
23/09/2025
እንኳን አደረሳችሁ
እሩፋኤል ማለት ደስ የሚያሰኝ ቸር የዋህ ቅን መሐሪ ማለት ነው #ቅዱስ እሩፋኤል መልአክ የሰላምና የጤና መልአክ ይባላል በሰውነታችን የሚወጣ ደዌና ቁስል ይፈውስ ዘንድ #ከልዑል እግዚአብሔር ስልጣን ተሰጥቶታል በሰው ቁስል ላይ የተሾመ ከከበሩት አለቆች አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው(መጽ ሄኖክ 6:3)
ፈታሄ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ሰማያውያን ከሆኑ ከመላእክት አለቆች ከቅዱስ ሚካኤልና ከቅዱስ ገብርኤል ቀጥሎ ሶስተኛ ነው
"ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ እሩፋኤል ነኝ" እንዲል ጦቢት 12:15
🙏♥⛪🌻🌼