Teka Dicha1

Teka Dicha1 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Teka Dicha1, Digital creator, Ajif, Sodo.

በራስ ቀለም መደመቅ ዘረኝነት አይደለም።ጥምቀተ ዋዜማ ኦሮምያ ላይ 👍
16/01/2025

በራስ ቀለም መደመቅ ዘረኝነት አይደለም።ጥምቀተ ዋዜማ ኦሮምያ ላይ 👍

16/01/2025

✅ 3 ነገሮችን ጠብቅ ✅

1. ሦስት ነገሮችን ጠብቅ!
★ ሀገር
★ እናት
★ ዓይን

2. ለሦስት ነገሮች ተዘጋጅ!
★ ለኃላፊነት
★ ለእውቀት
★ ለትዳር

3. ሦስት ነገሮችን አክብር!
★ ቃልኪዳን
★ ጓደኛ
★ ትዳር

4. ሦስት ነገሮችን ተቆጣጠር!
★ ምላስህን
★ ቁጣህን
★ ስሜትህን

5. ሦስት ነገሮችን አድንቅ!
★ ውበት
★ ሕይወት
★ ተፈጥሮን

6. ሦስት ነገር ጥላ!
★ሀሜት
★ ቅናት
★ ተንኮል

7. ሦስት ነገሮች ያስፈልጉሃል!
★ እምነት
★ ተስፋ
★ ፍቅር

የፍቅር ቀን ይሁንላችሁ ቤተሰቦች ..❤🙏

😘🇪🇹❤👍✨ 🇪🇹✨💚hero ❤️😘🇪🇹❤👍✨  #1 ✈️??🇹❤👍✨🙏  for watch more 👆👆👆👆.Ten Unknown Facts About  1. Founding and History: BMW, Bayer...
15/01/2025

😘🇪🇹❤👍✨ 🇪🇹✨
💚
hero ❤️😘🇪🇹❤👍✨

#1
✈️??🇹❤👍✨🙏

for watch more 👆👆👆👆.

Ten Unknown Facts About

1. Founding and History: BMW, Bayerische Motoren Werke AG, was founded in 1916 in Munich, Germany, initially producing aircraft engines. The company transitioned to motorcycle production in the 1920s and eventually to a

utomobiles in the 1930s.

2. Iconic Logo: The BMW logo, often referred to as the "roundel," consists of a black ring intersecting with four quadrants of blue and white. It represents the company's origins in aviation, with the blue and white symbolizing a spinning propeller against a clear blue sky.

3. Innovation in Technology: BMW is renowned for its innovations in automotive technology. It introduced the world's first electric car, the BMW i3, in 2013, and has been a leader in developing advanced driving assistance systems (ADAS) and hybrid powertrains.

4. Performance and Motorsport Heritage: BMW has a strong heritage in motorsport, particularly in touring car and Formula 1 racing. The brand's M division produces high-performance variants of their regular models, known for their precision engineering and exhilarating driving dynamics.

5. Global Presence: BMW is a global automotive Company

6. Luxury and Design: BMW is synonymous with luxury and distinctive design, crafting vehicles that blend elegance with cutting-edge technology and comfort.

7. Sustainable Practices: BMW has committed to sustainability, incorporating eco-friendly materials and manufacturing processes into its vehicles, as well as advancing electric vehicle technology with models like the BMW i4 and iX.

8. Global Manufacturing: BMW operates numerous production facilities worldwide, including in Germany, the United States, China, and other countries, ensuring a global reach and localized production.

