ጦራ ሚዲያ ኔትወርክ Tora Media Network

ጦራ ሚዲያ ኔትወርክ Tora Media Network ወክታዊ እና አዳዲስ ታማኒነት ያለዉ መረጃዎች እናደርሶታለን በመረጃ የተመሰረተ መረጃ እናደርሳለን

20/10/2025
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑንየሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል::የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ...
19/10/2025

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል::

የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል::

ህልፈታቸው የመላው ሀገራችን ህዝብ ሀዘን ነው:: እኚህን ታላቅ አባት ላበርክቷቸው በሚመጥን መልኩ ስርዓተ ቀብራቸው በመንግስት ደረጃ ኢስላማዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ መፈፀም ይኖርበታል::

ሀገራችን ታላቅ አባት አጥታለች:: ሀዘናችን መሪር ቢሆንም የአላህን ውሳኔ ከመቀበል ውጪ አማራጭ የለም::

አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው፣ ምህረቱን ይለግሳቸው፣ በጀነተል ፊርዶስ ይመንዳቸው

19/10/2025

Address

T'ora

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጦራ ሚዲያ ኔትወርክ Tora Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share