Prophet Gemeda Eshetu

Prophet Gemeda Eshetu mark 16:15

መዝሙር 91 በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። በእግዚአብሔር  ተመኑ
23/09/2024

መዝሙር 91
በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። በእግዚአብሔር ተመኑ

ከወንጌል  ስብከት  በዋላ  እግዚአብሔር  ይክበር
05/09/2024

ከወንጌል ስብከት በዋላ እግዚአብሔር ይክበር

Wow
10/08/2024

Wow

መዝሙር 37 :25-26 ጐለመስሁ አረጀሁም፤ ጻድቅ ሲጣል፥ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም ሁልጊዜ ይራራል ያበድርማል፥ ዘሩም በበረከት ይኖራል። በጌታ በኢየሱስ  ክርስቶስ  ስም  ይሁንላችሁ
08/06/2024

መዝሙር 37 :25-26 ጐለመስሁ አረጀሁም፤ ጻድቅ ሲጣል፥ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም ሁልጊዜ ይራራል ያበድርማል፥ ዘሩም በበረከት ይኖራል። በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንላችሁ

17/01/2024

Yesuus faayyisadha ኢየሱስ። ያድናል

በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው በድንገት ጉድጓድ ውስጥ ይገባበታል፡፡ ጉድጓዱ እሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያው በራሱ ለመውጣት በብዙ ቢታገልም ለመውጣት ባለመቻሉ ጮክ ብሎ መጮህ ጀመረ። #ገበ...
07/12/2023

በአንድ ወቅት አንድ ገበሬ አህያው በድንገት ጉድጓድ ውስጥ ይገባበታል፡፡ ጉድጓዱ እሩቅ ከመሆኑ የተነሳ አህያው በራሱ ለመውጣት በብዙ ቢታገልም ለመውጣት ባለመቻሉ ጮክ ብሎ መጮህ ጀመረ።
#ገበሬውም አህያውን ለማውጣት ብርቱ ሙከራ ቢያደርግም ሊሳካለት አልቻለም፡፡
አህያውም ብዙ ያገለገለና ያረጀ ስለሆነ እንዲሁም ሌሎች እንስሳትም ወደ ጉድጓዱ እንዳይገቡበት በማሰብ ጉድጓዱ ውስጥ ሊቀብረው ወሰነ፡፡

ጎረቤቶቹንም አስተባብሮ ጉድጓዱን በአፈር ለመሙላት አፈር ወደ ጉድጓዱ መድፋት ጀመሩ።
አህያውም የሰዎቹን ድርጊት አንጋጦ ሲመለከት እየቀበሩት መሆኑን ሲረዳ ልቡ በሐዘን ተመቶ እጅጉን ቆዘመ።
ይሁን እንጂ አህያው ዓይኑ እያየ አፈር ሲያለብሱት ዝም ብሎ ማየት እራሱን ወደ ሞት እየወሰደ እንደሆነ ሲያውቅ አፈሩ በተደፋባት ቁጥር አፈሩን እያራገፈ ከአፈሩ ውስጥ ብቅ በማለት በተደጋጋሚ ከሚደፋበት አፈር ላይ መቆም ጀመረ፡፡
በዚህም ሂደት በአፈሩ ላይ በቆመ ቁጥር ከነበረበት ጉድጓድ ከፍ ከፍ እያለ በመጨረሻም ከጉድጓዱ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ መውጣት ቻለ፡፡

በሚገርም ሁኔታ አህያውን ሊቀብሩት የሞከሩት ሰዎች በአህያው አወጣጥ በእጅጉ ተደነቁ፡፡
#ዛሬም በማንኛውም ሁኔታ በሕይወታችሁ ፣ በኑሮአችሁ ወደ ታች እየገፋ ሊያስቀራችሁ ፣ ሊያዘገያችሁ ፣ሊጥላችሁ እና ሊቀብራችሁ ላለ ነገር በፍጹም እጃችሁን አትስጡ ብትወድቁ እንኳን ትቢያውን እያራገፋችሁ ተነሱ በጠላቶቻችሁ ፊት ለፊት ከፍ ከፍ ብላችሁ በእግሮቻችሁ ቁሙ።

🙏🙏 መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።ዮሐንስ 1፥29
15/11/2023

በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።ዮሐንስ 1፥29

2ኛ ቆሮ 2 :14-17 ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔ...
04/11/2023

2ኛ ቆሮ 2 :14-17 ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤
በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤ለእነዚህ ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ለእነዚያም ለሕይወት የሚሆን የሕይወት ሽታ ነን። ለዚህም ነገር የሚበቃ ማን ነው?የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን። መርካቶ ለጌታ

23/10/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

ኢየሱስ  ይሰበካል  ዛሬም  ጌታ ድንቅ  ግዜ ስጠን
14/10/2023

ኢየሱስ ይሰበካል ዛሬም ጌታ ድንቅ ግዜ ስጠን

Address

Ssululta
Sululta
GLORYOFGOD

Telephone

+251912351232

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Gemeda Eshetu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Prophet Gemeda Eshetu:

Share

Category