ዲዶ ገልገሎ APO

ዲዶ ገልገሎ  APO Dido Gelgelo Tefi

  ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።"(የማርቆስ ወንጌል 11:24)24/10/2017✋አሜን!!
01/07/2025

ሁሉ እንዳገኛችሁት እመኑ፥ ይሆንላችሁማል።"
(የማርቆስ ወንጌል 11:24)24/10/2017✋አሜን!!

‎  " ‎  ።" በዝግታ  ያንብቡት‎(ማቴ 13:9)  ቅ/ሰበካ በደራርቱ አጥቢያ ከሴኔ 5-8 -10/2017 ‎ለ 4ዙር የእናቶች ኮንፈረንስ በተካሄደው  ለይ ‎በጉባኤው ውስጥ 84 አዳዲስ ነፍ...
15/06/2025

‎ "
‎ ።" በዝግታ ያንብቡት
‎(ማቴ 13:9) ቅ/ሰበካ በደራርቱ አጥቢያ ከሴኔ 5-8 -10/2017
‎ለ 4ዙር የእናቶች ኮንፈረንስ በተካሄደው ለይ
‎በጉባኤው ውስጥ 84 አዳዲስ ነፍሳት በኢየሱስ ስም ተጠመቁ.

እንድሁም
‎ .....
# ስዳማ ቅርንጫፍ ሰበካ በእናት አጥቢያ ለይ ሰኔ 06-08 እየተካሄደ የቆየ መንፈሳዊ ኮንፈራንስ ለተማሪዎች ሽኝት(WELL GO) ፕሮግራም ላይ 20 አድስ ነፍሳት በእየሱስ ስም ተጠመቁ 🙏
#‎13_ነፍሳት_በመንፍስ_ቅዱስ_ተሞልተዋል_ኢየሱስ ይባረክ👏👏
#‎W_Beliye Apo Bel Tebarek bro
‎አእንዴውም በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤቴክርስቲያን በ ቡሌሆራ ሰበካ በኣኖ አጥቢያ 43 ነፍሳት ተጠምቋል

‎ ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋላኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ። "
‎(ትንቢተ ኢሳይያስ 41:4) ተበረኩ
በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በሻኪሶ እናት አጥቢያ የአንድ ቀን ኮንፈረንስ ለይ 2 ነፍሳት ንስሐ ገብቶአል ትልልቅ የወንጌል ሥራ እየተሠራ ቆይቶ ተጠናቅቋል !!!
~~~~~~ሠላም ~~~~~~

  ሐዋርያት ቤተክርስቲያን በሰሜን ስዳማ አከባብ በጎርቼ ቅርንጫፍ ሰበካ የወጣቶች ዓመታዊ ኮንፍረንስ   ከተማ ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 1/2017 ድረስ በነበረው ጉባኤ !ውስጥ በታላቅ ድምቀ...
09/06/2025

ሐዋርያት ቤተክርስቲያን በሰሜን ስዳማ አከባብ በጎርቼ ቅርንጫፍ ሰበካ የወጣቶች ዓመታዊ ኮንፍረንስ ከተማ ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 1/2017 ድረስ በነበረው ጉባኤ !ውስጥ በታላቅ ድምቀት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ዛሬ በሰላም ተጠናቀቀ
‎ ጌታ ኢየሱስን ይባረክ 🕎!!!!

29/05/2025

╱◥██████◣
│∩│🎚▤│▤▤│21/09/2017
" አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።"
(የሐዋርያት ሥራ 22:16) ✝️🕎ኑ ዛሬም በነጻው ተጠመቁ

 #ሃሌሉያ  #የድል ዜና ! #702 ነፍሳት ተጠመቁ በ17ኛው ዙር በሃዋሳ ሚሊኒየም ኮንፈረንስ  #702 ሰዎች እግዚአብሔር አንድ መሆኑን አምነው ለኃጢአታቸው ሥርየት በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠ...
25/05/2025

#ሃሌሉያ #የድል ዜና !
#702 ነፍሳት ተጠመቁ በ17ኛው ዙር በሃዋሳ ሚሊኒየም ኮንፈረንስ #702 ሰዎች እግዚአብሔር አንድ መሆኑን አምነው ለኃጢአታቸው ሥርየት
በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ

https://www.facebook.com/profile.php?id=100083317570157‎ #እኛ  #የኢየሱስ ነን በሁኔታዎች አንፍራ! የራሳችንን‎ አይደለንምና! በክቡር  #ደሙ ገዝቶናል‎ #...
24/05/2025

https://www.facebook.com/profile.php?id=100083317570157
‎ #እኛ #የኢየሱስ ነን በሁኔታዎች አንፍራ! የራሳችንን
‎ አይደለንምና! በክቡር #ደሙ ገዝቶናል
‎ #በቢሾፕ ብርሃኑ ድጅቆ
‎ #17ኛው ዙር ሚሊንየም ኮንፈረንስ
‎ #ሃዋሳ



 #የምሥራች  #አንዱ አምላክ በሰማይና በምድር  #ሁሉ ላይ እየነገሠ ነው #ሃሌሉያ  #74 ሰዎች ተጠመቀዋል  #እግዚአብሔር አንድ ብቻ መሆኑን አምነው! በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ለኃጥአ...
18/05/2025

#የምሥራች #አንዱ አምላክ በሰማይና በምድር #ሁሉ ላይ እየነገሠ ነው
#ሃሌሉያ #74 ሰዎች ተጠመቀዋል #እግዚአብሔር አንድ ብቻ መሆኑን አምነው! በጌታ በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ለኃጥአታቸው ሥርየት ተጠመቁ። #86 ሰዎች በንሰሐ ወደ ቤተክርስቲያን ተመለሱhttp://www.fikirehabesh.com/

በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ሰባቦሩ ሰበካ በነበረው ኮንፍራንስ 74ሰዎች በጌታ በኢየሱስ ስም ለኃጢአታቸው ስርየት ተጠምቀዋል። ብዙ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተዋል። 86ሰዎች ንሰሐ ተመለሱ ።

ይህን የሠራ እና ያደረገ አንዱ አምላክ ክብር ምስጋና ብቻውን ይውሰድ! አሜን!
ኮንፈረንሱም ከግንቦት 8_10/2017 ዓም ድረስ ተካሂዷል ።

 #በቀን 16/08/2017" ዛሬ እኔ አንተን የማዝዘውን ትእዛዙንና ፍርዱን ሥርዓቱንም ባለመጠበቅ አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ፤"(ኦሪት ዘዳግም 8:11) አሜን እጠነቀቃለሁ ...
24/04/2025

#በቀን 16/08/2017
" ዛሬ እኔ አንተን የማዝዘውን ትእዛዙንና ፍርዱን ሥርዓቱንም ባለመጠበቅ አምላክህን እግዚአብሔርን እንዳትረሳ ተጠንቀቅ፤"
(ኦሪት ዘዳግም 8:11) አሜን እጠነቀቃለሁ !!

18/04/2025

በቀን10/08/2017
‎ ያነጻናል።"
‎(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:7

Address

Shakiso
Shashemene

Telephone

+251916379738

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዲዶ ገልገሎ APO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category