaalataa kiyyaa si geyuutii
Galannii si geyuuti"

Mootummaa oliitii Mootummaa oliitii x2
Yo jabaannee nuuti Gooftaa Yesuus Yesuus Woliin
Lafti itti qullaawanuu lafti itti qulluu dhuganuu
mootummaa oliitii, mootummaa oliitii"

----> Farfataa Alemayehu Gebremesqel Nagaatti boqadhu. Balballi jannata nama isaaf banaa akka ta'e shakkii hinqabu.

Nageyaan Boqodhu Gaash Alamayehu💔😭

🫥-Ere uuuu😂😂የ15 አመቱ የክርስትያኖ ሮናልዶ ልጅ ክርስትያኖ ጁኒዬር እና የ15 አመቷ የልዊስ ሱዋሬዝ ልጅ ደልፊና ሱዋሬዝ ፍቅር ውስጥ ወድቀዋል።🫠🤭በአሁኑ ሰዓት ሁለቱም ሳውዲ አረብያ...
21/10/2025

🫥-Ere uuuu😂😂
የ15 አመቱ የክርስትያኖ ሮናልዶ ልጅ ክርስትያኖ ጁኒዬር እና የ15 አመቷ የልዊስ ሱዋሬዝ ልጅ ደልፊና ሱዋሬዝ ፍቅር ውስጥ ወድቀዋል።🫠🤭

በአሁኑ ሰዓት ሁለቱም ሳውዲ አረብያ ውስጥ ለብቻቸው ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ይገኛል🇸🇦 🙌

Isin dadhabootiif worri ba'aan isiniti ulfaate hundi gara kiyya koyaa ani isiniraa sallisaa.🥰Lafa nageyaafi tazgabiin ji...
21/10/2025

Isin dadhabootiif worri ba'aan isiniti ulfaate hundi gara kiyya koyaa ani isiniraa sallisaa.🥰

Lafa nageyaafi tazgabiin jiru kana nami jaalatu.. 🙏🥰

 💔😭💔😭Baaburi uummata dedeebisu Dawaalee irraa ka'uun gara Dirree Daawwaatti imalaa ture edda halkan naannoo sa'aatti 8ti...
21/10/2025

💔😭💔😭

Baaburi uummata dedeebisu Dawaalee irraa ka'uun gara Dirree Daawwaatti imalaa ture edda halkan naannoo sa'aatti 8ti kufuun lubbuu namoo 14 yoosuma yoo darbartu namooti 29 balaa cimaafi salphaadhaaf saaxilamanii jiruu worri miidhaan qamaaf qabeenyaa irra dhaqqabeef rabbii gargaarsa haa'u kan du'an firaafi fiixaa isaaniif rabbi jajjabinna haa kanu..💔💔😭

Bara Meles Zenaw boqatte san eessa jiraataa turte? 😊
21/10/2025

Bara Meles Zenaw boqatte san eessa jiraataa turte?
😊

አይ yaa biyya kana💔💔💔Shawaa Lixaa Aannaa Noonootti hidhattoota Finxaaleyii A*maraatiin akka horiitti bilayaan qalamuun aj...
21/10/2025

አይ yaa biyya kana💔💔💔

Shawaa Lixaa Aannaa Noonootti hidhattoota Finxaaleyii A*maraatiin akka horiitti bilayaan qalamuun ajjeefaman💔💔

Address

Shakiso
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gali Boy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gali Boy:

Share