25/06/2025
↪️ሁለት አሁናዊ መረጃዎች
✔️ማንችስተር ዩናይትድ ማትያስ ኩኛን ለማዘዋወር የከፈለውን £62.5ሚ ለብርያን ምቦሞም ለመክፈል ተስማምቷል
✔️በተያያዘ መረጃ ማንችስተር ዩናይትዶች ማርከስ ራሽፎርድን ለባርሴሎና ከዋሱ ሙሉ የተጫዋቹን ደሞዝ ባርሴሎና ከቨር እንዲያደርግ ይፈልጋሉ ይህ ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ በአመት £17ሚ ያድናል ማለት ነው
Timessport