Mr. Teddy

Mr. Teddy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mr. Teddy, South Ethiopia, .
(2)

Arsenal FC Fan Page in Ethiopia
🔴 ⚽ 🇪🇹🇪🇹 ⚽ 🔴

Quickest, Most Reliable Arsenal Football Club Updates
‎ News | Transfers | Analysis
‎ Hit Follow to join us!

26/07/2026

ቼላው እየቾኮለ ቁማሩን ሲበላ አርሰናል ታሪክ ሊሰራ ነው 😂

ይህንን ያስታውሳሉ ቪኒሲየስ ጁኒየር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር በለንደን ኮልኒ (የአርሰናል ልምምድ ማዕከል) ልምምድ ሲሰራ ከአርሰናል የአካዳሚ ተጫዋቾች ጋር ፎቶ ተነስቶ ነበር  💪
26/07/2026

ይህንን ያስታውሳሉ ቪኒሲየስ ጁኒየር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር በለንደን ኮልኒ (የአርሰናል ልምምድ ማዕከል) ልምምድ ሲሰራ ከአርሰናል የአካዳሚ ተጫዋቾች ጋር ፎቶ ተነስቶ ነበር 💪

26/07/2026

HERE WE GO !!
ምርጥ ታዳጊ ጥበበኛ ከካርድፍ ሲቲ ገቢ አድርገናል።
አክሰል ዶንቼቭን ይባላል ዕድሜው ገና 16 ዓመቱ ነው።

አርሰናል ብሎ ዝም  💪አሰላለፍ ብሎ ጪጭ   💪  Booooooooooooooooooooooom  👊ቀጣይ ዓመት በሰሜን ለንደን የሚፈንዳ ቦምብ አለ  😂
25/07/2026

አርሰናል ብሎ ዝም 💪
አሰላለፍ ብሎ ጪጭ 💪
Booooooooooooooooooooooom 👊
ቀጣይ ዓመት በሰሜን ለንደን የሚፈንዳ ቦምብ አለ 😂

እነዚህን የግል ንብረታችን ማድረግ የሚንችል ከሆነ ለላው ሁሉ Gedel ቢገባ ራሱ ምንም አይመስለኝም  😳ጌታዬ  🙌
25/07/2026

እነዚህን የግል ንብረታችን ማድረግ የሚንችል ከሆነ ለላው ሁሉ Gedel ቢገባ ራሱ ምንም አይመስለኝም 😳

ጌታዬ 🙌

ውጪ ሀገር የሚኖሩት የአርሰናል ደጋፊዎች ቼልሲዎችን ማብሸቅ ጀምሯል                                           👇😂ቼልሲዎች ኖርማል ተጫዋች ለመግዛት የሚያወጡትን ገንዘ...
25/07/2026

ውጪ ሀገር የሚኖሩት የአርሰናል ደጋፊዎች ቼልሲዎችን ማብሸቅ ጀምሯል
👇😂
ቼልሲዎች ኖርማል ተጫዋች ለመግዛት የሚያወጡትን ገንዘብ ስታዩት፣ አርሰናል በተመሳሳይ ዋጋ ቪኒሲየስ ጁኒየርን ራሱ ሊያስፈርም ነው! 😭

100 ሚሊዮን ፓውንድ አውጥተው ወንበር ለሚያሞቅ ተጫዋች ከሚከፍሉ፣ አርሰናል በአንድ ጥራት ባለው ዝውውር ዋንጫ የሚያበላን ተጫዋች ሊያመጣ ነው
! ገበያውን ያበላሹት አነስተኛ ቡድን መሆናቸውን ለመሸፈን ነው ቢባል ማን ይክዳል? 🤣

አሁንስ የትኛው ቡድን ነው በትክክል ቢዝነስ እየሰራ ያለው?

‎ በታማኝ የመረጃ ምንጭ የተዘገበ ሰበር ዜና ፦‎‎ አርሰናል በዘመነ ሚኬል አርቴታ ትልቅ የታሪክ ማዕበል ሊፈጥር የሚችል ግዙፍ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተረጋገጠ!‎‎እንደ አስተማማኙ የ "The A...
25/07/2026

‎ በታማኝ የመረጃ ምንጭ የተዘገበ ሰበር ዜና ፦

‎ አርሰናል በዘመነ ሚኬል አርቴታ ትልቅ የታሪክ ማዕበል ሊፈጥር የሚችል ግዙፍ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተረጋገጠ!

