Gifata" GROUP

Gifata" GROUP Wolyttan laytta laamiya koyro woykko dommetta agina gidees .

"Ta na"aa qofissiya duufoyi /hawultte/oosuwan pe"idi anjjettiyoogan kehin uffayttassi " yaagosonaa mantta  G/Medihna Alt...
18/09/2025

"Ta na"aa qofissiya duufoyi /hawultte/oosuwan pe"idi anjjettiyoogan kehin uffayttassi " yaagosonaa mantta G/Medihna Altayee.
Hagee anjjettiyoogekka baccira Qeera gallassaa 10/1/2018 M.L gidees.

18/09/2025

Gifaataa bonchchana bessiyayi oone oone?
A/kalettiyaageta B/W. deretettaa C/hara kochchata D/ ubba

18/09/2025

Gifaatay wolaytta kochchassi laytta laame gidikko; shuha woggay Tophphiyaa wodiyaa qoodan awude pe"ii?
🤳zaaruwa xaafite...

Gifaatay nuugaa,Daagaykka nuugaa,Wogga abbaa meeshoy nuugaa,👫👫👫👫🗼👫❤❤👫👫👫Oottay ottaa kesseesZal"ay woriya demmeesWodala g...
08/09/2025

Gifaatay nuugaa,
Daagaykka nuugaa,
Wogga abbaa meeshoy nuugaa,
👫👫👫👫🗼👫❤❤👫👫👫
Oottay ottaa kessees
Zal"ay woriya demmees
Wodala gaammuwadan galla gudees,........harayoo gattitee....

08/09/2025

Gifaatay kaquwappe wodhdhennani ixxisishin onee wottanayshsha?✍️
🤷‍♂️🤷‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

 #"ጊፋታ"  #ባዓል  #ፋይዳበወላይታ በሚገኘው  #"ሞቼና  #ቦራጎ" ዋሻ ለይ እየተደረገ ካለው የአርኪኦሎጂ ጥናት ምርምርና ግኝት ውጤት መረዳት እንደሚቻለው የወላይታ ሕዝብ ሆነ ለሎች የአ...
08/09/2025

#"ጊፋታ" #ባዓል #ፋይዳ
በወላይታ በሚገኘው #"ሞቼና #ቦራጎ" ዋሻ ለይ እየተደረገ ካለው የአርኪኦሎጂ ጥናት ምርምርና ግኝት ውጤት መረዳት እንደሚቻለው የወላይታ ሕዝብ ሆነ ለሎች የአከባቢው ሕዝቦች በዚህ አከባቢ የተረጋጋ (ቋሚ) የሕይወት ኑሮ የጀመሩበት ቦታ መሆኑንና የወላይታ ብሔር #ዘመን #መለወጫ ( #ጊፋታ)ባዓል ከጥንት ከዚያን ዘመን ጀምሮ የሚከበር ስለመሆኑን የፕሮፌሰር ሰቴቨን ጥናት ያመላክታል ።

📌 #ጊፋታ ባዓል ለወላይታ ብሔር ፣ ለአከባቢውና ለሀገሪቱ የሚያበረክታቸው በርካታ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ፖለቲካዊ ፣ ባህላዊና ሥነ ልቦናዊ #ፋይዳዎች አሉት ።

📌 #ማህበራዊ #ፋይዳ
✍️የአብሮነት ስሜት የሚጠናከርበት ነው። ይህ ማለት ( አብሮ መሥራት ፣ መመገብ ፣መጫወት ፣ ችግሮችን በጋራ መወጣትና መተሳሰብን ያዳብራል ። በሕዝብና በመንግሰት መካከል ማህበራዊ አንድነት የሚጠናከርበት ነው ።
✍️ ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሱ ወንዶችና ሴቶች ለሶስት ጉልቻ የሚተጫጬበት መሰረት ነው ።
✍️ በጊፋታ ጊዜ የሚፈፀመው የወጣት ወንዶች ግርዘት ወጣቱ ወደሚቀጥለው ማህበራዊ ኃላፊነት ለመቀበል መድረሱን የሚበሰርበትና ከአይን አባቱ በቴሰብ ዘንድ ጠንካራ ዝምድና የሚፈጠርበት ነው ።
✍️ በዓሉ እርቅ ሰላም የሚወርድበት ነው ፣ ተፋተው የቆዩ ባልና ምሰት ፣ የተጣሉ ተስማምተው የሚመረቁበት ፣ ዕዳዎች የሚከፈሉበት ፣ ያረጁ ቤቶች በሕብረት የሚጠገኑበት ነው ።

