
23/09/2025
😂🎂 ከአመታት በፊት አለም 🌍 እንደተለመደው እየተንቀሳቀሰች ነበር - አንድ ያልተጠበቀ ክስተት ⚡ ዓለምን አስደነግጠ መንቀሳቀስንም ለሳዓታት ⏳ አቆመች ነገሩም ስጣራ እኔ ተወለድኩና 👶 እንኳን ደና መጣልኝ ልትለኝ ነበረ! 🎉
በፀናች እጅ ✋ በተዘረጋችም ክንድ: 💪 ምህረቱ 🤲 ለዘላለም ነውና :: መዝ:136:12 📖 ሊያጠፋ የሚፈልግ ጠፍቶ ሳይሆን ከወደደኝ ❤️ ከታላቅ ፍቅሩ 🫂 የተነሳ ቀናት ⏳ ተቆጥረው ወራት 📆 ሆነው ወራትም ዓመት 🗓 አራምደው አልፈዋል
እግዚአብሔር 🙏 ህይወታችሁን ሲይዝ፣ ምንም አይነት ማዕበል ❌ እንደማያጠፋችሁ ህያው ምስክር ነኝ። ያጋጠመኝ ፈተና ሁሉ ⚡ ትምህርት 📚 ሆነልኝ፣ መርገም ሁሉ ወደ በረከት ተለወጠ፣ እንባዬ 😢 ሁሉ ወደ ብርታት 💪 ተለወጠ።
በዚህ የልደት ቀን 🎂፣ ድምፄን 🔊 ከፍ አድርጌ እንዲህ እላለሁ፡- ጌታ ሆይ 🙏፣ ልጠፋ በምችልበት ጊዜ ⏳ ስላቆየኸኝ፣ ስወርድ ስላነሳኸኝ 💫 ካሰብኩት እጅግ የላቀ ታሪክ 📖 ስለፃፍክልኝ አመሰግናለሁ 🙏
ይህ የእኔ የልደት ቀን 🎂 ብቻ አይደለም - በድል 🏆፣ በእድገት 📈 እና በማይናወጥ እምነት ✨ የተሞላ የጉዞ 🚀 ታርክ ነው። ህይወቴን ከየት እንደጀመርኩ ሳይሆን ወደፊት ⏩ በሚያራምርገኝ ፀጋ ✨ አምናለሁ።
በደስታ 😄 ተራራ ላይ 🏔 ሁን በትግል 🛡 ሸለቆ የወሰድኩት እርምጃ 👣 ሁሉ የዛሬ ማንነቴን 💫 ገንብቷል። ሕይወት 💖 በድንገት አይደለም በአላማ 🎯 ነው። ቀናት ⏳ በዘፈቀደ 📅 አይደሉም የተነደፉት 🙏 በእግዚአብሔር ነው።
ዛሬ ማደገን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ✨ በህይወቴ የሚጽፈውን ታሪክ 📖 ማክበሬ ነው —በደስታ 😄፣ በእድገት 📈 እና በማይቆም ❌ አላማ 🎯 የተሞላ ታሪክ 🚀። ስለዚህ ላለፈው አመስጋኝ 🙏 ነኝ፣ በጉዞዬ 🛤 ኩራት 💫 ይሰማኛል ለሚመጣው ታላቅ ነገር 🌟 ዝግጁ ነኝ። 🚀🔥
መልካም ልደት 🎉 ለእኔ - ወደ ስኬት 🏆 ታሪክ 📖 የተቀየረው "ያልተጠበቀ ክስተት"! 😎🎉
√441
ዛኬ(መስፍኔ)