‎እንደ አስተማማኙ የ "The Athletic" ጋዜጠኛ David Ornstein ዘገባ ከሆነ፣ መድፈኞቹ የዓለማችንን ኮከብ እና የሪያል ማድሪዱን የክንፍ መስመር ተጫዋች ቪኒሲየስ ጁኒየርን ወደ ኤሚሬትስ ለማምጣት የሚያስችላቸውን እድል በጥንቃቄ ማጥናት የጀመሩ ሲሆን፣ ይህ ሀሳብ በክለቡ ከፍተኛ ቦርድ እና አመራሮች ዘንድ በሙሉ ድምፅ አወንታዊ ምላሽ እና አጽደቅ አግኝቷል።

‎በአሁኑ ወቅት በሁለቱ ክለቦች መካከል ይፋዊ የፊት ለፊት ድርድር ያልተጀመረ ቢሆንም፣ የአርሰናል ፍላጎት በቅድመ-ዝግጅት ደረጃ ላይ ሆኖ በጥንቃቄ እየተመራ ይገኛል።

‎የዚህ ታላቅ ዝውውር እውን መሆን በዋናነት የተመሰረተው ቪኒሲየስ ከሪያል ማድሪድ ጋር በሚያደርገው የውል ማደስ ድርድር ላይ ሲሆን፣ እስካሁን በሁለቱ ወገኖች መካከል ምንም አይነት ስምምነት ላይ አለመደረሱ ለአርሰናል ትልቅ ቀዳዳ ፈጥሯል።
‎ሪያል ማድሪዶች ተጫዋቹን በነፃ (Free Agent) ማጣት ስለማይፈልጉ የመድፈኞቹ አመራሮች የሁኔታዎችን ሂደት በከፍተኛ ትኩረት እየተከታተሉ ይገኛሉ።

‎ከሴንት ኤቲየን እስከ አርሴናል የኋላ ደጀንነት! ‎በ2019 በዚህች ቀን ዊሊያም ሳሊባ መድፈኞቹን ተቀላቀለ።‎ ዛሬ ላይ የቡድኑ የማይተካ የብረት ግንብ ሆኗል! ‎‎Kukaa Saint-Étie...
25/07/2026

‎ከሴንት ኤቲየን እስከ አርሴናል የኋላ ደጀንነት!
‎በ2019 በዚህች ቀን ዊሊያም ሳሊባ መድፈኞቹን ተቀላቀለ።
‎ ዛሬ ላይ የቡድኑ የማይተካ የብረት ግንብ ሆኗል!

‎Kukaa Saint-Étienne irraa hamma dawoo duubaa Arsenaalitti!
‎Akkasuma guyyaa hardhaa bara 2019 keessa Wiiliyaam Saliibaan Gaantota (Gunners) joined godhe/makame.
‎Har'a masaraa sibiilaa klabichaa kan bakka bu'insa hin qabne ta'era!

የመረጃ ማረጋገጫ (Fact Check)  በአልቫሬዝ እና በዮከሬሽ ፦‎‎በሶሻል ሚዲያ ላይ "አርሰናል 100 ሚሊዮን ዩሮ + ቪክቶር ዮከሬሽን ለጁሊያን አልቫሬዝ ዝውውር አቅርቧል" ተብሎ የሚሰራ...
25/07/2026

የመረጃ ማረጋገጫ (Fact Check) በአልቫሬዝ እና በዮከሬሽ ፦

‎በሶሻል ሚዲያ ላይ "አርሰናል 100 ሚሊዮን ዩሮ + ቪክቶር ዮከሬሽን ለጁሊያን አልቫሬዝ ዝውውር አቅርቧል" ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሀሰተኛ (Fake News) ነው።

‎ ወሬው ሀሰት መሆኑን የሚያሳዩ ምክንያቶች ❌

‎ የተሳሳተ የምንጭ ስም፡
‎ በወሬው ላይ እንደ ምንጭ የተጠቀሱት The Times ይህንን ዘገባ ያላወጡት ሲሆን፤ As Baloncesto ደግሞ የስፔን Basketball ዜና አቅራቢ እንጂ የእግር ኳስ ዝውውር የሚዘግብ አይደለም።

‎ ተአማኒ ምንጮች አልዘገቡትም፡
‎እንደ Fabrizio Romano David Ornstein ያሉ ተአማኒ የዝውውር ጋዜጠኞች ስለ ፍፁም እንዲህ አይነት ጥያቄ አልዘገቡም።

‎ ማጠቃለያ፡
‎በሶሻል ሚዲያ ላይ ሰዎችን ለመሳብ (Clickbait) የሚፈበረኩ እንዲህ ያሉ ያልተረጋገጡ ወሬዎችን ሳናጣራ የማናሰራጭ መሆኑን እንገልፃለን።

‎ትክክለኛ እና የተረጋገጡ የአርሰናል ዜናዎችን እና የዝውውር መረጃዎችን ለማግኘት ገፃችንን መከታተልዎን ይቀጥሉ 👍


‎Mr. Teddy ✍️ እውነተኛ የመረጃ ምንጭ 🙏

24/07/2026

ቤተሰብ የፔጃችን ቅጣት የሚነሳበት ቀን ሜታ ይፋ አድርጓል በዚህም መሰረት Sep 24/2026 ወይም በኢትዮጵያ መስከረም 04/2019 ዓ.ም ይሆናል።
ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለው 🙏

Address

South Ethiopia

Telephone

+251928401799

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mr. Teddy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share