📌 #ኢኮኖሚያዊ #ፋይዳ
✍️ ለጊፋታ ባዓል ዋና ዋና ገበያዎች አባቶች ያደለቧቸውን ገበሬዎችን ፣ እናቶች የቅቤ እቁብ በማስቀመጥ ያጠራቀሙትን በመሸጥ የገንዘብ ጥቅም የሚያገኙት ነው ።
✍️ የዕደ ጥበብ ምርት ከወትሮ በከፍተኛ ሁነት ይሸጥበታል።
✍️ ለሚቀጥለው ዓመት የበሬ መግዣ ተቀማጭ /ቁጠባ በእርድ ቀን በታረደው በሬ ቆዳ ላይ የሚጀመርበት ነው ።
✍️ የባዓሉ አከባበር ውበት ያለው በመሆኑ ቱሪሰቶቹን በመሳብ ለአከባቢውና ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ አሰተዋጽኦ ከፍተኛ ጥቅም ይኖረዋል ።

📌 #ፖለቲካዊ #ፋይዳ
✍️ በቀድሞ ወላይታ ነገሰታት ጊዜ የባዓሉ መጀመር " #ኡልዱዱዋ" በተሰኘው ባሀላዊ የሙዚቃ መሣሪያ በአዋጅ ይበሰራል። ቤቴመንግሰት አከባቢ ሀዘን ካለ 3 ጊዜ ፣ ሠላም ከሆነ 4 ጊዜ ፣ የድንበር ጥቃት ካለ 5 ጊዜ ነጋሪት ይቀስማል ።
✍️ ንጉሥ ወደ ሕዘብ ፊት ቀርቦ የሚነግሰበት ወይም ዘውድ (ካላቻ) የሚጫንበት ፣
✍️ የተለያዩ የአላና (ወረዳ) መሪዎች ሹመት የሚሰጥበት
✍️ ያለፈው ዓመት አፈፃፀም የሚገመገምበትና በመንግሰት አዲሰ የወጡ አዋጆች ለሕብረተሰቡ የሚያሳውቁበት ፣ መልካም የሠራ የሚሾምበት ሰሆን ፖለቲካዊ ፋይዳው የጎላ ነው ።

📌 #ሥነ - #ልቦናዊ #ፋይዳ
✍️ ጊፋታ እየተቃረበ ሰመጣ በገበያዎችና ከየቤቱ የሚሰሙ የከበሮ ድምጽ መንፈሰን በማነቃቃት ተሰፋን የሚያጭር በመሆኑ ሥነ ልቦናዊ ፋይዳ ከፍተኛ ነው ።
✍️ ጊፉታን ድሃም ፣ ሀብታምም ፣ የቤት እንሰሳትና የሰማይ አእዋፋትም ጭምር በደሰታ በእኩል የሚያከብሩት በዓል ነው ።

?? #ባህላዊ #ፋይዳ
✍️ በጊፋታ ወቅት የሚለበሱ ባህላዊ አልባሳት ፣ ጌጦች ፣ የመመገቢያ ዕቃዎች ፣ የአመጋገብ ሥርዓቶች ፣ ጫወታዎች በአጠቃላይ የብሔሩ ማንነት መገለጫዎች ናቸዉ ። ባሀላዊ የዕደ ጥበብ ምርቶች የሚሸጡበት ነዉ ።
ጳጉሜ 3/13/2017.

03/09/2025
01/09/2025
ጥቂት ስለ ጊፋታ…                     የአዲስ ዘመን ብሥራት -ጊፋታ!                               ‹‹ኦሎ ጎሮ ባ!                            ...
29/08/2025

ጥቂት ስለ ጊፋታ…

የአዲስ ዘመን ብሥራት -ጊፋታ!

‹‹ኦሎ ጎሮ ባ!
ሳሮ ባዳ ሳሮ ያ!››

ጊፋታ/ ግፋታ ማለት ትርጉሙ በኩር ወይም ታላቅ ማለት ሲሆን፣ በወላይታ ብሔረሰብ አዲስ ዓመትን አንድ ብሎ የሚጀምርበት የአዲስ ዓመት መግቢያ ብቻም ሳይሆን የብርሃን ጊዜ ማብሰሪያ ነው፡፡

የወላይታ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ እትም ላይ ባገኘነው መረጃ መሰረት ፣ ጊፋታ ማለት ባይራ (ታላቅ)፣ መጀመሪያ እንደ ማለት ሲሆን በሌላ በኩል ጊፋታ ማለት መሻገር ማለት ነው፡፡ ይህም ከአሮጌ ወደ አዲስ፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሻገር የሚለውን ይገልጻል፡፡ ጊፋታ የዓመቱ የመጀመሪያ ወር ስያሜ ነው፡፡

ጊፋታ ነጭ ልብስ ለብሶ በጋዜ (በኩር ጨዋታ) በጋራ ሆኖ በመጫወት የሚከበር ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ ነው፡፡በሌላ በኩል፣ ወላይታ በኩር ሆኖ የተወለደ ልጅ ወንድ ከሆነ፣ ‹‹ግፋቶ›› ሴት ከሆነች‹ ‹‹ግፋቴ›› ብሎ ይጠራል፡፡

