Abdiisaa Bushuraa

Abdiisaa Bushuraa Badhadhiinnii paartii dhalootaa boruuttii .

ለማይረባ ፖለቲካ ውዱን የሰውን ነብስ እንዲህ በቀላል እያጠፉ ዛሬም የፖለቲካ ንግድ ለመነገድ የሚሞክሩ የኦሮሞ ጠላቶችን ዛሬም ነገም አንቀበላቸውም  !!
18/01/2025

ለማይረባ ፖለቲካ ውዱን የሰውን ነብስ እንዲህ በቀላል እያጠፉ ዛሬም የፖለቲካ ንግድ ለመነገድ የሚሞክሩ የኦሮሞ ጠላቶችን ዛሬም ነገም አንቀበላቸውም !!

Gaaffiin namootaa sirriidhuma. Namni yakka raawwataa viidiyoo of kaasu hin jiru. Argitee haqni afaan qaban funyaaniin du...
18/01/2025

Gaaffiin namootaa sirriidhuma. Namni yakka raawwataa viidiyoo of kaasu hin jiru. Argitee haqni afaan qaban funyaaniin dubbata. Shirri atii fi fakkaattoonni keessan deemsisaa jirtan halaal bahaa jira. Warri viidiyoo eenyutu waraabe jettanii gaafatan dubbiin isiniif galeera

⛑በሰዉ ደም መነገድ የጃዋር እዉነተኛ ማንነት እንደሆነ ድፍን አለም የሚያዉቀዉ ሀቅ ነዉ፨ ለያንዳንዱ የፖለቲካ እርምጃዉ የሰዉ ነበስ መሰዋዕት እየዓደረገ በከንቱ ደም እያፈሰሰ እና እያስፈሰሰ...
18/01/2025

⛑በሰዉ ደም መነገድ የጃዋር እዉነተኛ ማንነት እንደሆነ ድፍን አለም የሚያዉቀዉ ሀቅ ነዉ፨

ለያንዳንዱ የፖለቲካ እርምጃዉ የሰዉ ነበስ መሰዋዕት እየዓደረገ በከንቱ ደም እያፈሰሰ እና እያስፈሰሰ እንዳለ ከሱ በላይ መስክር አያስፈልግም፨

ከፖለቲካ ትርፍ ዉዱ የሰዉ ልጅ ነብስ ዋጋ እንዳለዉ የማየዕረዳ ፥ የስብዕና መላሸቅ ተጠቂዉ ጃዋር ወደ ቀልቡ እንዲመለስ የሁልጊዜ ምኞቴ ነዉ 😞

Jawar Mohammed kan akka kee garaaf jecha oromoo gurguratu jiraa ? Dr. Ililliinu ija hamaa si ilaalte dhugaa... mee namoo...
18/01/2025

Jawar Mohammed kan akka kee garaaf jecha oromoo gurguratu jiraa ? Dr. Ililliinu ija hamaa si ilaalte dhugaa... mee namoomatti deebi'i 👌

የቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረኃይል ዝግጅት ማድረጉን ገለፀየፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለኢፕድ በላከው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል...
28/12/2023

የቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረኃይል ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ

የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለኢፕድ በላከው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ የሚከበረው የቁሉቢ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል።

ታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረው የቁሉቢ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከአካባቢው አስተዳደር፣ ከሀይማኖት አባቶች እና ከኅብረተሰቡ ጋር በመተባበር በቂ ዝግጅት አድርጎ ስምሪት ወስዶ ወደ ተግባር መግባቱን በመግለጫው አስታውቋል፡፡

የአካባቢው ኅብረተሰብ ለበዓሉ ታዳሚዎች ቅድሚያ በመስጠት የተለመደውን የእንግዳ ተቀባይነት ባህሉን በማሳየት ቀና ትብብር እንዲያደርግ የጠየቀው የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ -ኃይሉ መግለጫ የበዓሉ ታዳሚዎችና ኀብረተሰቡ ለፀጥታ ስጋት የሆኑ አስጊ ሁኔታዎችን ሲመለከት በአካባቢው ለሚገኙ የፀጥታ ኃይሎች በፍጥነት ጥቆማ በመስጠት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።

የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል

28/12/2023
12/11/2023

በሀገራችን ኢትዮጵያ ህብረ ብሄራዊ አንድነት መገንባት አማራጭ የሌለው ብቸኛ መንገድ ነው!

የህብረ ብሄራዊነት ዋነኛ መገለጫዎች ከሆኑ ዐበይት ጉዳዮች መካከል የብሄር፣ የቋንቋ፣ የኃይማኖት እና የመሳሰሉት ብዝሃነት ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው፡፡

ዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የተላበሰች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ ይቻል ዘንድ በሀገራችን እነዚህን ተፈጥሮአዊ ልዩነቶችን ተቀብሎ ማስተናገድና ህብረ ብሄራዊ አንድነት መገንባት አማራጭ የሌለው ብቸኛ መንገድ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ያምናል።

ብዝሃነት ሁሉንም ማንነቶች በእኩልና በአግባቡ ያቀፈ ህብረ ብሄራዊ አንድነት ሲሆን ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነንም እንደ ብዙ የምንሆንበት፤ ለጋራ ግብና አላማ የምንደመርበት የኢትዮጵያ ነባራዊ ሀቅ ነው፡፡

ከህብረ ብሄራዊ አንድነት እሴቶች መካከል "በህብረት ሆነን እንበለፅጋለን፤ በልፅገንም በህብረት እንኖራለን" የሚለው መሪ ሀሳብ ሲሆን አድሎንና አግላይነትን የሚያርሙ ናቸው፡፡

20/10/2023

Kenna Tajaajilaa Gufachiisuun Fayyadamummaa Uummataa Danquudha!

20/10/2023

Address

Shashemene

Telephone

916115086

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdiisaa Bushuraa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category