Koyrua Multimedia

Koyrua Multimedia Koyrua Multimedia is a News and media company.

ከብርቱ ወንድ ጀርባ ብርቱ ሴት አለች?
09/09/2020

ከብርቱ ወንድ ጀርባ ብርቱ ሴት አለች?

የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት ፕሮግራም በብሩክቲ ዋጌሾ https://www.facebook.com/koyruamultimedia

"17 እስቲክ ማሪዋና ጋንጃ በአንድ ቀን አጬስ ነበር..""ከመጠን በላይ አጪሼ ራሴን ስቼ እወድቅም ነበር"የሚለን የማለዳ እና ክታብ ፕሮግራም አዘጋጅ አሸናፊ አይማሎ ማሪዋና ጋንጃ ስለሚባለው...
26/08/2020

"17 እስቲክ ማሪዋና ጋንጃ በአንድ ቀን አጬስ ነበር.."
"ከመጠን በላይ አጪሼ ራሴን ስቼ እወድቅም ነበር"
የሚለን የማለዳ እና ክታብ ፕሮግራም አዘጋጅ አሸናፊ አይማሎ ማሪዋና ጋንጃ ስለሚባለው አደንዛዥ ዕጽ ምንነት ከዚህ በታች ባለው ቪዲዮ ሕይወቱን እያካፈለ ይነግረናል!

Maleda Ena Kitab - A program about addiction - hosted by Ashenafi Aymalo like our page: https://www.facebook.com/koyruamultimedia

ሱስ ማለት ትርጉሙ ምንድነው?!... የማለዳና ክታብ ፕሮግራም አዘጋጁ አሸናፊ አይማሎ ስለ ሱስ ምንነት ከታች ባለው ቪዲዮ ይነግረናል...የኮይሯ ሜልቲ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!
01/08/2020

ሱስ ማለት ትርጉሙ ምንድነው?!... የማለዳና ክታብ ፕሮግራም አዘጋጁ አሸናፊ አይማሎ ስለ ሱስ ምንነት ከታች ባለው ቪዲዮ ይነግረናል...
የኮይሯ ሜልቲ ሚዲያ ዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ!

Maleda Ena Kitab - A program about addiction - hosted by Ashenafi Aymalo https://www.facebook.com/koyruamultimedia

እንግሊዛዊት ሆና ለኢትዮጵያ የኖረች ጀግና | እንስቷ S1E2 | አዘጋጅ ብሩክቲ ዋጌሾ
30/07/2020

እንግሊዛዊት ሆና ለኢትዮጵያ የኖረች ጀግና | እንስቷ S1E2 | አዘጋጅ ብሩክቲ ዋጌሾ


የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት ፕሮግራም በብሩክቲ ዋጌሾ https://www.facebook.com/koyruamultimedia

ጣሊያንን ያርበደበደች አፍሪካዊት ጀግና ማናት? | እንስቷ S1E1 |መልሱን ከዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ...
27/07/2020

ጣሊያንን ያርበደበደች አፍሪካዊት ጀግና ማናት? | እንስቷ S1E1 |
መልሱን ከዚህ ቪዲዮ ታገኙታላችሁ...

የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት ፕሮግራም በብሩክቲ ዋጌሾ https://www.facebook.com/koyruamultimedia

"ሕይወቴን ላጋራችሁ!... ሱስ የጀመርኩት በ15 ዓመቴ ነው..."  #ማለዳ እና ክታብ የተሰኘ ስለሱስ አስከፊነት የሚያስተምር  #አዲስ ፕሮግራም በአሸናፊ አይማሎ አዘጋጅነት!
27/07/2020

"ሕይወቴን ላጋራችሁ!... ሱስ የጀመርኩት በ15 ዓመቴ ነው..."

#ማለዳ እና ክታብ የተሰኘ ስለሱስ አስከፊነት የሚያስተምር #አዲስ ፕሮግራም በአሸናፊ አይማሎ አዘጋጅነት!


Maleda Ena Kitab - A program about addiction coming soon - hosted by Ashenafi Aymalo https://www.facebook.com/koyruamultimedia

ስለ ቢዝነስ ማወቅ የሚገቡን ስድስት ሀሳቦች ምን ምን ይሆኑ?... ከታች ያለው  ቪዲዮ ለዚህ ጥያቄ መልስ አለው። ይመልከቱት!   #አዲስ ፕሮግራም በፊሾ (ተስፋዬ ዮሐንስ) አዘጋጅነት!subs...
27/07/2020

ስለ ቢዝነስ ማወቅ የሚገቡን ስድስት ሀሳቦች ምን ምን ይሆኑ?... ከታች ያለው ቪዲዮ ለዚህ ጥያቄ መልስ አለው። ይመልከቱት!

#አዲስ ፕሮግራም በፊሾ (ተስፋዬ ዮሐንስ) አዘጋጅነት!

subscribe YouTube channel and watch out the program.

koyrua business is a program about business hosted by tesfaye yohannes (fisho) https://www.facebook.com/koyruamultimedia

እንስቷ====ሴት ሴት በመሆኗ ብቻ እጅግ ብዙ አንጸባራቂ ምዕራፎች አሏት! ይኼው የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት አዲስ ፕሮግራም - በብሩክቲ ዋጌሾ አዘጋጅነት!የፕሮግራሙን የ1 ደቂቃ ...
27/06/2020

እንስቷ
====
ሴት ሴት በመሆኗ ብቻ እጅግ ብዙ አንጸባራቂ ምዕራፎች አሏት! ይኼው የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት አዲስ ፕሮግራም - በብሩክቲ ዋጌሾ አዘጋጅነት!

የፕሮግራሙን የ1 ደቂቃ ቅንጭብ (trailer video) የታችኛውን ሊንክ በመጫን በYouTube ላይ ይመልከቱ! በዛውም Subscribe አድርጉን!



👇
👇
👇

የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት አዲስ ፕሮግራም በቅርብ ቀን በብሩክቲ ዋጌሾ https://www.facebook.com/koyruamultimedia

እንስቷሴት ሴት በመሆኗ ብቻ እጅግ ብዙ አንጸባራቂ ምዕራፎች አሏት! ይኼው የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት አዲስ ፕሮግራም - በብሩክቲ ዋጌሾ አዘጋጅነትበቅርብ ቀን በኮይሯ መልቲ ሚዲያ...
26/06/2020

እንስቷ

ሴት ሴት በመሆኗ ብቻ እጅግ ብዙ አንጸባራቂ ምዕራፎች አሏት! ይኼው የሴቶች አንጸባራቂ ምዕራፍ የሚገለጥበት አዲስ ፕሮግራም - በብሩክቲ ዋጌሾ አዘጋጅነት

በቅርብ ቀን በኮይሯ መልቲ ሚዲያ YouTube channel ላይ ይጀምራል!

Stay connected - Subscribe our YouTube channel with the below link

https://m.youtube.com/channel/UC75EJaGrFzC8q0iYRSGjJaQ/

  worrakkanna - ወላይትኛ   video ለልጆው ፤ ለወንድም እህቶው   youtube channel
15/05/2020

worrakkanna - ወላይትኛ video ለልጆው ፤ ለወንድም እህቶው

youtube channel

wolaittatto donna dichchannawune nu yirra natta nu wogga errissanawu ha "animation video" ossettis.https://www.facebook.com/koyruamultimedia

Address

S**o

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Koyrua Multimedia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Koyrua Multimedia:

Share