17/04/2026
#ሰበር ዜና :-የሆርሙዝ ወሽመጥ ለዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች ክፍት ተደረገ::
ሚያዚያ 9፣ 2018 :- አዲስ አበባ በመካከለኛው ምስራቅ ለወራት ዘልቆ የነበረውን ውጥረት ተከትሎ ተጥሎ የነበረው የባህር ላይ ትራንስፖርት ገደብ መነሳቱን የኢራን መንግስት በይፋ አስታወቀ።
በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት እንደ መልካም አጋጣሚ የተጠቀመችው ኢራን፣ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ ስታካሂድ የነበረውን የደህንነት ቁጥጥር በማላላት ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት ማድረጓን ገልጻለች።
Via Aljazeera