Tamirat Lera Batamo

Tamirat Lera Batamo Yes, Together We Can... Humanitarian, Honest and Free Man. I Love Work and Hard Working Man.

23/05/2025

የአለም ኃጢያተኞች
እንኳን ደስ አላችሁ😁😁
ኢየሱስ ክርስቶስ በነፃ ውድ ደሙን አፍስሶ አዳናችሁ😍

19/05/2025

ዘጸአት 3 ላይ እግዚአብሔር ሙሴን ቦታው የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ እንዳለ ዘሬ ማለዳ በኢየሱስ ስም የማይመጥናችሁ ነገር ከሕይወታችሁ የወለቀ ይሁን። አሜን!

14/05/2025

ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ጠላትን ድል ያደርጋል እንጂ በጠላት ውጊያ አይሸነፍም። በሚጠላችሁ ፊት በድል ተሻገሩ። አሜን ለሚል ይሁንለት!!

11/05/2025

ሁሉም ቀኖች የኢየሱስ ናቸዉ። ለቀኑ የተሰለፈ ጠላት በቀኑ ባለበት በኢየሱስ ሀይል የተመታ ይሁን!!

07/05/2025

ለአዲስ አበባ አስቸኳይ ፓስፖርት አመልካቾች በሙሉ

ከዚህ ቀደም አዲስ የአስቸኳይ ፓስፖርት በኦን ላይን ለመሙላት እንደተቸገራችሁ በተደጋጋሚ ማሳወቃችሁ ይታወሳል።

ስለሆነም በኦን ላይን ብቻ ስንሰጥ የነበረውን የአዲስ አስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት የክቡራን ደንበኞቻችን ፍላጎት ከግምት በማስገባት አማራጭ መንገድ የተከተልን በመሆኑ ተገልጋዮች ከግንቦት 04/09/2017 ዓ.ም ጀምሮ አስፈላጊ ሰነዶችን በመያዝ ጥቁር አንበሳ በሚገኘው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መ/ቤት በአካል በመምጣት መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ:- የቅ/ፅ/ቤቶች አይመለከትም።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——
Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

06/05/2025
 ታሪካዊ የወላይታ ህዝብ የአንድነት፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ህዝባዊ ኮንፈራንስ ግቡን በማሳካት ተጠናቀቀ መጠናቀቁ ተገለፀ።ታላላቆቻችንን እናመሰግናለን!! !!ሚያዚያ 25/2017 ዓ.ም...
03/05/2025



ታሪካዊ የወላይታ ህዝብ የአንድነት፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ህዝባዊ ኮንፈራንስ ግቡን በማሳካት ተጠናቀቀ መጠናቀቁ ተገለፀ።

ታላላቆቻችንን እናመሰግናለን!!
!!

ሚያዚያ 25/2017 ዓ.ም
ወላይታ ሶዶ!!

03/05/2025

አንድነታችንን የሚፈታተኑ እድገታችንን የሚገቱ
ጉቶዎች ሊነቀሉ ግድ ነው። ቀጣይ በአንድነት ሆነን ለሕዝባችንና ለአካባቢያችን ብሎም ለሀገራችን ልማት እና እድገት እናፋጥናለን!!

Address

Damot Woyde
Sodo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tamirat Lera Batamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tamirat Lera Batamo:

Share