9. Brand Portfolio: In addition to its renowned BMW brand, the company also owns MINI and Rolls

04/01/2025

አንዱን ወግነክ ለላው አገልለክ የሚትመራ ክልል የለም።

Wolaita cultural food😲         Teka Dicha1
04/01/2025

Wolaita cultural food😲
Teka Dicha1

04/01/2025

በማሰር የሚቆም ትግል የለም 💪💪

ነብስ ይማር😭አዳማ አንብታለች 😭ወጣቷ በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለች በአዳማ ከተማ  ወንጂ ማዞሪያ  እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ  7:33 በጠራራ ፀ...
06/11/2024

ነብስ ይማር😭አዳማ አንብታለች 😭

ወጣቷ በሥራ ባልደረባዋ በስለት ተገደለች በአዳማ ከተማ ወንጂ ማዞሪያ እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ 7:33 በጠራራ ፀሐይ ሲሆን እድሜዋ 20 መጨረሻዎች የምትገኝ ወጣት ናት በሆቴሉም ገንዘብ ያዢነትና የሂሳብ ሰራተኞችን የመቆጣጠር ሃላፊነት አላት።

ጥቃት የፈፀመባት ከትላንት በስቲያ አብሯት በሚሰራ ሰራተኛ ነው። ግለሰቡ ለሬስቶራንቱ ፍየል አራጅ ሲሆን "ቀን አብረው ገበያ ውለው መተዋል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል።

በግዢ ሰዓት አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር እና ወደ ስራ ቦታ ከተመለሱም በኋላ ወደ ውስጥ እናውራ ብላ ይዛው ገባች ነገር ግን እንዳሰበችው መነጋገር ሳይችሉ በሩን ቆልፎ ያለ ርህራሄ ጀርባዋን ፣ታፋዋን፣ እጇን እና አንገቷን ወጋግቶ እና አርዶ እንደገደላት ተሰምቷል።

ታዲያ በሩን ሰብሮ እርዳታ ለመስጠት የፖሊስ የአንቡላንስ አገልግሎት ማግኘት የተቻለው ከአንድ ሰዓት በኃላ ህይወቷ ካለፈ በኃላ ነበር💔😭

ወጣቷ በማደጎ ያለ እናት እና አባት
ያደገች መሆኑ ተነግሯል 😥

ፍትህ ታገኝ ዘንድ ድምፅ ሁኗት 🤲
በግፍ ለሚሞቱ ሴቶች ፍትህ ጠይቁ!!!
ያማል😭

  💔  𝗞𝗮𝘄𝗼 𝗞𝗼𝘆𝘀𝗵𝘀𝗵𝗮 😭😭በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት 5296 የቤተሰብ አባላት ከቤትንብረታቸው ተፈናቅለዋል ።ከመስ...
05/11/2024

💔
𝗞𝗮𝘄𝗼 𝗞𝗼𝘆𝘀𝗵𝘀𝗵𝗮 😭😭
በወላይታ ዞን ካዎ ኮይሻ ወረዳ እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት በመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት 5296 የቤተሰብ አባላት ከቤትንብረታቸው ተፈናቅለዋል ።

ከመስከረም ወር መገባደጃ ጀምሮ እየጣለ ያለው ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ በካዎ ኮይሻ ወረዳ ባሉት ቀበለያት የመሬት ናዳው በነዋሪዎች መኖርያ ቤት፣ የተለያዩ ሰብል እና በለሎች ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ከፍተኛ ትኩረት ይሻል❗
የካዎ ኮይሻ ወረዳ ብልጽየካዎ ኮይሻ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት/kawo koisha woreda prosperity party office/ቲየወላይታ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት- Wolaita Prosperity Party officeoWolaita Zone Government Communication Affairs Department

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█┊┊┊▕▔ሀቅ ነው ♥╲▂▂▂╱▔▏╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃█▓▒░Teka Dicha1░▒▓█
05/11/2024

█▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
┊┊┊▕▔ሀቅ ነው ♥╲▂▂▂╱▔▏
╭━━╮╭┈╮⠀╭┈╮╭━━╮
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
█▓▒░Teka Dicha1░▒▓█

ድል የለንደኑ ሀያል ክለብ ለ አርሰናል⚽⚽          Teka Dicha1              🔥🔥🔥
27/10/2024

ድል የለንደኑ ሀያል ክለብ ለ አርሰናል⚽⚽
Teka Dicha1
🔥🔥🔥

Address

Ajif
S**o

Telephone

+251926850321

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teka Dicha1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Teka Dicha1:

Share