ግፋታ ማለት መሻገር ማለት ሲሆን ከዓመት ወደ ዓመት፣ ከጥላቻ ወደ ዕርቅ፣ ከመጥፎ ሥራ ወደ ጥሩ ሥራ መሻገርን የሚያመላክት ቃል ነው፡፡መስከረም ወር በገባ ከ14-20 መካከል በሚውለው እሑድ ዕለት አዲሱን ዓመት ይቀበሉታል፡፡ በዓሉ የሚውልበት እሑድ ስሙም ‹‹ሹሃ ወጋ›› የእርድ እሑድ ይባላል፡፡

እሑድ የአዲስ ቀን ብሥራትም ነው፡፡ የአዲሱ ዓመት 2ኛ ቀን ‹‹ታማ ሰኞ›› ይባላል፡፡ የእሳት ሰኞ መባሉ ነው፡፡ በዚህ ቀን አንዱ ከአንዱ ቤት እሳት መዋዋስና መቀባበል አይቻልም፡፡ በዓመት አንድ ቀን ወላይታዎች በራሳቸው ቤት እሳት እያነደዱ የሚውሉበት ቀን ነው፡፡

የአዲሱ ዓመት ከገባ 3ኛ ቀኑ ማክሰኞ ‹‹ጪሻ ማክሰኞ›› ይባላል፡፡ ዘመድ ለዘመድ አደይ አበባ እና ኮርማ ጪሻ የተባሉ አበባዎችን ይዘው እንኳን አደረሳችሁ እያሉ የአዲስ ዓመት ብሥራት የሚገልጽበት ቀን ነው፡፡

የአዲስ ዓመት 4ኛ ቀን ረቡዕ ‹‹ጋዜ ኦሩዋ›› ሲባል በዚህ ቀን የሰፈሩ ወጣቶች በየመንደሩ በታዋቂ የአገር ሽማግሌዎች ደጅ ተሰባስበው የግፋታ በዓል ባህላዊ ጨዋታ የሆነውን ጋዜ በጋራ ሆነው ‹‹ሀያያ ሌኬ ›› እያሉ ትከሻ ለትከሻ ተቃቅፈው የሚጫወቱበትና ልጃገረዶችን ሎሚ በመለመን የሚፈልጓትን የሚመርጡበት ጨዋታ የሚጫወቱበት ቀን ነው፡፡

በዕለቱ ልጃገረዶች አንድ ላይ ሆነው በየቡድን ቁጭ ብለው ወንዴና ሴቴን ከበሮ እየመቱ ‹‹ወላወላሎሜ›› እያሉ የሚመርጡትን ወንድ ሎሚ በመስጠት የሚመርጡበት፣ እንዲሁም ሴቶች ለሚዜነትና ለጓደኝነት ከመረጧት ሴት ጋር በጥርስ አንድ ሎሚን ለሁለት የሚከፋፈሉበትና ስማቸውን ሲጠራሩ ‹‹ሎሜ ሎሜ›› የሚባባሉበት ጨዋታ የሚጫወቱበት ዕለት ጋዜ አሩዋ ነው፡፡

የጋዜ ጨዋታ ለሳምንታት ከደመቀበት እየቀዘቀዘ ይሄዳል፡፡ ከዚያ ‹‹ጊፋታ›› እስኪሸኝ ድረስ በየቤቱ ሁሉም ሰው ወንዴንና ሴቴን ከበሮ ለልጆች ገዝተው በየሰፈሩ ቤት ምግብ እየተበላና መጠጥ እየተጠጣ ይዘፈናል ይጨፈራል፡፡

ግፋታ ሲሸኝ ጥቅምት በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ማክሰኞ ሆኖ የሽኝት በሬ ታርዶ ከተበላ በኋላ ቶክ ጤላ የተባለውን ምሽት በችቦ ያባርራሉ፡፡ ዜማ በተቀላቀለበት ጩኸት ችቦ ይዘው ‹‹ኦሎ ጎሮ ባ! ሳሮ ባዳ ሳሮ ያ!›› ይላሉ፡፡ ትርጓሜውም ጊፋታ በሰላም ሄደሽ በሰላም ነይ! ማለት ነው፡፡

Wozze Wolaita Dicha Kalkidan Amanuel Bele Awassa Gov Commun Adisu Worku Meron Daya Ye Dichawa Gifata Tube Wondimu Worsiso WZ Adis

12/07/2025

Poshshaamoy aybippe ka"i?

Address

S**o

Opening Hours

Monday 07:12 - 13:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251916739765

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gifata" GROUP posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share