D/n Täkëlê

D/n Täkëlê የዩትዩብ ቻናለን Subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ 👉 https://youtube.com/?feature=Woldehabt Zetewahdo
https://t.me/takelezerufael

13/07/2025

“፯"
እንኳን ለአጋእዝተ አለም ቅድስት ስላሴ
አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
🙏🙏🙏

ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በመንበረ ጵጵስናው አራዳ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም ዕለተ ሰንበት እና የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወር...
13/07/2025

ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በመንበረ ጵጵስናው አራዳ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ገዳም ዕለተ ሰንበት እና የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል ተገኝተው አባታዊ ቡራኬ እና ቃለ ምዕዳን ሰጡ።
ከሰንበት በረከት ከቅዱሳን ሬድኤት ያሳትፈን!!

ሐምሌ_06_2017_ዓም🙏♥⛪

ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች፤ የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቁመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትሆን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው።"(አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ)🙏...
13/07/2025

ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች፤ የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቁመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትሆን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው።"

(አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ)🙏💙⛪

AI-Driven Manufacturing:  ’s Smart FactoriesBMW is not just using AI in its cars—it’s also integrating AI into its produ...
13/07/2025

AI-Driven Manufacturing: ’s Smart Factories
BMW is not just using AI in its cars—it’s also integrating AI into its production facilities.......

ከወላይታ ሀገረ ስብከት የኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ይዞታን በተመለከተ የተሰጠ የአቋም መግለጫ🙏
12/07/2025

ከወላይታ ሀገረ ስብከት የኦቶና ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ይዞታን በተመለከተ የተሰጠ የአቋም መግለጫ🙏

እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰማዕትነት ለተቀበሉበት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏 @
12/07/2025

እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ሰማዕትነት ለተቀበሉበት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
🙏🙏🙏 @

11/07/2025

“5”
ስእለትን ይሰማል ፀበሉ ፈዋሽ ነው
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለጠሩት አባት ነው
እንኳን ለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ🙏🙏🙏

  አባል የሆኑት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ለተጋላጭ ህብረተሰብ ክፍሎች በተለይም ውሎ አዳራቸውን ጎዳና ላደረጉ ወገኖች ከ100ሺ ብር በላይ ወጪ በማወጣት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉወላይታ ሶዶ፣ሐምሌ ...
11/07/2025

አባል የሆኑት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ለተጋላጭ ህብረተሰብ ክፍሎች በተለይም ውሎ አዳራቸውን ጎዳና ላደረጉ ወገኖች ከ100ሺ ብር በላይ ወጪ በማወጣት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

ወላይታ ሶዶ፣ሐምሌ 4/2017 ዓ.ም የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ''የጎዳና ልጅ የለውም ሰዎች ሁሉ የሰው ልጆች ናቸው'' በሚል ሀሳብ ወላጅ አጥ ልጆችን ከጎዳና ለማንሳትና ወደ ህብብረተሰብ ለማቀላቀል የተጀመረው ተግባር ላይ የወላይታ ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሆኑት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ለማገገሚያ ማዕከል ለመኝታ አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ከ100ሺ ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል።

በዕለቱ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ንግግር ባደረጉበት ወቅት በጎነት ለመስራት ሀይማኖት፣ ቀለም እና ጎሳ ሳንለይ ዋጋውን ከእግዚአብሔር ለማግኘት የሁልጊዜ ተግባር አድርገን መስራት ይገባናል ብለዋል።

የተራቡትን በማብላት፣ የተጠሙትን በማጠጣት፣ የተቸገሩትን በመረዳት፣ ለችግረኛና ለምስኪን በማሰብ፣ሕሙማንን በመጠየቅ ዋጋው ከሰው ሳንጠብቅ ከእግዚአብሔር ለማግኘት ሁሉም ማህበረሰብ በዚሁ በመልካም ስራ ላይ መሳተፍ እንዳለበት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ አሳስበዋል።

በዕለቱ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ላበረከቱት ድጋፍ የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ማርያም በከተማው ህዝብ እና በራሱ ስም የላቀ ምስጋናቸውን ገልጸዋል ።

አባታችን ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ያበረከቱት ድጋፍ ትልቅ መነሳሳት የሚፈጥር መሆኑን የተናገሩት ከንቲባዋ ሌሎችም በከተማችን የሀይማኖት ተቋማት ተሞክሮን በመወሰድ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲያበረክቱ ከንቲባዋ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

የወላይታ ሶዶ ከተማ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ረ/ፕ ዘገዬ ጳውሎስ በበኩላቸው የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የሆኑት ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ከሃይማኖታዊ ተግባራት ባሻገር በከተማችን በማህበራዊ ዘርፉ በሰው ተኮር ተግባራት ዝቅተኛ ገቢ ለአላቸው ተጋላጭ የጎዳና ልጆች ላደረጉት አሰተዋጽኦ ምስጋናቸውን ገልፀው ሌሎችም ቤተ እምነት ጥሩ ምሳሌ መሆኑን ገልጸዋል።

ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ያበረከቱትን ድጋፍ የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ማርያም እና የከተማው የመንግስት ዋና ተጠሪ ረ/ፕ ዘገዬ ጳውሎስ ጨምሮ የከተማው ሴቶች ህፃናት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት ዮሐንስ በተገኙበት አበርክተዋል።

ነገ ሐምሌ "5" የፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው።ፃድቁ አባታችን አቡዬ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን! በረከታቸው ይደርብን🙏♥...
11/07/2025

ነገ ሐምሌ "5"
የፃድቁ አባታችን
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ
ክብረ በዓል ነው።
ፃድቁ አባታችን አቡዬ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውሩን! በረከታቸው ይደርብን🙏♥⛪

ወር በገባ በ4 ነባቤ መለኮት  ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ነው።ጥበቃው አይለየን ወቶ ከመቅረት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።በረከቱ በእኛ ላይ ይደርብን🙏♥⛪ @
11/07/2025

ወር በገባ በ4 ነባቤ መለኮት
ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ነው።

ጥበቃው አይለየን ወቶ ከመቅረት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።በረከቱ በእኛ ላይ ይደርብን🙏♥⛪ @

Address

Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when D/n Täkëlê posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to D/n Täkëlê:

Share