D/n Tåkele

D/n Tåkele በድንግል ማርያም ልጅ ፣
በተዋህዶ የከበረ የክርስቶስ አገልጋይ፣
የክርስትያኖች ድምፅ🗽
(1)

05/01/2026

🙏♥⛪💖

ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ❗ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እንሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም ዐማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።ኢሳ 7:14 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/...
05/01/2026

ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ❗
ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እንሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም ዐማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።
ኢሳ 7:14

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ያን በወላይታ ሀገረ ስብከት በካዎ ኮይሻ ወረዳ ቤ/ያን ስር የሚገኘው የኦዶሮ ቅዱስ አማኑኤል ቤ/ያን ዓመታዊ በዓል በነገው ዕለት በድምቀት ይከበራል ።
ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ቤተ ክርስትያን ትጠራቿለች!!!
የማይቀርበት!!!
🙏♥⛪💖

እሬኛዬ ነህ እሬኛዬ ነህ ባለውለታዬ የነብሴ ቤዛዋ🙏♥⛪💖
05/01/2026

እሬኛዬ ነህ
እሬኛዬ ነህ ባለውለታዬ
የነብሴ ቤዛዋ🙏♥⛪💖

05/01/2026

🙏♥⛪💖

05/01/2026

🙏♥⛪💖

04/01/2026

Big shout out to my newest top fans! Gosa Tesa, Worku Gudeso, Helen Ye Habetamu Lijj, Zake Man Zake Man, shibeshi Ayele, Dereje Tadesse, ስንቱን አየሁ ደጀኔ, ጌች ማን አበጀ, Melak Tafse, Hilinaa, መቅደስ ወርቁ, Anafa Abera, Ismael Gudata, ፀጋዬ ይርጋ, Ketemash Abebe, Burtee Adunyaa, Work Yeniealem, Beyenech Arbaminch, Meseret Bere, Bruk Desta, Americaw Fkad, Mekuant Alelgn, Zeina Zeina, Bemenet endalew, እባትሞገስ ገበየው, ሰላም አማለድ ምረቱ, Tsehay Hailu, Menge Lal, Destaye Getnet, አምላኬ ታሪኬን ቀይረው, Hyab Hishe, Ashenfi Shanko, Bilisummaa Tasammaa, Merhawit Selemun, Deve Mebrahtu, አብርሀም አብርሀም አብርሀም, ዘላለምካሳሁን ፌላቴ, Eyerusalem Tesfay, Nunu Gebeyehu, Beti Gizaw, Meseret Alemu, ፋንታዬ አበራ, Samri Yeatsa, Dibora Rasho Tanto, ኪዳነ አለሙ ሰይፉ, Mkrti Yeldeta, Birhanu Kasahun Ayale, እታገኝ ስሜ, Abdisa Bekele, Tesfahun Adugna

04/01/2026

"ይህ በአሕዛብም በነገሥታትም በእስራኤልም ልጆች ፊት ስሜን ይሸከም ዘንድ ለእኔ የተመረጠ ዕቃ ነውና"
(ሐዋ 9:15)

04/01/2026

አሯ ታይ ነብሴ ተጠንቀቂ❗

ላዘኑት መፅናኛ ለተከፉት መጠግያ ነሽ፣ ልቤ ይረጋጋል ማርያም እናቴ ስልሽ።🙏♥⛪💖
04/01/2026

ላዘኑት መፅናኛ
ለተከፉት መጠግያ ነሽ፣
ልቤ ይረጋጋል ማርያም እናቴ ስልሽ።
🙏♥⛪💖

02/01/2026

በረከቱ ይደርብን
🙏♥⛪💖

የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የልደት በዓል በወላይታ ሀገረ ስብከት በሶዶ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም በድምቀት ተከብሮ ዋለ።               ...
02/01/2026

የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የልደት በዓል በወላይታ ሀገረ ስብከት በሶዶ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም በድምቀት ተከብሮ ዋለ።

ታኅሣሥ ፳፬/፳፻፲፰ ዓ/ም

ሐዲስ ሐዋርያ፥ ገባሬ መንክራት፥ መምህረ ወንጌል ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በእግዚአብሔር ድንቅ ጥበብ፣ በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ብሥራት ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ፲፪፻፲፪ ዓ.ም የተወለዱ ሲሆን በተወለዱ በሦስተኛው ቀናቸው “አሐዱ አብ ቅዱስ፤ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፤ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” በማለት ሥላሴን አመስግነዋል። በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም የዚህን ታላቅ ጻድቅ ልደት በታላቅ ድምቀት ታከብራለች፡፡

ይህም በዓል በወላይታ ሀገረ ስብከት በሶዶ ርዕሰ አድባራት ወገዳማት ደብረ መንክራት አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦኪቻ ኤንጋ፣ የሀገረ ስብከቱ የየመምሪያው ሓላፊዎች፣ የገዳሙ አበምኔት መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ኃ/ሥላሴ አረጋዊ፣ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የገዳሙ ዓምደ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን አገልጋዮች እና በርካታ ምእመናንና ምእመናት በተገኙበት ከዋዜው ጀምሮ በድምቀት ተከብሯል።

💠የጻዱቁ በረከት ረድኤት አይለየን!💠
ታህሣሥ_24_ቀን_2018 ዓ.ም🙏♥⛪💖

02/01/2026

🙏♥⛪💖

Address

Sodo

Telephone

+251919404792

Website

http://tiktok.com/@take132116, https://t.me/takezw1321ttt, https://youtub

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when D/n Tåkele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to D/n Tåkele:

Share